< Return to Video

ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ተከታታይ ትምህርት ክፍል 1፡- እንዴት መመዝገብ ይቻላል?

  • 0:06 - 0:09
    እንዴት መመዝገብ ይቻላል
  • 0:11 - 0:13
    ወደ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት እንኳን በደኅና መጡ
  • 0:14 - 0:15
    ማበርከት ለመጀመር
  • 0:15 - 0:19
    ወደ ቴድ ዶት ኮም በመሄድ የራሶን ገጽ ይክፈቱ
  • 0:20 - 0:21
    ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል
  • 0:22 - 0:25
    በድረ-ገጽ የትርጉምና የድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየሪያ መሳሪያችን ወደ ሆነው አማራ
  • 0:26 - 0:29
    ይህን ለማድረግ ወደ Amara.org ይሂዱ
  • 0:30 - 0:34
    የቴድ አድረሻዎን በመጠቀም ይቀላቀሉ
  • 0:38 - 0:40
    አሁን ቋንቋዎን ይምረጡ
  • 0:41 - 0:42
    በማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ላይ
  • 0:42 - 0:45
    የቴድ እንግሊዘኛ ንግግሮችን ከመተርጎም ባሻገር
  • 0:45 - 0:51
    በሌላ ቋንቋ የተካሄዱ የቴድ ኤክስ ንግግሮችን መተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ መቀየር ይችላሉ
  • 0:52 - 0:54
    እዚ ላይ የፈለጉትን ቋንቋ ይምረጡ
  • 0:54 - 0:58
    ለመተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ ለመቀየር ይቀለኛል የሚሉትን
  • 1:06 - 1:09
    ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል "Apply to Join." የሚለውን ይጫኑ
  • 1:10 - 1:13
    የተወሰኑ ጥያቄዎችን እንዲመልሱ ይጠየቃሉ
  • 1:14 - 1:16
    በትክክል ለመመለስ ይጣሩ
  • 1:16 - 1:18
    ሁሉንም በእንግሊዘኛ መመለሶን አይዘንጉ
  • 1:20 - 1:22
    ዝግጁ ሲሆኑ ማመልከቻዎን ያስገቡ
  • 1:24 - 1:25
    እስቲ ፍንጭ ልስጦት
  • 1:26 - 1:30
    በአማራ የሚላክሎት መልዕክት በኢሜል አድራሻዎ በኩል ማረጋገጦን አይዘንጉ
  • 1:31 - 1:33
    ይሄ መረጃዎች እንዲደርሶ ያስችላል
  • 1:33 - 1:35
    በተለይ ማመልከቻዎ ተቀባይነት ያገኘ ጊዜ
  • 1:37 - 1:40
    አብዛኘውን ጊዜ አንድ ማመልከቻ ለማጽደቅ አምስት ቀናት ያስፈልጉናል
  • 1:40 - 1:42
    ይህንን ጊዜ በመዘጋጀት ያሳልፉ
  • 1:42 - 1:47
    በቴድ ዶት ኮም፣ ዊኪ እና ኦቲፔዲያ ላይ የሚገኙትን የስልጠና መሳሪያዎቻችንን በመመልት
  • 1:48 - 1:52
    የቴድ፣ የቴዴክስ ንግግሮችን እና የቴድ ኤድ ትምህርቶችን በመመልከት
  • 1:52 - 1:53
    ሊተረጉሙ የሚሹትን ይምረጡ
  • 1:54 - 1:56
    ማመልከቻዎ ተቀባይነት ሲያገኝ
  • 1:57 - 1:59
    ከማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት አባላት ጋር ይገናኙ
  • 1:59 - 2:01
    በጠቅላላ የፌስቡክ ግሩፓችን ውስጥ
  • 2:02 - 2:05
    ‹ቴድ ቶክ እተረጉማለሁ› እና ‹ቴድ ኤክስ ቶኮችን ከድምፅ ወደ ፅሁፍ እቀይራለሁ› በሚሉት ውስጥ
  • 2:05 - 2:10
    እናም ሁሌ በማደግ ላይ ባለው ኦቲፒዲያ ዝርዝር ውስጥ የእርሶን የቋንቋ ቡድን (ግሩፕ) ይፈልጉ
  • 2:11 - 2:14
    ለአሁኑ መልካም የትርጉምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየር ስራ ይሁንሎ!
Title:
ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ተከታታይ ትምህርት ክፍል 1፡- እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
Description:

ይህ የመማሪያ ቪድዮ በቴድ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ውስጥ እንዴት በበጎፍቃደኛነት መመዝገብ እንደሚቻል ያሳያል፡፡ በዚህ ቪድዮ የተጠቀሱ አድራሻዎች እንደሚከተሉት ናቸው፤

በኦቲፔዲያ የስልጠና መሳሪያዎች፤ http://translations.ted.org/wiki/Main_Page

ጠቅላላ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ፌስቡክ ግሩፖች
http://www.facebook.com/groups/ITranslateTEDTalks
http://www.facebook.com/groups/ITranscribeTEDxtalks

ቋንቋ ተኮር የፌስቡክ ግሩፖች ዝርዝር
http://translations.ted.org/wiki/Language_Groups

ይሄ ቪድዮ የተሰራው በቴድ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ውስጥ እንደ በጎ ፍቃደኛ ሆነው ለሚያገለግሉ ነው፡፡ የቴድ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት የቴድ ንግግሮችን ከእንግሊዘኛው ማህበረሰብ ባሻገር ሰብታይትሎችን ፣ ተንቀሳቃሽ ፅሁፎችን በመጠቀም እና በዓለም ላይ ለሚገኙ በጎፍቃደኞች በቀላሉ ለመተርጎም እንዲያመቻቸው ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡
ለተጨማሪ http://www.ted.com/pages/287

This video has been created for the volunteers working in the TED Open Translation Project. The TED Open Translation Project brings TEDTalks beyond the English-speaking world by offering subtitles, interactive transcripts and the ability for any talk to be translated by volunteers worldwide.
Learn more at http://www.ted.com/pages/287

more » « less
Video Language:
English
Team:
closed TED
Project:
TED Translator Resources
Duration:
02:15

Amharic subtitles

Revisions