[Script Info] Title: [Events] Format: Layer, Start, End, Style, Name, MarginL, MarginR, MarginV, Effect, Text Dialogue: 0,0:00:06.23,0:00:09.36,Default,,0000,0000,0000,,እንዴት መመዝገብ ይቻላል Dialogue: 0,0:00:10.62,0:00:13.09,Default,,0000,0000,0000,,ወደ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት እንኳን በደኅና መጡ Dialogue: 0,0:00:13.57,0:00:15.11,Default,,0000,0000,0000,,ማበርከት ለመጀመር Dialogue: 0,0:00:15.14,0:00:18.88,Default,,0000,0000,0000,,ወደ ቴድ ዶት ኮም በመሄድ የራሶን ገጽ ይክፈቱ Dialogue: 0,0:00:19.79,0:00:21.48,Default,,0000,0000,0000,,ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል Dialogue: 0,0:00:21.50,0:00:25.38,Default,,0000,0000,0000,,በድረ-ገጽ የትርጉምና የድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየሪያ መሳሪያችን ወደ ሆነው አማራ Dialogue: 0,0:00:25.69,0:00:28.68,Default,,0000,0000,0000,,ይህን ለማድረግ ወደ Amara.org ይሂዱ Dialogue: 0,0:00:29.54,0:00:34.08,Default,,0000,0000,0000,,የቴድ አድረሻዎን በመጠቀም ይቀላቀሉ Dialogue: 0,0:00:38.46,0:00:40.23,Default,,0000,0000,0000,,አሁን ቋንቋዎን ይምረጡ Dialogue: 0,0:00:40.67,0:00:42.27,Default,,0000,0000,0000,,በማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ላይ Dialogue: 0,0:00:42.29,0:00:45.08,Default,,0000,0000,0000,,የቴድ እንግሊዘኛ ንግግሮችን ከመተርጎም ባሻገር Dialogue: 0,0:00:45.18,0:00:51.24,Default,,0000,0000,0000,,በሌላ ቋንቋ የተካሄዱ የቴድ ኤክስ ንግግሮችን መተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ መቀየር ይችላሉ Dialogue: 0,0:00:51.68,0:00:54.44,Default,,0000,0000,0000,,እዚ ላይ የፈለጉትን ቋንቋ ይምረጡ Dialogue: 0,0:00:54.47,0:00:58.14,Default,,0000,0000,0000,,ለመተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ ለመቀየር ይቀለኛል የሚሉትን Dialogue: 0,0:01:06.07,0:01:08.99,Default,,0000,0000,0000,,ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል "Apply to Join." የሚለውን ይጫኑ Dialogue: 0,0:01:10.10,0:01:12.74,Default,,0000,0000,0000,,የተወሰኑ ጥያቄዎችን እንዲመልሱ ይጠየቃሉ Dialogue: 0,0:01:14.07,0:01:15.70,Default,,0000,0000,0000,,በትክክል ለመመለስ ይጣሩ Dialogue: 0,0:01:15.73,0:01:18.05,Default,,0000,0000,0000,,ሁሉንም በእንግሊዘኛ መመለሶን አይዘንጉ Dialogue: 0,0:01:19.90,0:01:22.23,Default,,0000,0000,0000,,ዝግጁ ሲሆኑ ማመልከቻዎን ያስገቡ Dialogue: 0,0:01:24.05,0:01:25.23,Default,,0000,0000,0000,,እስቲ ፍንጭ ልስጦት Dialogue: 0,0:01:26.10,0:01:30.36,Default,,0000,0000,0000,,በአማራ የሚላክሎት መልዕክት በኢሜል አድራሻዎ በኩል ማረጋገጦን አይዘንጉ Dialogue: 0,0:01:30.69,0:01:33.06,Default,,0000,0000,0000,,ይሄ መረጃዎች እንዲደርሶ ያስችላል Dialogue: 0,0:01:33.09,0:01:35.28,Default,,0000,0000,0000,,በተለይ ማመልከቻዎ ተቀባይነት ያገኘ ጊዜ Dialogue: 0,0:01:36.93,0:01:39.78,Default,,0000,0000,0000,,አብዛኘውን ጊዜ አንድ ማመልከቻ ለማጽደቅ አምስት ቀናት ያስፈልጉናል Dialogue: 0,0:01:40.03,0:01:41.90,Default,,0000,0000,0000,,ይህንን ጊዜ በመዘጋጀት ያሳልፉ Dialogue: 0,0:01:42.05,0:01:47.42,Default,,0000,0000,0000,,በቴድ ዶት ኮም፣ ዊኪ እና ኦቲፔዲያ ላይ የሚገኙትን የስልጠና መሳሪያዎቻችንን በመመልት Dialogue: 0,0:01:48.05,0:01:51.75,Default,,0000,0000,0000,,የቴድ፣ የቴዴክስ ንግግሮችን እና የቴድ ኤድ ትምህርቶችን በመመልከት Dialogue: 0,0:01:51.77,0:01:53.45,Default,,0000,0000,0000,,ሊተረጉሙ የሚሹትን ይምረጡ Dialogue: 0,0:01:54.16,0:01:56.46,Default,,0000,0000,0000,,ማመልከቻዎ ተቀባይነት ሲያገኝ Dialogue: 0,0:01:56.68,0:01:59.22,Default,,0000,0000,0000,,ከማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት አባላት ጋር ይገናኙ Dialogue: 0,0:01:59.25,0:02:01.29,Default,,0000,0000,0000,,በጠቅላላ የፌስቡክ ግሩፓችን ውስጥ Dialogue: 0,0:02:01.70,0:02:05.09,Default,,0000,0000,0000,,‹ቴድ ቶክ እተረጉማለሁ› እና ‹ቴድ ኤክስ ቶኮችን ከድምፅ ወደ ፅሁፍ እቀይራለሁ› በሚሉት ውስጥ Dialogue: 0,0:02:05.28,0:02:10.39,Default,,0000,0000,0000,,እናም ሁሌ በማደግ ላይ ባለው ኦቲፒዲያ ዝርዝር ውስጥ የእርሶን የቋንቋ ቡድን (ግሩፕ) ይፈልጉ Dialogue: 0,0:02:11.31,0:02:14.04,Default,,0000,0000,0000,,ለአሁኑ መልካም የትርጉምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየር ስራ ይሁንሎ!