WEBVTT 00:00:06.229 --> 00:00:09.362 እንዴት መመዝገብ ይቻላል 00:00:10.621 --> 00:00:13.089 ወደ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት እንኳን በደኅና መጡ 00:00:13.566 --> 00:00:15.112 ማበርከት ለመጀመር 00:00:15.137 --> 00:00:18.883 ወደ ቴድ ዶት ኮም በመሄድ የራሶን ገጽ ይክፈቱ 00:00:19.788 --> 00:00:21.475 ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል 00:00:21.500 --> 00:00:25.378 በድረ-ገጽ የትርጉምና የድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየሪያ መሳሪያችን ወደ ሆነው አማራ 00:00:25.692 --> 00:00:28.682 ይህን ለማድረግ ወደ Amara.org ይሂዱ 00:00:29.539 --> 00:00:34.084 የቴድ አድረሻዎን በመጠቀም ይቀላቀሉ 00:00:38.458 --> 00:00:40.227 አሁን ቋንቋዎን ይምረጡ 00:00:40.672 --> 00:00:42.268 በማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ላይ 00:00:42.293 --> 00:00:45.082 የቴድ እንግሊዘኛ ንግግሮችን ከመተርጎም ባሻገር 00:00:45.180 --> 00:00:51.240 በሌላ ቋንቋ የተካሄዱ የቴድ ኤክስ ንግግሮችን መተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ መቀየር ይችላሉ 00:00:51.680 --> 00:00:54.441 እዚ ላይ የፈለጉትን ቋንቋ ይምረጡ 00:00:54.466 --> 00:00:58.139 ለመተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ ለመቀየር ይቀለኛል የሚሉትን 00:01:06.073 --> 00:01:08.992 ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል "Apply to Join." የሚለውን ይጫኑ 00:01:10.104 --> 00:01:12.738 የተወሰኑ ጥያቄዎችን እንዲመልሱ ይጠየቃሉ 00:01:14.072 --> 00:01:15.704 በትክክል ለመመለስ ይጣሩ 00:01:15.729 --> 00:01:18.054 ሁሉንም በእንግሊዘኛ መመለሶን አይዘንጉ 00:01:19.903 --> 00:01:22.228 ዝግጁ ሲሆኑ ማመልከቻዎን ያስገቡ 00:01:24.054 --> 00:01:25.229 እስቲ ፍንጭ ልስጦት 00:01:26.103 --> 00:01:30.356 በአማራ የሚላክሎት መልዕክት በኢሜል አድራሻዎ በኩል ማረጋገጦን አይዘንጉ 00:01:30.690 --> 00:01:33.061 ይሄ መረጃዎች እንዲደርሶ ያስችላል 00:01:33.086 --> 00:01:35.285 በተለይ ማመልከቻዎ ተቀባይነት ያገኘ ጊዜ 00:01:36.927 --> 00:01:39.776 አብዛኘውን ጊዜ አንድ ማመልከቻ ለማጽደቅ አምስት ቀናት ያስፈልጉናል 00:01:40.030 --> 00:01:41.903 ይህንን ጊዜ በመዘጋጀት ያሳልፉ 00:01:42.046 --> 00:01:47.422 በቴድ ዶት ኮም፣ ዊኪ እና ኦቲፔዲያ ላይ የሚገኙትን የስልጠና መሳሪያዎቻችንን በመመልት 00:01:48.049 --> 00:01:51.746 የቴድ፣ የቴዴክስ ንግግሮችን እና የቴድ ኤድ ትምህርቶችን በመመልከት 00:01:51.771 --> 00:01:53.446 ሊተረጉሙ የሚሹትን ይምረጡ 00:01:54.160 --> 00:01:56.461 ማመልከቻዎ ተቀባይነት ሲያገኝ 00:01:56.684 --> 00:01:59.222 ከማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት አባላት ጋር ይገናኙ 00:01:59.247 --> 00:02:01.288 በጠቅላላ የፌስቡክ ግሩፓችን ውስጥ 00:02:01.698 --> 00:02:05.094 ‹ቴድ ቶክ እተረጉማለሁ› እና ‹ቴድ ኤክስ ቶኮችን ከድምፅ ወደ ፅሁፍ እቀይራለሁ› በሚሉት ውስጥ 00:02:05.285 --> 00:02:10.387 እናም ሁሌ በማደግ ላይ ባለው ኦቲፒዲያ ዝርዝር ውስጥ የእርሶን የቋንቋ ቡድን (ግሩፕ) ይፈልጉ 00:02:11.310 --> 00:02:14.043 ለአሁኑ መልካም የትርጉምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየር ስራ ይሁንሎ!