0:00:06.229,0:00:09.362 እንዴት መመዝገብ ይቻላል 0:00:10.621,0:00:13.089 ወደ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት እንኳን በደኅና መጡ 0:00:13.566,0:00:15.112 ማበርከት ለመጀመር 0:00:15.137,0:00:18.883 ወደ ቴድ ዶት ኮም በመሄድ የራሶን ገጽ ይክፈቱ 0:00:19.788,0:00:21.475 ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል 0:00:21.500,0:00:25.378 በድረ-ገጽ የትርጉምና የድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየሪያ መሳሪያችን ወደ ሆነው አማራ 0:00:25.692,0:00:28.682 ይህን ለማድረግ ወደ Amara.org ይሂዱ 0:00:29.539,0:00:34.084 የቴድ አድረሻዎን በመጠቀም ይቀላቀሉ 0:00:38.458,0:00:40.227 አሁን ቋንቋዎን ይምረጡ 0:00:40.672,0:00:42.268 በማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ላይ 0:00:42.293,0:00:45.082 የቴድ እንግሊዘኛ ንግግሮችን ከመተርጎም ባሻገር 0:00:45.180,0:00:51.240 በሌላ ቋንቋ የተካሄዱ የቴድ ኤክስ ንግግሮችን መተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ መቀየር ይችላሉ 0:00:51.680,0:00:54.441 እዚ ላይ የፈለጉትን ቋንቋ ይምረጡ 0:00:54.466,0:00:58.139 ለመተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ ለመቀየር ይቀለኛል የሚሉትን 0:01:06.073,0:01:08.992 ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል "Apply to Join." የሚለውን ይጫኑ 0:01:10.104,0:01:12.738 የተወሰኑ ጥያቄዎችን እንዲመልሱ ይጠየቃሉ 0:01:14.072,0:01:15.704 በትክክል ለመመለስ ይጣሩ 0:01:15.729,0:01:18.054 ሁሉንም በእንግሊዘኛ መመለሶን አይዘንጉ 0:01:19.903,0:01:22.228 ዝግጁ ሲሆኑ ማመልከቻዎን ያስገቡ 0:01:24.054,0:01:25.229 እስቲ ፍንጭ ልስጦት 0:01:26.103,0:01:30.356 በአማራ የሚላክሎት መልዕክት በኢሜል አድራሻዎ በኩል ማረጋገጦን አይዘንጉ 0:01:30.690,0:01:33.061 ይሄ መረጃዎች እንዲደርሶ ያስችላል 0:01:33.086,0:01:35.285 በተለይ ማመልከቻዎ ተቀባይነት ያገኘ ጊዜ 0:01:36.927,0:01:39.776 አብዛኘውን ጊዜ አንድ ማመልከቻ ለማጽደቅ አምስት ቀናት ያስፈልጉናል 0:01:40.030,0:01:41.903 ይህንን ጊዜ በመዘጋጀት ያሳልፉ 0:01:42.046,0:01:47.422 በቴድ ዶት ኮም፣ ዊኪ እና ኦቲፔዲያ ላይ የሚገኙትን የስልጠና መሳሪያዎቻችንን በመመልት 0:01:48.049,0:01:51.746 የቴድ፣ የቴዴክስ ንግግሮችን እና የቴድ ኤድ ትምህርቶችን በመመልከት 0:01:51.771,0:01:53.446 ሊተረጉሙ የሚሹትን ይምረጡ 0:01:54.160,0:01:56.461 ማመልከቻዎ ተቀባይነት ሲያገኝ 0:01:56.684,0:01:59.222 ከማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት አባላት ጋር ይገናኙ 0:01:59.247,0:02:01.288 በጠቅላላ የፌስቡክ ግሩፓችን ውስጥ 0:02:01.698,0:02:05.094 ‹ቴድ ቶክ እተረጉማለሁ› እና ‹ቴድ ኤክስ ቶኮችን ከድምፅ ወደ ፅሁፍ እቀይራለሁ› በሚሉት ውስጥ 0:02:05.285,0:02:10.387 እናም ሁሌ በማደግ ላይ ባለው ኦቲፒዲያ ዝርዝር ውስጥ የእርሶን የቋንቋ ቡድን (ግሩፕ) ይፈልጉ 0:02:11.310,0:02:14.043 ለአሁኑ መልካም የትርጉምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየር ስራ ይሁንሎ!