1 00:00:06,229 --> 00:00:09,362 እንዴት መመዝገብ ይቻላል 2 00:00:10,621 --> 00:00:13,089 ወደ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት እንኳን በደኅና መጡ 3 00:00:13,566 --> 00:00:15,112 ማበርከት ለመጀመር 4 00:00:15,137 --> 00:00:18,883 ወደ ቴድ ዶት ኮም በመሄድ የራሶን ገጽ ይክፈቱ 5 00:00:19,788 --> 00:00:21,475 ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል 6 00:00:21,500 --> 00:00:25,378 በድረ-ገጽ የትርጉምና የድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየሪያ መሳሪያችን ወደ ሆነው አማራ 7 00:00:25,692 --> 00:00:28,682 ይህን ለማድረግ ወደ Amara.org ይሂዱ 8 00:00:29,539 --> 00:00:34,084 የቴድ አድረሻዎን በመጠቀም ይቀላቀሉ 9 00:00:38,458 --> 00:00:40,227 አሁን ቋንቋዎን ይምረጡ 10 00:00:40,672 --> 00:00:42,268 በማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ላይ 11 00:00:42,293 --> 00:00:45,082 የቴድ እንግሊዘኛ ንግግሮችን ከመተርጎም ባሻገር 12 00:00:45,180 --> 00:00:51,240 በሌላ ቋንቋ የተካሄዱ የቴድ ኤክስ ንግግሮችን መተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ መቀየር ይችላሉ 13 00:00:51,680 --> 00:00:54,441 እዚ ላይ የፈለጉትን ቋንቋ ይምረጡ 14 00:00:54,466 --> 00:00:58,139 ለመተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ ለመቀየር ይቀለኛል የሚሉትን 15 00:01:06,073 --> 00:01:08,992 ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል "Apply to Join." የሚለውን ይጫኑ 16 00:01:10,104 --> 00:01:12,738 የተወሰኑ ጥያቄዎችን እንዲመልሱ ይጠየቃሉ 17 00:01:14,072 --> 00:01:15,704 በትክክል ለመመለስ ይጣሩ 18 00:01:15,729 --> 00:01:18,054 ሁሉንም በእንግሊዘኛ መመለሶን አይዘንጉ 19 00:01:19,903 --> 00:01:22,228 ዝግጁ ሲሆኑ ማመልከቻዎን ያስገቡ 20 00:01:24,054 --> 00:01:25,229 እስቲ ፍንጭ ልስጦት 21 00:01:26,103 --> 00:01:30,356 በአማራ የሚላክሎት መልዕክት በኢሜል አድራሻዎ በኩል ማረጋገጦን አይዘንጉ 22 00:01:30,690 --> 00:01:33,061 ይሄ መረጃዎች እንዲደርሶ ያስችላል 23 00:01:33,086 --> 00:01:35,285 በተለይ ማመልከቻዎ ተቀባይነት ያገኘ ጊዜ 24 00:01:36,927 --> 00:01:39,776 አብዛኘውን ጊዜ አንድ ማመልከቻ ለማጽደቅ አምስት ቀናት ያስፈልጉናል 25 00:01:40,030 --> 00:01:41,903 ይህንን ጊዜ በመዘጋጀት ያሳልፉ 26 00:01:42,046 --> 00:01:47,422 በቴድ ዶት ኮም፣ ዊኪ እና ኦቲፔዲያ ላይ የሚገኙትን የስልጠና መሳሪያዎቻችንን በመመልት 27 00:01:48,049 --> 00:01:51,746 የቴድ፣ የቴዴክስ ንግግሮችን እና የቴድ ኤድ ትምህርቶችን በመመልከት 28 00:01:51,771 --> 00:01:53,446 ሊተረጉሙ የሚሹትን ይምረጡ 29 00:01:54,160 --> 00:01:56,461 ማመልከቻዎ ተቀባይነት ሲያገኝ 30 00:01:56,684 --> 00:01:59,222 ከማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት አባላት ጋር ይገናኙ 31 00:01:59,247 --> 00:02:01,288 በጠቅላላ የፌስቡክ ግሩፓችን ውስጥ 32 00:02:01,698 --> 00:02:05,094 ‹ቴድ ቶክ እተረጉማለሁ› እና ‹ቴድ ኤክስ ቶኮችን ከድምፅ ወደ ፅሁፍ እቀይራለሁ› በሚሉት ውስጥ 33 00:02:05,285 --> 00:02:10,387 እናም ሁሌ በማደግ ላይ ባለው ኦቲፒዲያ ዝርዝር ውስጥ የእርሶን የቋንቋ ቡድን (ግሩፕ) ይፈልጉ 34 00:02:11,310 --> 00:02:14,043 ለአሁኑ መልካም የትርጉምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየር ስራ ይሁንሎ!