ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ተከታታይ ትምህርት ክፍል 1፡- እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
-
0:06 - 0:09እንዴት መመዝገብ ይቻላል
-
0:11 - 0:13ወደ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት እንኳን በደኅና መጡ
-
0:14 - 0:15ማበርከት ለመጀመር
-
0:15 - 0:19ወደ ቴድ ዶት ኮም በመሄድ የራሶን ገጽ ይክፈቱ
-
0:20 - 0:21ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል
-
0:22 - 0:25በድረ-ገጽ የትርጉምና የድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየሪያ መሳሪያችን ወደ ሆነው አማራ
-
0:26 - 0:29ይህን ለማድረግ ወደ Amara.org ይሂዱ
-
0:30 - 0:34የቴድ አድረሻዎን በመጠቀም ይቀላቀሉ
-
0:38 - 0:40አሁን ቋንቋዎን ይምረጡ
-
0:41 - 0:42በማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ላይ
-
0:42 - 0:45የቴድ እንግሊዘኛ ንግግሮችን ከመተርጎም ባሻገር
-
0:45 - 0:51በሌላ ቋንቋ የተካሄዱ የቴድ ኤክስ ንግግሮችን መተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ መቀየር ይችላሉ
-
0:52 - 0:54እዚ ላይ የፈለጉትን ቋንቋ ይምረጡ
-
0:54 - 0:58ለመተርጎምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ ለመቀየር ይቀለኛል የሚሉትን
-
1:06 - 1:09ከዛም መመዝገብ ይኖርቦታል "Apply to Join." የሚለውን ይጫኑ
-
1:10 - 1:13የተወሰኑ ጥያቄዎችን እንዲመልሱ ይጠየቃሉ
-
1:14 - 1:16በትክክል ለመመለስ ይጣሩ
-
1:16 - 1:18ሁሉንም በእንግሊዘኛ መመለሶን አይዘንጉ
-
1:20 - 1:22ዝግጁ ሲሆኑ ማመልከቻዎን ያስገቡ
-
1:24 - 1:25እስቲ ፍንጭ ልስጦት
-
1:26 - 1:30በአማራ የሚላክሎት መልዕክት በኢሜል አድራሻዎ በኩል ማረጋገጦን አይዘንጉ
-
1:31 - 1:33ይሄ መረጃዎች እንዲደርሶ ያስችላል
-
1:33 - 1:35በተለይ ማመልከቻዎ ተቀባይነት ያገኘ ጊዜ
-
1:37 - 1:40አብዛኘውን ጊዜ አንድ ማመልከቻ ለማጽደቅ አምስት ቀናት ያስፈልጉናል
-
1:40 - 1:42ይህንን ጊዜ በመዘጋጀት ያሳልፉ
-
1:42 - 1:47በቴድ ዶት ኮም፣ ዊኪ እና ኦቲፔዲያ ላይ የሚገኙትን የስልጠና መሳሪያዎቻችንን በመመልት
-
1:48 - 1:52የቴድ፣ የቴዴክስ ንግግሮችን እና የቴድ ኤድ ትምህርቶችን በመመልከት
-
1:52 - 1:53ሊተረጉሙ የሚሹትን ይምረጡ
-
1:54 - 1:56ማመልከቻዎ ተቀባይነት ሲያገኝ
-
1:57 - 1:59ከማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት አባላት ጋር ይገናኙ
-
1:59 - 2:01በጠቅላላ የፌስቡክ ግሩፓችን ውስጥ
-
2:02 - 2:05‹ቴድ ቶክ እተረጉማለሁ› እና ‹ቴድ ኤክስ ቶኮችን ከድምፅ ወደ ፅሁፍ እቀይራለሁ› በሚሉት ውስጥ
-
2:05 - 2:10እናም ሁሌ በማደግ ላይ ባለው ኦቲፒዲያ ዝርዝር ውስጥ የእርሶን የቋንቋ ቡድን (ግሩፕ) ይፈልጉ
-
2:11 - 2:14ለአሁኑ መልካም የትርጉምና ከድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየር ስራ ይሁንሎ!
- Title:
- ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ተከታታይ ትምህርት ክፍል 1፡- እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
- Description:
-
ይህ የመማሪያ ቪድዮ በቴድ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ውስጥ እንዴት በበጎፍቃደኛነት መመዝገብ እንደሚቻል ያሳያል፡፡ በዚህ ቪድዮ የተጠቀሱ አድራሻዎች እንደሚከተሉት ናቸው፤
በኦቲፔዲያ የስልጠና መሳሪያዎች፤ http://translations.ted.org/wiki/Main_Page
ጠቅላላ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ፌስቡክ ግሩፖች
http://www.facebook.com/groups/ITranslateTEDTalks
http://www.facebook.com/groups/ITranscribeTEDxtalksቋንቋ ተኮር የፌስቡክ ግሩፖች ዝርዝር
http://translations.ted.org/wiki/Language_Groupsይሄ ቪድዮ የተሰራው በቴድ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት ውስጥ እንደ በጎ ፍቃደኛ ሆነው ለሚያገለግሉ ነው፡፡ የቴድ ማህበረሰባዊ የትርጉም ፕሮጀክት የቴድ ንግግሮችን ከእንግሊዘኛው ማህበረሰብ ባሻገር ሰብታይትሎችን ፣ ተንቀሳቃሽ ፅሁፎችን በመጠቀም እና በዓለም ላይ ለሚገኙ በጎፍቃደኞች በቀላሉ ለመተርጎም እንዲያመቻቸው ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡
ለተጨማሪ http://www.ted.com/pages/287This video has been created for the volunteers working in the TED Open Translation Project. The TED Open Translation Project brings TEDTalks beyond the English-speaking world by offering subtitles, interactive transcripts and the ability for any talk to be translated by volunteers worldwide.
Learn more at http://www.ted.com/pages/287 - Video Language:
- English
- Team:
closed TED
- Project:
- TED Translator Resources
- Duration:
- 02:15
![]() |
Dimitra Papageorgiou approved Amharic subtitles for OTP Learning Series 01: How to sign up | |
![]() |
dagim zerihun accepted Amharic subtitles for OTP Learning Series 01: How to sign up | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for OTP Learning Series 01: How to sign up | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for OTP Learning Series 01: How to sign up | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for OTP Learning Series 01: How to sign up | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for OTP Learning Series 01: How to sign up | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for OTP Learning Series 01: How to sign up |