Return to Video

Hello Firefox Friends!

  • 0:02 - 0:04
    የፋየር ፎክስ ተጠቃሚ ከሆኑ
  • 0:04 - 0:06
    ምንያህል እንደሚያስደንቅ ለእርስዎ መንገር አያስፈልግም
  • 0:06 - 0:08
    በድረ-ገጽ ውስጥ በጣም አስተማማኝ ብሮውዘር ነው
  • 0:08 - 0:10
    ለኔ ድረ-ገጽን እያሻሻለ እንደሆነ ነው ሚሰማኝ
  • 0:10 - 0:12
    የእርስዎን የበየነ መረብ ደኅንነት ያረጋግጣል
  • 0:12 - 0:14
    መልዕክቱን ለማስፋፋት የእርስዎን እገዛ እንሻለን
  • 0:14 - 0:15
    እናስተዋውቆ…
  • 0:15 - 0:18
    የፋየር ፎክስ ወዳጆች!
  • 0:19 - 0:22
    በአዲስና በሚያስደስት መልኩ እርዳታዎን ለዓለም በማስተዋወቅ እንዲለግሱ
  • 0:23 - 0:27
    ለውጥ ለማምጣት በጣም ቀላል ነው፤ በዛው መጠን ሽልማትን በመጎናፀፍ
  • 0:27 - 0:31
    በተጨማሪም እርስዎ ለመረጃ ቅርብ ይሆናሉ፤ ስለ ፋየር ፎክስ ዜናዎች እና ማስታወቂያዎች
  • 0:31 - 0:33
    ማህበረሰቡን ይቀላቀሉ
  • 0:33 - 0:34
    ለፋየር ፎክስ ያሎት ፍቅር ያካፍሉ
  • 0:34 - 0:36
    ይሸለሙ!
  • 0:37 - 0:40
    የፋየር ፎክስ ወዳጆችን ይቀላቀሉ እናም መልዕክቱን በማስፋፋት ያግዙን
Title:
Hello Firefox Friends!
Description:

Introducing Firefox Friends, our new social sharing program that offers a fresher, better way to show your support for Firefox and all things Mozilla.

At Firefox Friends, you’ll be at the forefront of our mission, sharing our latest news and announcements with the world. And much like Affiliates, you’ll be able to track your impact and get rewarded.

Join Firefox Friends today! https://friends.mozilla.org

more » « less
Video Language:
English
Duration:
0:43

Amharic subtitles

Revisions