የፋየር ፎክስ ተጠቃሚ ከሆኑ ምንያህል እንደሚያስደንቅ ለእርስዎ መንገር አያስፈልግም በድረ-ገጽ ውስጥ በጣም አስተማማኝ ብሮውዘር ነው ለኔ ድረ-ገጽን እያሻሻለ እንደሆነ ነው ሚሰማኝ የእርስዎን የበየነ መረብ ደኅንነት ያረጋግጣል መልዕክቱን ለማስፋፋት የእርስዎን እገዛ እንሻለን እናስተዋውቆ… የፋየር ፎክስ ወዳጆች! በአዲስና በሚያስደስት መልኩ እርዳታዎን ለዓለም በማስተዋወቅ እንዲለግሱ ለውጥ ለማምጣት በጣም ቀላል ነው፤ በዛው መጠን ሽልማትን በመጎናፀፍ በተጨማሪም እርስዎ ለመረጃ ቅርብ ይሆናሉ፤ ስለ ፋየር ፎክስ ዜናዎች እና ማስታወቂያዎች ማህበረሰቡን ይቀላቀሉ ለፋየር ፎክስ ያሎት ፍቅር ያካፍሉ ይሸለሙ! የፋየር ፎክስ ወዳጆችን ይቀላቀሉ እናም መልዕክቱን በማስፋፋት ያግዙን