WEBVTT 00:00:01.666 --> 00:00:03.666 የፋየር ፎክስ ተጠቃሚ ከሆኑ 00:00:03.666 --> 00:00:05.664 ምንያህል እንደሚያስደንቅ ለእርስዎ መንገር አያስፈልግም 00:00:05.664 --> 00:00:08.456 በድረ-ገጽ ውስጥ በጣም አስተማማኝ ብሮውዘር ነው 00:00:08.456 --> 00:00:10.036 ለኔ ድረ-ገጽን እያሻሻለ እንደሆነ ነው ሚሰማኝ 00:00:10.036 --> 00:00:12.016 የእርስዎን የበየነ መረብ ደኅንነት ያረጋግጣል 00:00:12.016 --> 00:00:14.197 መልዕክቱን ለማስፋፋት የእርስዎን እገዛ እንሻለን 00:00:14.197 --> 00:00:15.497 እናስተዋውቆ… 00:00:15.497 --> 00:00:17.541 የፋየር ፎክስ ወዳጆች! 00:00:18.661 --> 00:00:21.705 በአዲስና በሚያስደስት መልኩ እርዳታዎን ለዓለም በማስተዋወቅ እንዲለግሱ 00:00:23.385 --> 00:00:27.058 ለውጥ ለማምጣት በጣም ቀላል ነው፤ በዛው መጠን ሽልማትን በመጎናፀፍ 00:00:27.058 --> 00:00:31.033 በተጨማሪም እርስዎ ለመረጃ ቅርብ ይሆናሉ፤ ስለ ፋየር ፎክስ ዜናዎች እና ማስታወቂያዎች 00:00:31.033 --> 00:00:32.529 ማህበረሰቡን ይቀላቀሉ 00:00:32.529 --> 00:00:34.345 ለፋየር ፎክስ ያሎት ፍቅር ያካፍሉ 00:00:34.345 --> 00:00:35.622 ይሸለሙ! 00:00:37.092 --> 00:00:39.855 የፋየር ፎክስ ወዳጆችን ይቀላቀሉ እናም መልዕክቱን በማስፋፋት ያግዙን