1 00:00:01,666 --> 00:00:03,666 የፋየር ፎክስ ተጠቃሚ ከሆኑ 2 00:00:03,666 --> 00:00:05,664 ምንያህል እንደሚያስደንቅ ለእርስዎ መንገር አያስፈልግም 3 00:00:05,664 --> 00:00:08,456 በድረ-ገጽ ውስጥ በጣም አስተማማኝ ብሮውዘር ነው 4 00:00:08,456 --> 00:00:10,036 ለኔ ድረ-ገጽን እያሻሻለ እንደሆነ ነው ሚሰማኝ 5 00:00:10,036 --> 00:00:12,016 የእርስዎን የበየነ መረብ ደኅንነት ያረጋግጣል 6 00:00:12,016 --> 00:00:14,197 መልዕክቱን ለማስፋፋት የእርስዎን እገዛ እንሻለን 7 00:00:14,197 --> 00:00:15,497 እናስተዋውቆ… 8 00:00:15,497 --> 00:00:17,541 የፋየር ፎክስ ወዳጆች! 9 00:00:18,661 --> 00:00:21,705 በአዲስና በሚያስደስት መልኩ እርዳታዎን ለዓለም በማስተዋወቅ እንዲለግሱ 10 00:00:23,385 --> 00:00:27,058 ለውጥ ለማምጣት በጣም ቀላል ነው፤ በዛው መጠን ሽልማትን በመጎናፀፍ 11 00:00:27,058 --> 00:00:31,033 በተጨማሪም እርስዎ ለመረጃ ቅርብ ይሆናሉ፤ ስለ ፋየር ፎክስ ዜናዎች እና ማስታወቂያዎች 12 00:00:31,033 --> 00:00:32,529 ማህበረሰቡን ይቀላቀሉ 13 00:00:32,529 --> 00:00:34,345 ለፋየር ፎክስ ያሎት ፍቅር ያካፍሉ 14 00:00:34,345 --> 00:00:35,622 ይሸለሙ! 15 00:00:37,092 --> 00:00:39,855 የፋየር ፎክስ ወዳጆችን ይቀላቀሉ እናም መልዕክቱን በማስፋፋት ያግዙን