0:00:01.666,0:00:03.666 የፋየር ፎክስ ተጠቃሚ ከሆኑ 0:00:03.666,0:00:05.664 ምንያህል እንደሚያስደንቅ ለእርስዎ መንገር አያስፈልግም 0:00:05.664,0:00:08.456 በድረ-ገጽ ውስጥ በጣም አስተማማኝ ብሮውዘር ነው 0:00:08.456,0:00:10.036 ለኔ ድረ-ገጽን እያሻሻለ እንደሆነ ነው ሚሰማኝ 0:00:10.036,0:00:12.016 የእርስዎን የበየነ መረብ ደኅንነት ያረጋግጣል 0:00:12.016,0:00:14.197 መልዕክቱን ለማስፋፋት የእርስዎን እገዛ እንሻለን 0:00:14.197,0:00:15.497 እናስተዋውቆ… 0:00:15.497,0:00:17.541 የፋየር ፎክስ ወዳጆች! 0:00:18.661,0:00:21.705 በአዲስና በሚያስደስት መልኩ እርዳታዎን ለዓለም በማስተዋወቅ እንዲለግሱ 0:00:23.385,0:00:27.058 ለውጥ ለማምጣት በጣም ቀላል ነው፤ በዛው መጠን ሽልማትን በመጎናፀፍ 0:00:27.058,0:00:31.033 በተጨማሪም እርስዎ ለመረጃ ቅርብ ይሆናሉ፤ ስለ ፋየር ፎክስ ዜናዎች እና ማስታወቂያዎች 0:00:31.033,0:00:32.529 ማህበረሰቡን ይቀላቀሉ 0:00:32.529,0:00:34.345 ለፋየር ፎክስ ያሎት ፍቅር ያካፍሉ 0:00:34.345,0:00:35.622 ይሸለሙ! 0:00:37.092,0:00:39.855 የፋየር ፎክስ ወዳጆችን ይቀላቀሉ እናም መልዕክቱን በማስፋፋት ያግዙን