-
ሰላም
-
ይህ አጭር ቪዲዮ አሁን በድጋሚ በGMTK ቪዲዮዎች ላይ የተተረጎሙ
መግለጫ ጽሁፎችን
-
ማበርከት እንደምትችሉ ለማሳወቅ ነው።
-
YouTube በቅርብ ጊዜ ይህንን ችሎታ ቢያስወግድም
-
አሁን በድጋሚ ይህንን ማድረግ ይምትችሉበት መንገድ አዘጋጅቻለኡው፡፡
-
የምታደርጉት እንደዚህ ነው...
-
በሁሉም ቪዲዮዎች መግለቻ ጽሁፍ መጨረሻ ላይ ቪዲዮው በAmara
(ነጻ የማህበረሰብ መተርጎሚያ ድረገጽ)
-
ላይ ወዳለው ገጹ የሚመራ ሊንክ ይግኛል።
-
በAmara ላይ አካውንት ክክፈቱ በኋላ "Add/Edit
subtitles" የሚለውን በመጫን
-
ማበርከት የሚፈልጉትን ቋንቋ መምረጥ ይቻላል።
-
ከዚያ በኋላ የእንግሊዝኛ ጽሁፉን በግራ በኩል እየተመለከቱ
የእርስዎን ትርጉም በቀኝ በኩል ባለው ሳጥን ውስጥ
-
ማስገባት ይችላሉ።
-
ሁሉንም ከጨረሱ በኋላ "Yes, start syncing" የሚለውን
ተጫኑ።
-
ከዛ በኋላ እኔ ጋር ትርጉም እንዳስገቡ ማስታወቂያ ሲደርሰኝ
የእናንተን ትርጉም ወደ ቪዲዮው ማስገባት እችላለው።
-
የእናንተንም Amara ስም በቪዲዮው መግለጫ ውስጥ አካትተዋለው።
-
በአዳዲስ ቪዲዮዎች ላይ ለመፍጠን ብሞክርም በቆዩ ቪዲዮዎች ላይ ግን
-
ትርጉሞቹን መጨመር የምችለው በወር አንዴ ብች ነው።
-
በደንብ ግልጽ ለመሆን ሁሉም ትርጉሞች የሚጨመሩት በፍላጎት ነው።
-
እኔ ማንም ይህንን እንዴያደርግ እየጠየኩ አይድለም ግን መተባበር
የፈለገን እቀበላለው።
-
እስካሁንም የGMTK ቪዲዮዎችን ወደ ፈረንሳይኛ፣ ጣልያንኛ፣ ኮሪያኛ
ቱርክኛ፣ ጃፓንኛ፣
-
ስፓኒሽ እንዲሁም ወደ ሌሎች ብዙ ብዙ ቋንቋዎች በመተርጎም
የተባበሩኝን አመሰግናለው።
-
የጌም ፈጠራ እውቀት ነጻና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን
እያደረጋቹ ነው።
-
ስለዚህ አመሰግናለሁ እና በቅርቡ እንገናኛለን።