1 00:00:00,160 --> 00:00:01,260 ሰላም 2 00:00:01,260 --> 00:00:07,299 ይህ አጭር ቪዲዮ አሁን በድጋሚ በGMTK ቪዲዮዎች ላይ የተተረጎሙ መግለጫ ጽሁፎችን 3 00:00:07,299 --> 00:00:09,550 ማበርከት እንደምትችሉ ለማሳወቅ ነው። 4 00:00:09,550 --> 00:00:15,120 YouTube በቅርብ ጊዜ ይህንን ችሎታ ቢያስወግድም 5 00:00:15,120 --> 00:00:18,412 አሁን በድጋሚ ይህንን ማድረግ ይምትችሉበት መንገድ አዘጋጅቻለኡው፡፡ 6 00:00:18,412 --> 00:00:19,920 የምታደርጉት እንደዚህ ነው... 7 00:00:19,920 --> 00:00:24,039 በሁሉም ቪዲዮዎች መግለቻ ጽሁፍ መጨረሻ ላይ ቪዲዮው በAmara (ነጻ የማህበረሰብ መተርጎሚያ ድረገጽ) 8 00:00:24,039 --> 00:00:28,650 ላይ ወዳለው ገጹ የሚመራ ሊንክ ይግኛል። 9 00:00:28,650 --> 00:00:33,579 በAmara ላይ አካውንት ክክፈቱ በኋላ "Add/Edit subtitles" የሚለውን በመጫን 10 00:00:33,579 --> 00:00:36,790 ማበርከት የሚፈልጉትን ቋንቋ መምረጥ ይቻላል። 11 00:00:36,790 --> 00:00:41,200 ከዚያ በኋላ የእንግሊዝኛ ጽሁፉን በግራ በኩል እየተመለከቱ የእርስዎን ትርጉም በቀኝ በኩል ባለው ሳጥን ውስጥ 12 00:00:41,200 --> 00:00:42,660 ማስገባት ይችላሉ። 13 00:00:42,660 --> 00:00:45,710 ሁሉንም ከጨረሱ በኋላ "Yes, start syncing" የሚለውን ተጫኑ። 14 00:00:45,710 --> 00:00:51,340 ከዛ በኋላ እኔ ጋር ትርጉም እንዳስገቡ ማስታወቂያ ሲደርሰኝ የእናንተን ትርጉም ወደ ቪዲዮው ማስገባት እችላለው። 15 00:00:51,340 --> 00:00:54,449 የእናንተንም Amara ስም በቪዲዮው መግለጫ ውስጥ አካትተዋለው። 16 00:00:54,449 --> 00:00:58,920 በአዳዲስ ቪዲዮዎች ላይ ለመፍጠን ብሞክርም በቆዩ ቪዲዮዎች ላይ ግን 17 00:00:58,920 --> 00:01:01,790 ትርጉሞቹን መጨመር የምችለው በወር አንዴ ብች ነው። 18 00:01:01,790 --> 00:01:06,813 በደንብ ግልጽ ለመሆን ሁሉም ትርጉሞች የሚጨመሩት በፍላጎት ነው። 19 00:01:06,813 --> 00:01:12,323 እኔ ማንም ይህንን እንዴያደርግ እየጠየኩ አይድለም ግን መተባበር የፈለገን እቀበላለው። 20 00:01:12,323 --> 00:01:19,060 እስካሁንም የGMTK ቪዲዮዎችን ወደ ፈረንሳይኛ፣ ጣልያንኛ፣ ኮሪያኛ ቱርክኛ፣ ጃፓንኛ፣ 21 00:01:19,060 --> 00:01:22,070 ስፓኒሽ እንዲሁም ወደ ሌሎች ብዙ ብዙ ቋንቋዎች በመተርጎም የተባበሩኝን አመሰግናለው። 22 00:01:22,070 --> 00:01:28,440 የጌም ፈጠራ እውቀት ነጻና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን እያደረጋቹ ነው። 23 00:01:28,440 --> 00:01:30,710 ስለዚህ አመሰግናለሁ እና በቅርቡ እንገናኛለን።