WEBVTT 00:00:00.160 --> 00:00:01.260 ሰላም 00:00:01.260 --> 00:00:07.299 ይህ አጭር ቪዲዮ አሁን በድጋሚ በGMTK ቪዲዮዎች ላይ የተተረጎሙ መግለጫ ጽሁፎችን 00:00:07.299 --> 00:00:09.550 ማበርከት እንደምትችሉ ለማሳወቅ ነው። 00:00:09.550 --> 00:00:15.120 YouTube በቅርብ ጊዜ ይህንን ችሎታ ቢያስወግድም 00:00:15.120 --> 00:00:18.412 አሁን በድጋሚ ይህንን ማድረግ ይምትችሉበት መንገድ አዘጋጅቻለኡው፡፡ 00:00:18.412 --> 00:00:19.920 የምታደርጉት እንደዚህ ነው... 00:00:19.920 --> 00:00:24.039 በሁሉም ቪዲዮዎች መግለቻ ጽሁፍ መጨረሻ ላይ ቪዲዮው በAmara (ነጻ የማህበረሰብ መተርጎሚያ ድረገጽ) 00:00:24.039 --> 00:00:28.650 ላይ ወዳለው ገጹ የሚመራ ሊንክ ይግኛል። 00:00:28.650 --> 00:00:33.579 በAmara ላይ አካውንት ክክፈቱ በኋላ "Add/Edit subtitles" የሚለውን በመጫን 00:00:33.579 --> 00:00:36.790 ማበርከት የሚፈልጉትን ቋንቋ መምረጥ ይቻላል። 00:00:36.790 --> 00:00:41.200 ከዚያ በኋላ የእንግሊዝኛ ጽሁፉን በግራ በኩል እየተመለከቱ የእርስዎን ትርጉም በቀኝ በኩል ባለው ሳጥን ውስጥ 00:00:41.200 --> 00:00:42.660 ማስገባት ይችላሉ። 00:00:42.660 --> 00:00:45.710 ሁሉንም ከጨረሱ በኋላ "Yes, start syncing" የሚለውን ተጫኑ። 00:00:45.710 --> 00:00:51.340 ከዛ በኋላ እኔ ጋር ትርጉም እንዳስገቡ ማስታወቂያ ሲደርሰኝ የእናንተን ትርጉም ወደ ቪዲዮው ማስገባት እችላለው። 00:00:51.340 --> 00:00:54.449 የእናንተንም Amara ስም በቪዲዮው መግለጫ ውስጥ አካትተዋለው። 00:00:54.449 --> 00:00:58.920 በአዳዲስ ቪዲዮዎች ላይ ለመፍጠን ብሞክርም በቆዩ ቪዲዮዎች ላይ ግን 00:00:58.920 --> 00:01:01.790 ትርጉሞቹን መጨመር የምችለው በወር አንዴ ብች ነው። 00:01:01.790 --> 00:01:06.813 በደንብ ግልጽ ለመሆን ሁሉም ትርጉሞች የሚጨመሩት በፍላጎት ነው። 00:01:06.813 --> 00:01:12.323 እኔ ማንም ይህንን እንዴያደርግ እየጠየኩ አይድለም ግን መተባበር የፈለገን እቀበላለው። 00:01:12.323 --> 00:01:19.060 እስካሁንም የGMTK ቪዲዮዎችን ወደ ፈረንሳይኛ፣ ጣልያንኛ፣ ኮሪያኛ ቱርክኛ፣ ጃፓንኛ፣ 00:01:19.060 --> 00:01:22.070 ስፓኒሽ እንዲሁም ወደ ሌሎች ብዙ ብዙ ቋንቋዎች በመተርጎም የተባበሩኝን አመሰግናለው። 00:01:22.070 --> 00:01:28.440 የጌም ፈጠራ እውቀት ነጻና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን እያደረጋቹ ነው። 00:01:28.440 --> 00:01:30.710 ስለዚህ አመሰግናለሁ እና በቅርቡ እንገናኛለን።