ዜና ላይ ያጠነጠነ ዜና
-
0:00 - 0:04ዜና ርዕዮተ-ዓለማችንን እንዴት አርጎ ነው ሚቀርፀው?
-
0:04 - 0:10ይሄ የዓለምን አህጉራዊ አቀማመጥ ያሳየናል
-
0:10 - 0:16ይሄ ደሞ ዜና በአሜሪካውያን እይታ ላይ ያለውን ተጽኖ ያሳየናል
-
0:17 - 0:31ይሄ ካርታ -- (ጭብጨባ) -- ይህ ካርታ የሚያሳየው በየሴኮንዱ
-
0:31 - 0:36የአሜሪካውያን የዜና አውታሮች ለዜና የሚሰጡት ቦታ ነው
-
0:36 - 0:41በሀገር ሲከፋፈል በ2007 እ.ኤ.አ፤ ከአንድ ዓመት በፊት
-
0:41 - 0:47ይህ ሰሜን ኮሪያ የኒኩሌር ስራዋን ለማቋረጥ የተስማማችበት ወር ነበር
-
0:47 - 0:51በኢንዶኔስያ ከባድ ጎርፍ ነበር
-
0:51 - 0:59በፓሪስ የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት የሰው ልጅ በአካባቢው ላይ የሚፈጥረውን ተጽኖ የሚያሳይ ጥናት አወጣ
-
0:59 - 1:04አሜሪካ 79 በመቶ የሚሆነውን የዜና ሸፋን ትይዛለች
-
1:04 - 1:09አሜሪካን ብናወጣት፤ የተቀሩት 21 በመቶዎቹን ስናያቸው
-
1:09 - 1:16ኢራቅን በብዛት እናያታለን፤ ያ ትልቁ አረንጓዴ ነገር ነው እና ሌሎች ትናንሾቹ
-
1:16 - 1:24የሩስያ ፣ ቻይና እና ህንድ ጥምር ሽፋን ሊደርስ የቻለው አንደ በመቶ
-
1:24 - 1:30የሁሉንም ዜናዎች ብናጤናቸው እና አንድ ዜናን ብናወጣ
-
1:30 - 1:32ዓለም ይህን ትመስላለች
-
1:32 - 1:38ያዜና ምንድን ነው? የአና ኒኮል ህልፈተ ህይወት
-
1:39 - 1:42ይህ ዜና ከኢራቅ በቀር ሁሉንም አገር አዳርሷል
-
1:42 - 1:47ከዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት ጥናት በአስር እጥፍ ሽፋን አግኝቷል
-
1:48 - 1:50እናም ሁኔታው እየቀጠለ ነው
-
1:50 - 1:53እንደምናውቀው ብሪትኒ በጣም እየጨመረች መታለች
-
1:53 - 1:56ታድያ ስለዓለም በብዛት ለምን አንሰማም?
-
1:56 - 2:02አንደኛው ምክንያት የዜና ድርጅቶች በሌላ አገር ያሏቸውን ቢሮዎች በግማሽ ቀንሰዋል
-
2:02 - 2:11በአንድ ግለሰብ ከሚመራው በናይሮቢ፣ ኒው ዴልሂ እና ሙምባይ ከሚገኘው የኤ.ቢ.ሲ አነስተኛ ቢሮ በስተቀር
-
2:11 - 2:19በአፍሪካ፣ ህንድ እና ደቡብ አሜሪካ ምንም ዓይነት የዜና ቢሮዎች አይገኙም
-
2:19 - 2:24ምንም እነኳን ቦታዎቹ ከሁለት ቢልዮን ህዝብ በላይ ቢገኝባቸውም
-
2:25 - 2:30እውነታው ግን ለብሪትኒ ሽፋን መስጠት ወጪ አይጠይቅም
-
2:30 - 2:33ይህ የዓለም ሽፋን ደሞ የባሰ የሚረብሸው
-
2:33 - 2:35ሰዎች ለዜና ብለው የሚሄዱበትን ቦታ ስናይ ነው
-
2:36 - 2:40የአገር ውስጥ ዜና ሰፊ ነው
-
2:40 - 2:44በሚያሳዝን መልኩ ለዓለም ዜና የሚሰጠው ሽፋን 12 በመቶ ብቻ ነው
-
2:45 - 2:47ድረ-ገጾችስ?
-
2:47 - 2:51ዝነኛ የተባሉት የዜና ድረ-ገጾች ምንም የተሻሉ አይደሉም
-
2:51 - 2:56ባለፈው ዓመት ፒው እና የኮሎምቢያ ጄ ት/ቤት 14000 ዜናዎችን አጥንተዋል
-
2:56 - 2:59የተገኙትም ከጉግል ዜና የፊት ገጽ ነበር
-
2:59 - 3:03እነሱም ሽፋን የሰጡት ለነዛው 24 ዜናዎች ነበር
-
3:03 - 3:08በተመሳሳይ መልኩ በድረ-ገጾች ይዘት ላይ የተካሄደ ጥናት እንዳሳይው፤ በአሜሪካውያን ዘጋቢዎች ስለዓለም የሚሰሩት ዜናዎች
-
3:08 - 3:12ከአጃንስ ፕሬስ እና ከሮይተርስ የሚለቀሙ ናቸው
-
3:12 - 3:16እናም ሰዉ ሊረዳው በሚችል መንገድ እንኳን አያስቀምጡትም
-
3:16 - 3:21እና ሁሉንም ስታገናኙት፤ ለምን የኮሌጅ ተመራቂዎች
-
3:21 - 3:23ብዙ ትምህርት ያላገኙ አሜሪካውያንን ጨምሮ
-
3:23 - 3:26ከሌሎች ተመሳሳይ ሀገራት ከ20 ዓመታት በፊት ሊያቁ የቻሉትን እነሱ ማወቅ የተሳናቸው
-
3:26 - 3:32ፍላጎት ሳይኖረን ቀርቶ መስሏችሁ ከሆነ
-
3:32 - 3:34ተሳስታችኋል
-
3:34 - 3:41ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዓለም ዜና እንከታተላለን የሚሉ አሜሪካውያን ቁጥር
-
3:41 - 3:4350 በመቶ ደርሷል
-
3:43 - 3:51ዋናው ጥያቄ ግን ይሄን የተሳሳተ ርዕዮተ-ዓለም ለአሜሪካውያን እንመኛለን
-
3:51 - 3:54የዓለም አቀፍ ትስስር እየጨመረ በመጣበት ዘመን?
-
3:54 - 3:57የተሻለ ማድረግ እንደምንችል አቃለሁ
-
3:57 - 4:00አለማድረጉስ ያዋጣናል? አመሰግናለሁ!
- Title:
- ዜና ላይ ያጠነጠነ ዜና
- Speaker:
- አሊሳ ሚለር
- Description:
-
የፐብሊክ ራዲዮ ኢንተርናሽናል ሀላፊ የሆነቸው አሊሳ ሚለር ምንም እንኳን ስለዓለም ማወቅ ብንፈልግም፤ የአሜሪካ ሚዲያ ሙሉ ገጽታውን አያሳየንም ትለናለች፡፡ ዓይን ገላጭ ቁጥሮችን እና ምስላዊ ገለጻን በመጠቀም ታስተምረናለች፡፡
- Video Language:
- English
- Team:
closed TED
- Project:
- TEDTalks
- Duration:
- 04:06
![]() |
Dimitra Papageorgiou approved Amharic subtitles for How the news distorts our worldview | |
![]() |
dagim zerihun edited Amharic subtitles for How the news distorts our worldview | |
![]() |
dagim zerihun accepted Amharic subtitles for How the news distorts our worldview | |
![]() |
dagim zerihun edited Amharic subtitles for How the news distorts our worldview | |
![]() |
dagim zerihun edited Amharic subtitles for How the news distorts our worldview | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for How the news distorts our worldview | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for How the news distorts our worldview | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for How the news distorts our worldview |