[Script Info] Title: [Events] Format: Layer, Start, End, Style, Name, MarginL, MarginR, MarginV, Effect, Text Dialogue: 0,0:00:00.00,0:00:04.00,Default,,0000,0000,0000,,ዜና ርዕዮተ-ዓለማችንን እንዴት አርጎ ነው ሚቀርፀው? Dialogue: 0,0:00:04.00,0:00:10.00,Default,,0000,0000,0000,,ይሄ የዓለምን አህጉራዊ አቀማመጥ ያሳየናል Dialogue: 0,0:00:10.00,0:00:16.00,Default,,0000,0000,0000,,ይሄ ደሞ ዜና በአሜሪካውያን እይታ ላይ ያለውን ተጽኖ ያሳየናል Dialogue: 0,0:00:17.00,0:00:31.00,Default,,0000,0000,0000,,ይሄ ካርታ -- (ጭብጨባ) -- ይህ ካርታ የሚያሳየው በየሴኮንዱ Dialogue: 0,0:00:31.00,0:00:36.00,Default,,0000,0000,0000,,የአሜሪካውያን የዜና አውታሮች ለዜና የሚሰጡት ቦታ ነው Dialogue: 0,0:00:36.00,0:00:41.00,Default,,0000,0000,0000,,በሀገር ሲከፋፈል በ2007 እ.ኤ.አ፤ ከአንድ ዓመት በፊት Dialogue: 0,0:00:41.00,0:00:47.00,Default,,0000,0000,0000,,ይህ ሰሜን ኮሪያ የኒኩሌር ስራዋን ለማቋረጥ የተስማማችበት ወር ነበር Dialogue: 0,0:00:47.00,0:00:51.00,Default,,0000,0000,0000,,በኢንዶኔስያ ከባድ ጎርፍ ነበር Dialogue: 0,0:00:51.00,0:00:59.00,Default,,0000,0000,0000,,በፓሪስ የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት የሰው ልጅ በአካባቢው ላይ የሚፈጥረውን ተጽኖ የሚያሳይ ጥናት አወጣ Dialogue: 0,0:00:59.00,0:01:04.00,Default,,0000,0000,0000,,አሜሪካ 79 በመቶ የሚሆነውን የዜና ሸፋን ትይዛለች Dialogue: 0,0:01:04.00,0:01:09.00,Default,,0000,0000,0000,,አሜሪካን ብናወጣት፤ የተቀሩት 21 በመቶዎቹን ስናያቸው Dialogue: 0,0:01:09.00,0:01:16.00,Default,,0000,0000,0000,,ኢራቅን በብዛት እናያታለን፤ ያ ትልቁ አረንጓዴ ነገር ነው እና ሌሎች ትናንሾቹ Dialogue: 0,0:01:16.00,0:01:24.00,Default,,0000,0000,0000,,የሩስያ ፣ ቻይና እና ህንድ ጥምር ሽፋን ሊደርስ የቻለው አንደ በመቶ Dialogue: 0,0:01:24.00,0:01:30.00,Default,,0000,0000,0000,,የሁሉንም ዜናዎች ብናጤናቸው እና አንድ ዜናን ብናወጣ Dialogue: 0,0:01:30.00,0:01:32.00,Default,,0000,0000,0000,,ዓለም ይህን ትመስላለች Dialogue: 0,0:01:32.00,0:01:38.00,Default,,0000,0000,0000,,ያዜና ምንድን ነው? የአና ኒኮል ህልፈተ ህይወት Dialogue: 0,0:01:39.00,0:01:42.00,Default,,0000,0000,0000,,ይህ ዜና ከኢራቅ በቀር ሁሉንም አገር አዳርሷል Dialogue: 0,0:01:42.00,0:01:47.00,Default,,0000,0000,0000,,ከዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት ጥናት በአስር እጥፍ ሽፋን አግኝቷል Dialogue: 0,0:01:48.00,0:01:50.00,Default,,0000,0000,0000,,እናም ሁኔታው እየቀጠለ ነው Dialogue: 0,0:01:50.00,0:01:53.00,Default,,0000,0000,0000,,እንደምናውቀው ብሪትኒ በጣም እየጨመረች መታለች Dialogue: 0,0:01:53.00,0:01:56.00,Default,,0000,0000,0000,,ታድያ ስለዓለም በብዛት ለምን አንሰማም? Dialogue: 0,0:01:56.00,0:02:02.00,Default,,0000,0000,0000,,አንደኛው ምክንያት የዜና ድርጅቶች በሌላ አገር ያሏቸውን ቢሮዎች በግማሽ ቀንሰዋል Dialogue: 0,0:02:02.00,0:02:11.00,Default,,0000,0000,0000,,በአንድ ግለሰብ ከሚመራው በናይሮቢ፣ ኒው ዴልሂ እና ሙምባይ ከሚገኘው የኤ.ቢ.ሲ አነስተኛ ቢሮ በስተቀር Dialogue: 0,0:02:11.00,0:02:19.00,Default,,0000,0000,0000,,በአፍሪካ፣ ህንድ እና ደቡብ አሜሪካ ምንም ዓይነት የዜና ቢሮዎች አይገኙም Dialogue: 0,0:02:19.00,0:02:24.00,Default,,0000,0000,0000,,ምንም እነኳን ቦታዎቹ ከሁለት ቢልዮን ህዝብ በላይ ቢገኝባቸውም Dialogue: 0,0:02:25.00,0:02:30.00,Default,,0000,0000,0000,,እውነታው ግን ለብሪትኒ ሽፋን መስጠት ወጪ አይጠይቅም Dialogue: 0,0:02:30.00,0:02:33.00,Default,,0000,0000,0000,,ይህ የዓለም ሽፋን ደሞ የባሰ የሚረብሸው Dialogue: 0,0:02:33.00,0:02:35.00,Default,,0000,0000,0000,,ሰዎች ለዜና ብለው የሚሄዱበትን ቦታ ስናይ ነው Dialogue: 0,0:02:36.00,0:02:40.00,Default,,0000,0000,0000,,የአገር ውስጥ ዜና ሰፊ ነው Dialogue: 0,0:02:40.00,0:02:44.00,Default,,0000,0000,0000,,በሚያሳዝን መልኩ ለዓለም ዜና የሚሰጠው ሽፋን 12 በመቶ ብቻ ነው Dialogue: 0,0:02:45.00,0:02:47.00,Default,,0000,0000,0000,,ድረ-ገጾችስ? Dialogue: 0,0:02:47.00,0:02:51.00,Default,,0000,0000,0000,,ዝነኛ የተባሉት የዜና ድረ-ገጾች ምንም የተሻሉ አይደሉም Dialogue: 0,0:02:51.00,0:02:56.00,Default,,0000,0000,0000,,ባለፈው ዓመት ፒው እና የኮሎምቢያ ጄ ት/ቤት 14000 ዜናዎችን አጥንተዋል Dialogue: 0,0:02:56.00,0:02:59.00,Default,,0000,0000,0000,,የተገኙትም ከጉግል ዜና የፊት ገጽ ነበር Dialogue: 0,0:02:59.00,0:03:03.00,Default,,0000,0000,0000,,እነሱም ሽፋን የሰጡት ለነዛው 24 ዜናዎች ነበር Dialogue: 0,0:03:03.00,0:03:08.00,Default,,0000,0000,0000,,በተመሳሳይ መልኩ በድረ-ገጾች ይዘት ላይ የተካሄደ ጥናት እንዳሳይው፤ በአሜሪካውያን ዘጋቢዎች ስለዓለም የሚሰሩት ዜናዎች Dialogue: 0,0:03:08.00,0:03:12.00,Default,,0000,0000,0000,,ከአጃንስ ፕሬስ እና ከሮይተርስ የሚለቀሙ ናቸው Dialogue: 0,0:03:12.00,0:03:16.00,Default,,0000,0000,0000,,እናም ሰዉ ሊረዳው በሚችል መንገድ እንኳን አያስቀምጡትም Dialogue: 0,0:03:16.00,0:03:21.00,Default,,0000,0000,0000,,እና ሁሉንም ስታገናኙት፤ ለምን የኮሌጅ ተመራቂዎች Dialogue: 0,0:03:21.00,0:03:23.00,Default,,0000,0000,0000,,ብዙ ትምህርት ያላገኙ አሜሪካውያንን ጨምሮ Dialogue: 0,0:03:23.00,0:03:26.00,Default,,0000,0000,0000,,ከሌሎች ተመሳሳይ ሀገራት ከ20 ዓመታት በፊት ሊያቁ የቻሉትን እነሱ ማወቅ የተሳናቸው Dialogue: 0,0:03:26.00,0:03:32.00,Default,,0000,0000,0000,,ፍላጎት ሳይኖረን ቀርቶ መስሏችሁ ከሆነ Dialogue: 0,0:03:32.00,0:03:34.00,Default,,0000,0000,0000,,ተሳስታችኋል Dialogue: 0,0:03:34.00,0:03:41.00,Default,,0000,0000,0000,,ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዓለም ዜና እንከታተላለን የሚሉ አሜሪካውያን ቁጥር Dialogue: 0,0:03:41.00,0:03:43.00,Default,,0000,0000,0000,,50 በመቶ ደርሷል Dialogue: 0,0:03:43.00,0:03:51.00,Default,,0000,0000,0000,,ዋናው ጥያቄ ግን ይሄን የተሳሳተ ርዕዮተ-ዓለም ለአሜሪካውያን እንመኛለን Dialogue: 0,0:03:51.00,0:03:54.00,Default,,0000,0000,0000,,የዓለም አቀፍ ትስስር እየጨመረ በመጣበት ዘመን? Dialogue: 0,0:03:54.00,0:03:57.00,Default,,0000,0000,0000,,የተሻለ ማድረግ እንደምንችል አቃለሁ Dialogue: 0,0:03:57.00,0:04:00.00,Default,,0000,0000,0000,,አለማድረጉስ ያዋጣናል? አመሰግናለሁ!