1 00:00:00,000 --> 00:00:04,000 ዜና ርዕዮተ-ዓለማችንን እንዴት አርጎ ነው ሚቀርፀው? 2 00:00:04,000 --> 00:00:10,000 ይሄ የዓለምን አህጉራዊ አቀማመጥ ያሳየናል 3 00:00:10,000 --> 00:00:16,000 ይሄ ደሞ ዜና በአሜሪካውያን እይታ ላይ ያለውን ተጽኖ ያሳየናል 4 00:00:17,000 --> 00:00:31,000 ይሄ ካርታ -- (ጭብጨባ) -- ይህ ካርታ የሚያሳየው በየሴኮንዱ 5 00:00:31,000 --> 00:00:36,000 የአሜሪካውያን የዜና አውታሮች ለዜና የሚሰጡት ቦታ ነው 6 00:00:36,000 --> 00:00:41,000 በሀገር ሲከፋፈል በ2007 እ.ኤ.አ፤ ከአንድ ዓመት በፊት 7 00:00:41,000 --> 00:00:47,000 ይህ ሰሜን ኮሪያ የኒኩሌር ስራዋን ለማቋረጥ የተስማማችበት ወር ነበር 8 00:00:47,000 --> 00:00:51,000 በኢንዶኔስያ ከባድ ጎርፍ ነበር 9 00:00:51,000 --> 00:00:59,000 በፓሪስ የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት የሰው ልጅ በአካባቢው ላይ የሚፈጥረውን ተጽኖ የሚያሳይ ጥናት አወጣ 10 00:00:59,000 --> 00:01:04,000 አሜሪካ 79 በመቶ የሚሆነውን የዜና ሸፋን ትይዛለች 11 00:01:04,000 --> 00:01:09,000 አሜሪካን ብናወጣት፤ የተቀሩት 21 በመቶዎቹን ስናያቸው 12 00:01:09,000 --> 00:01:16,000 ኢራቅን በብዛት እናያታለን፤ ያ ትልቁ አረንጓዴ ነገር ነው እና ሌሎች ትናንሾቹ 13 00:01:16,000 --> 00:01:24,000 የሩስያ ፣ ቻይና እና ህንድ ጥምር ሽፋን ሊደርስ የቻለው አንደ በመቶ 14 00:01:24,000 --> 00:01:30,000 የሁሉንም ዜናዎች ብናጤናቸው እና አንድ ዜናን ብናወጣ 15 00:01:30,000 --> 00:01:32,000 ዓለም ይህን ትመስላለች 16 00:01:32,000 --> 00:01:38,000 ያዜና ምንድን ነው? የአና ኒኮል ህልፈተ ህይወት 17 00:01:39,000 --> 00:01:42,000 ይህ ዜና ከኢራቅ በቀር ሁሉንም አገር አዳርሷል 18 00:01:42,000 --> 00:01:47,000 ከዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት ጥናት በአስር እጥፍ ሽፋን አግኝቷል 19 00:01:48,000 --> 00:01:50,000 እናም ሁኔታው እየቀጠለ ነው 20 00:01:50,000 --> 00:01:53,000 እንደምናውቀው ብሪትኒ በጣም እየጨመረች መታለች 21 00:01:53,000 --> 00:01:56,000 ታድያ ስለዓለም በብዛት ለምን አንሰማም? 22 00:01:56,000 --> 00:02:02,000 አንደኛው ምክንያት የዜና ድርጅቶች በሌላ አገር ያሏቸውን ቢሮዎች በግማሽ ቀንሰዋል 23 00:02:02,000 --> 00:02:11,000 በአንድ ግለሰብ ከሚመራው በናይሮቢ፣ ኒው ዴልሂ እና ሙምባይ ከሚገኘው የኤ.ቢ.ሲ አነስተኛ ቢሮ በስተቀር 24 00:02:11,000 --> 00:02:19,000 በአፍሪካ፣ ህንድ እና ደቡብ አሜሪካ ምንም ዓይነት የዜና ቢሮዎች አይገኙም 25 00:02:19,000 --> 00:02:24,000 ምንም እነኳን ቦታዎቹ ከሁለት ቢልዮን ህዝብ በላይ ቢገኝባቸውም 26 00:02:25,000 --> 00:02:30,000 እውነታው ግን ለብሪትኒ ሽፋን መስጠት ወጪ አይጠይቅም 27 00:02:30,000 --> 00:02:33,000 ይህ የዓለም ሽፋን ደሞ የባሰ የሚረብሸው 28 00:02:33,000 --> 00:02:35,000 ሰዎች ለዜና ብለው የሚሄዱበትን ቦታ ስናይ ነው 29 00:02:36,000 --> 00:02:40,000 የአገር ውስጥ ዜና ሰፊ ነው 30 00:02:40,000 --> 00:02:44,000 በሚያሳዝን መልኩ ለዓለም ዜና የሚሰጠው ሽፋን 12 በመቶ ብቻ ነው 31 00:02:45,000 --> 00:02:47,000 ድረ-ገጾችስ? 32 00:02:47,000 --> 00:02:51,000 ዝነኛ የተባሉት የዜና ድረ-ገጾች ምንም የተሻሉ አይደሉም 33 00:02:51,000 --> 00:02:56,000 ባለፈው ዓመት ፒው እና የኮሎምቢያ ጄ ት/ቤት 14000 ዜናዎችን አጥንተዋል 34 00:02:56,000 --> 00:02:59,000 የተገኙትም ከጉግል ዜና የፊት ገጽ ነበር 35 00:02:59,000 --> 00:03:03,000 እነሱም ሽፋን የሰጡት ለነዛው 24 ዜናዎች ነበር 36 00:03:03,000 --> 00:03:08,000 በተመሳሳይ መልኩ በድረ-ገጾች ይዘት ላይ የተካሄደ ጥናት እንዳሳይው፤ በአሜሪካውያን ዘጋቢዎች ስለዓለም የሚሰሩት ዜናዎች 37 00:03:08,000 --> 00:03:12,000 ከአጃንስ ፕሬስ እና ከሮይተርስ የሚለቀሙ ናቸው 38 00:03:12,000 --> 00:03:16,000 እናም ሰዉ ሊረዳው በሚችል መንገድ እንኳን አያስቀምጡትም 39 00:03:16,000 --> 00:03:21,000 እና ሁሉንም ስታገናኙት፤ ለምን የኮሌጅ ተመራቂዎች 40 00:03:21,000 --> 00:03:23,000 ብዙ ትምህርት ያላገኙ አሜሪካውያንን ጨምሮ 41 00:03:23,000 --> 00:03:26,000 ከሌሎች ተመሳሳይ ሀገራት ከ20 ዓመታት በፊት ሊያቁ የቻሉትን እነሱ ማወቅ የተሳናቸው 42 00:03:26,000 --> 00:03:32,000 ፍላጎት ሳይኖረን ቀርቶ መስሏችሁ ከሆነ 43 00:03:32,000 --> 00:03:34,000 ተሳስታችኋል 44 00:03:34,000 --> 00:03:41,000 ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዓለም ዜና እንከታተላለን የሚሉ አሜሪካውያን ቁጥር 45 00:03:41,000 --> 00:03:43,000 50 በመቶ ደርሷል 46 00:03:43,000 --> 00:03:51,000 ዋናው ጥያቄ ግን ይሄን የተሳሳተ ርዕዮተ-ዓለም ለአሜሪካውያን እንመኛለን 47 00:03:51,000 --> 00:03:54,000 የዓለም አቀፍ ትስስር እየጨመረ በመጣበት ዘመን? 48 00:03:54,000 --> 00:03:57,000 የተሻለ ማድረግ እንደምንችል አቃለሁ 49 00:03:57,000 --> 00:04:00,000 አለማድረጉስ ያዋጣናል? አመሰግናለሁ!