NatureNow: Greta Thunberg and George Monbiot make short film on the climate crisis
-
0:02 - 0:04ይህ መልእክት እንደዋዛ መታየት ያለበት አደለም፡፡
-
0:04 - 0:07እኔ ስሜ ግሬታ ቱንበርግ ነው፡፡
-
0:07 - 0:10እኛ አሁን እየኖርን ያለነው በጅምላ በምንጠፋበት
ሁኔታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ላይ ነው፡፡ -
0:11 - 0:14የአየር ንብረታችን በእጅጉ እየተበላሸ ነው፡፡
-
0:14 - 0:18እንደ እኔ ያሉ ሕጻናት ይህንን ለመቃወም
ትምህርታቸውን እያቆሙ ነው፡፡ -
0:19 - 0:21ነገር ግን ይህንን አሁንም ማስተካከል እንችላለን፡፡
-
0:21 - 0:23እናንተም ይህንን ለማስተካከል አሁንም ትችላላችሁ፡፡
-
0:23 - 0:27በሕይወት ለመኖር መቀጠል እንችል ዘንድ የቅሪተ አካል ነዳጅን ማቃጠል ማቆም ይኖርብናል፤ ይሁንና ይህ ብቻውን በቂ አይደለም፡፡
-
0:27 - 0:30ብዙ መፍትሄዎች ስለመኖራቸው እየተነገረ ይገኛል፤ ነገር ግን ከፊት ለፊታችን ስለሚገኘው መፍትሄ ምን ያህል
-
0:30 - 0:33እናውቃለን?
-
0:33 - 0:35የእኔ ጓደኛ ጆርጅ ስለዚህ ጉዳይ እንዲያስረዳ እተዋለሁ፡፡
-
0:36 - 0:38ካርቦንን ከአየር ውስጥ ስቦ የሚያስወጣ፣ ወጭው አነስተኛ የሆነና
ራሱን የሚገነባ ተዐምረኛ ማሽን -
0:38 - 0:43አለ፡፡
-
0:43 - 0:44ይህም … ዛፍ ተብሎ ይጠራል፡፡
-
0:44 - 0:46ዛፍ አንድ የተፈጥሯዊ የአየር ንብረት መፍትሄ ምሣሌ ነው፡፡
-
0:47 - 0:48ውሃ አካባቢ የሚበቅሉ ዕጽዋቶች፣ በእጽዋት ብስባሽ የተሞሉ
ረግራጋ መሬቶች፣ ደኖች፣ -
0:48 - 0:49ረግረጎች፣ የባሕር ወለሎች፣ የኬልፕ ጫካዎች፣ እና የኮራል ሪፎች
-
0:49 - 0:54ካርቦንን ከአየር ውስጥ በማስወጣት እንዳይመለስ ያደርጉታል፡፡
-
0:54 - 0:57በእጅጉ የተበላሸውን የአየር ንብረታችንን ለማከም ተፈጥሮ መሣሪያ ነው፡፡
-
0:57 - 0:59እነዚህ የተፈጥሮ የአየር ንብረት መፍትሄዎች
እጅግ ከፍተኛ ልዩነት ሊፈጥሩ የሚችሉ ናቸው፡፡ -
0:59 - 1:03እጅግ መልካም ነው፣ አይደል?
-
1:03 - 1:06ሆኖም የቅሪተ አካል ነዳጆችን በከርሰ ምድር ውስጥ
እንዳሉ ስንተዋቸው ብቻ ነው፡፡ -
1:06 - 1:08የሚያናድደው ነገር ግን ይህ ነው፤ በአሁኑ ጊዜ ትኩረት ነፍገናቸዋል ፡፡
-
1:09 - 1:12ከተፈጥሯዊ መፍትሄዎች ይልቅ በአለም አቀፍ ደረጃ ለቅሪተ አካል ነዳጅ የምንሰጠው ድጎማ ከአንድ ሺህ እጥፍ በላይ ነው፡፡
-
1:12 - 1:14የአየር ንብረት መበላሸትን ለመቋቋም ከሚሰጠው ድጋፍ የተፈጥሮ የአየር ንብረት መፍትሄዎች የሚያገኙት ድጎማ
-
1:14 - 1:182% የሚሆነው ብቻ ነው፡፡
-
1:20 - 1:22
-
1:22 - 1:24ይህ የእናንተ ገንዘብ፣ የእናንተ የግብር ክፍያ፣
የእናንተ የቁጠባ ገንዘብ ነው፡፡ -
1:26 - 1:31ሌላው ዕብደት ደሞ ተፈጥሮን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ
በእጅጉ በምንፈልጋት በአሁኑ ወቅት -
1:31 - 1:33ከምንጊዜውም በላይ በፍጥነት እያወደምናት ነው፡፡
-
1:33 - 1:35በእያንዳንዱ ቀን እስከ 200 የሚደርሱ የተፈጥሮ ዝርያዎች
ከምድረ-ገጽ እየጠፉ ነው፡፡ -
1:35 - 1:37አብዛኛው የአርክቲክ በረዶ ጠፍቷል፡፡
-
1:37 - 1:39አብዛኛዎቹ የዱር እንስሳቶቻችን የሉም፡፡
-
1:39 - 1:41አብዛኛው አፈራችን የለም፡፡
-
1:41 - 1:43እና ምን ማድረግ ይኖርብናል?
-
1:44 - 1:45እናንተ ምን ማድረግ አለባችሁ?
-
1:45 - 1:47ቀላል ነው … መከላከል፣ እንደገና መመለስ፣ እና በገንዘብ መደገፍ ያስፈልገናል፡፡
-
1:47 - 1:50መከላከል
-
1:50 - 1:54የሐሩር አውራጃ (ትሮፒካል) ደኖች
-
1:54 - 1:5730 የእግር ኳስ ሜዳ የሚያህሉት በአንድ ደቂቃ ውስጥ እየተመነጠሩ ይገኛሉ፡፡
-
1:57 - 1:59ተፈጥሮ በጣም አስፈላጊ በሆነበት ቦታ ሁሉ
ልንጠብቀው ወይም ልንከላከለው ይገባል፡፡ -
1:59 - 2:01እንደገና መመለስ
-
2:01 - 2:03አብዛኛው የዓለማችን ክፍል ተጎድቷል፡፡
-
2:03 - 2:04ሆኖም ተፈጥሮ ራሷን መልሳ ማቋቋም የምትችል ሲሆን
-
2:04 - 2:05እኛም ሥርዓተ-ምህዳሩ ወደነበረበት እንዲመለስ መርዳት እንችላለን፡፡
-
2:05 - 2:06በገንዘብ መደገፍ
-
2:06 - 2:07ተፈጥሮን የሚያጠፉ ነገሮችን በገንዘብ ከመደገፍ
-
2:07 - 2:09እና ይህንንም ለሚረዱ ነገሮች ክፍያ ከመፈጸም መቆጠብ ይኖርብናል፡፡
-
2:09 - 2:10ይህን ያህል ቀላል ነው፡፡
-
2:10 - 2:11መከላከል፣ እንደገና መመለስ፣ እና በገንዘብ መደገፍ፡፡
-
2:11 - 2:13ይህ የትም ሥፍራ ሊፈጸም የሚቻል ነው፡፡
-
2:13 - 2:16በርካታ ሰዎች የተፈጥሮ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን መጠቀም ጀምረዋል፡፡
-
2:16 - 2:19ይህንን እጅግ ከፍተኛ በሆነ መጠን ልንተገብረው ይገባል፡፡
-
2:19 - 2:21እናንተም የዚህ አንድ አካል መሆን ትችላላችሁ፡፡
-
2:21 - 2:22ተፈጥሮን ለሚከላከሉ ሰዎች የምርጫ ድምጸችሁን ስጡ፡፡
-
2:22 - 2:25ይህንን ቪዲዮ ለሌሎችም አጋሩ፡፡
-
2:25 - 2:27በዚህ ርዕስ ላይ ተወያዩ፡፡
-
2:27 - 2:30በመላው ዓለም ላይ ለተፈጥሮ አስገራሚ ትግሎች እየተደረጉ ነው፡፡
-
2:31 - 2:32ተቀላቀሏቸው!
-
2:33 - 2:36ሁሉም ነገር ዋጋ አለው፡፡
-
2:36 - 2:38እናንተም የምታደርጉት ዋጋ አለው፡፡
- Title:
- NatureNow: Greta Thunberg and George Monbiot make short film on the climate crisis
- Description:
-
Environmental activists Greta Thunberg and George Monbiot have helped produce a short film highlighting the need to protect, restore and use nature to tackle the climate crisis.
Living ecosystems like forests, mangroves, swamps and seabeds can pull enormous quantities of carbon from the air and store them safely, but natural climate solutions currently receive only 2% of the funding spent on cutting emissions.
The film’s director, Tom Mustill of Gripping Films, said: 'We tried to make the film have the tiniest environmental impact possible. We took trains to Sweden to interview Greta, charged our hybrid car at George’s house, used green energy to power the edit and recycled archive footage rather than shooting new.'
#naturenow #climatecrisis #gretathunberg
CREDITS
Narrators: Greta Thunberg & George Monbiot
Director: Tom Mustill
Producer: Triangle Monday
DoP & Editor: Fergus Dingle
Sound: Shaman Media
GFX: Paraic Mcgloughlin
Online: Bram De Jonghe
Picture Post: Special Treats Productions
Mix: Mcasso Music
Audio Post: Tom Martin
NCS Guidance: Charlie Lat
Music: Rone / InFiné MusicThe Independent film by Gripping Films(Tom Mustill) was supported by:
Conservation International
Food and Land Use Coalition
Gower StWith guidance from
Nature4ClimateNatural Climate Solutions
www.grippingfilms.com
FIND OUT MORE:
#naturenow
www.naturalclimate.solutions - Video Language:
- English
- Team:
- Amplifying Voices
- Project:
- Environment and Climate Change
- Duration:
- 03:41