< Return to Video

NatureNow: Greta Thunberg and George Monbiot make short film on the climate crisis

  • 0:02 - 0:04
    ይህ መልእክት እንደዋዛ መታየት ያለበት አደለም፡፡
  • 0:04 - 0:07
    እኔ ስሜ ግሬታ ቱንበርግ ነው፡፡
  • 0:07 - 0:10
    እኛ አሁን እየኖርን ያለነው በጅምላ በምንጠፋበት
    ሁኔታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ላይ ነው፡፡
  • 0:11 - 0:14
    የአየር ንብረታችን በእጅጉ እየተበላሸ ነው፡፡
  • 0:14 - 0:18
    እንደ እኔ ያሉ ሕጻናት ይህንን ለመቃወም
    ትምህርታቸውን እያቆሙ ነው፡፡
  • 0:19 - 0:21
    ነገር ግን ይህንን አሁንም ማስተካከል እንችላለን፡፡
  • 0:21 - 0:23
    እናንተም ይህንን ለማስተካከል አሁንም ትችላላችሁ፡፡
  • 0:23 - 0:27
    በሕይወት ለመኖር መቀጠል እንችል ዘንድ የቅሪተ አካል ነዳጅን ማቃጠል ማቆም ይኖርብናል፤ ይሁንና ይህ ብቻውን በቂ አይደለም፡፡
  • 0:27 - 0:30
    ብዙ መፍትሄዎች ስለመኖራቸው እየተነገረ ይገኛል፤ ነገር ግን ከፊት ለፊታችን ስለሚገኘው መፍትሄ ምን ያህል
  • 0:30 - 0:33
    እናውቃለን?
  • 0:33 - 0:35
    የእኔ ጓደኛ ጆርጅ ስለዚህ ጉዳይ እንዲያስረዳ እተዋለሁ፡፡
  • 0:36 - 0:38
    ካርቦንን ከአየር ውስጥ ስቦ የሚያስወጣ፣ ወጭው አነስተኛ የሆነና
    ራሱን የሚገነባ ተዐምረኛ ማሽን
  • 0:38 - 0:43
    አለ፡፡
  • 0:43 - 0:44
    ይህም … ዛፍ ተብሎ ይጠራል፡፡
  • 0:44 - 0:46
    ዛፍ አንድ የተፈጥሯዊ የአየር ንብረት መፍትሄ ምሣሌ ነው፡፡
  • 0:47 - 0:48
    ውሃ አካባቢ የሚበቅሉ ዕጽዋቶች፣ በእጽዋት ብስባሽ የተሞሉ
    ረግራጋ መሬቶች፣ ደኖች፣
  • 0:48 - 0:49
    ረግረጎች፣ የባሕር ወለሎች፣ የኬልፕ ጫካዎች፣ እና የኮራል ሪፎች
  • 0:49 - 0:54
    ካርቦንን ከአየር ውስጥ በማስወጣት እንዳይመለስ ያደርጉታል፡፡
  • 0:54 - 0:57
    በእጅጉ የተበላሸውን የአየር ንብረታችንን ለማከም ተፈጥሮ መሣሪያ ነው፡፡
  • 0:57 - 0:59
    እነዚህ የተፈጥሮ የአየር ንብረት መፍትሄዎች
    እጅግ ከፍተኛ ልዩነት ሊፈጥሩ የሚችሉ ናቸው፡፡
  • 0:59 - 1:03
    እጅግ መልካም ነው፣ አይደል?
  • 1:03 - 1:06
    ሆኖም የቅሪተ አካል ነዳጆችን በከርሰ ምድር ውስጥ
    እንዳሉ ስንተዋቸው ብቻ ነው፡፡
  • 1:06 - 1:08
    የሚያናድደው ነገር ግን ይህ ነው፤ በአሁኑ ጊዜ ትኩረት ነፍገናቸዋል ፡፡
  • 1:09 - 1:12
    ከተፈጥሯዊ መፍትሄዎች ይልቅ በአለም አቀፍ ደረጃ ለቅሪተ አካል ነዳጅ የምንሰጠው ድጎማ ከአንድ ሺህ እጥፍ በላይ ነው፡፡
  • 1:12 - 1:14
    የአየር ንብረት መበላሸትን ለመቋቋም ከሚሰጠው ድጋፍ የተፈጥሮ የአየር ንብረት መፍትሄዎች የሚያገኙት ድጎማ
  • 1:14 - 1:18
    2% የሚሆነው ብቻ ነው፡፡
  • 1:20 - 1:22
  • 1:22 - 1:24
    ይህ የእናንተ ገንዘብ፣ የእናንተ የግብር ክፍያ፣
    የእናንተ የቁጠባ ገንዘብ ነው፡፡
  • 1:26 - 1:31
    ሌላው ዕብደት ደሞ ተፈጥሮን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ
    በእጅጉ በምንፈልጋት በአሁኑ ወቅት
  • 1:31 - 1:33
    ከምንጊዜውም በላይ በፍጥነት እያወደምናት ነው፡፡
  • 1:33 - 1:35
    በእያንዳንዱ ቀን እስከ 200 የሚደርሱ የተፈጥሮ ዝርያዎች
    ከምድረ-ገጽ እየጠፉ ነው፡፡
  • 1:35 - 1:37
    አብዛኛው የአርክቲክ በረዶ ጠፍቷል፡፡
  • 1:37 - 1:39
    አብዛኛዎቹ የዱር እንስሳቶቻችን የሉም፡፡
  • 1:39 - 1:41
    አብዛኛው አፈራችን የለም፡፡
  • 1:41 - 1:43
    እና ምን ማድረግ ይኖርብናል?
  • 1:44 - 1:45
    እናንተ ምን ማድረግ አለባችሁ?
  • 1:45 - 1:47
    ቀላል ነው … መከላከል፣ እንደገና መመለስ፣ እና በገንዘብ መደገፍ ያስፈልገናል፡፡
  • 1:47 - 1:50
    መከላከል
  • 1:50 - 1:54
    የሐሩር አውራጃ (ትሮፒካል) ደኖች
  • 1:54 - 1:57
    30 የእግር ኳስ ሜዳ የሚያህሉት በአንድ ደቂቃ ውስጥ እየተመነጠሩ ይገኛሉ፡፡
  • 1:57 - 1:59
    ተፈጥሮ በጣም አስፈላጊ በሆነበት ቦታ ሁሉ
    ልንጠብቀው ወይም ልንከላከለው ይገባል፡፡
  • 1:59 - 2:01
    እንደገና መመለስ
  • 2:01 - 2:03
    አብዛኛው የዓለማችን ክፍል ተጎድቷል፡፡
  • 2:03 - 2:04
    ሆኖም ተፈጥሮ ራሷን መልሳ ማቋቋም የምትችል ሲሆን
  • 2:04 - 2:05
    እኛም ሥርዓተ-ምህዳሩ ወደነበረበት እንዲመለስ መርዳት እንችላለን፡፡
  • 2:05 - 2:06
    በገንዘብ መደገፍ
  • 2:06 - 2:07
    ተፈጥሮን የሚያጠፉ ነገሮችን በገንዘብ ከመደገፍ
  • 2:07 - 2:09
    እና ይህንንም ለሚረዱ ነገሮች ክፍያ ከመፈጸም መቆጠብ ይኖርብናል፡፡
  • 2:09 - 2:10
    ይህን ያህል ቀላል ነው፡፡
  • 2:10 - 2:11
    መከላከል፣ እንደገና መመለስ፣ እና በገንዘብ መደገፍ፡፡
  • 2:11 - 2:13
    ይህ የትም ሥፍራ ሊፈጸም የሚቻል ነው፡፡
  • 2:13 - 2:16
    በርካታ ሰዎች የተፈጥሮ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን መጠቀም ጀምረዋል፡፡
  • 2:16 - 2:19
    ይህንን እጅግ ከፍተኛ በሆነ መጠን ልንተገብረው ይገባል፡፡
  • 2:19 - 2:21
    እናንተም የዚህ አንድ አካል መሆን ትችላላችሁ፡፡
  • 2:21 - 2:22
    ተፈጥሮን ለሚከላከሉ ሰዎች የምርጫ ድምጸችሁን ስጡ፡፡
  • 2:22 - 2:25
    ይህንን ቪዲዮ ለሌሎችም አጋሩ፡፡
  • 2:25 - 2:27
    በዚህ ርዕስ ላይ ተወያዩ፡፡
  • 2:27 - 2:30
    በመላው ዓለም ላይ ለተፈጥሮ አስገራሚ ትግሎች እየተደረጉ ነው፡፡
  • 2:31 - 2:32
    ተቀላቀሏቸው!
  • 2:33 - 2:36
    ሁሉም ነገር ዋጋ አለው፡፡
  • 2:36 - 2:38
    እናንተም የምታደርጉት ዋጋ አለው፡፡
Title:
NatureNow: Greta Thunberg and George Monbiot make short film on the climate crisis
Description:

Environmental activists Greta Thunberg and George Monbiot have helped produce a short film highlighting the need to protect, restore and use nature to tackle the climate crisis.

Living ecosystems like forests, mangroves, swamps and seabeds can pull enormous quantities of carbon from the air and store them safely, but natural climate solutions currently receive only 2% of the funding spent on cutting emissions.

The film’s director, Tom Mustill of Gripping Films, said: 'We tried to make the film have the tiniest environmental impact possible. We took trains to Sweden to interview Greta, charged our hybrid car at George’s house, used green energy to power the edit and recycled archive footage rather than shooting new.'

#naturenow #climatecrisis #gretathunberg

CREDITS

Narrators: Greta Thunberg & George Monbiot
Director: Tom Mustill
Producer: Triangle Monday
DoP & Editor: Fergus Dingle
Sound: Shaman Media
GFX: Paraic Mcgloughlin
Online: Bram De Jonghe
Picture Post: Special Treats Productions
Mix: Mcasso Music
Audio Post: Tom Martin
NCS Guidance: Charlie Lat
Music: Rone / InFiné Music

The Independent film by Gripping Films(Tom Mustill) was supported by:
Conservation International
Food and Land Use Coalition
Gower St

With guidance from
Nature4Climate

Natural Climate Solutions

www.grippingfilms.com

FIND OUT MORE:
#naturenow
www.naturalclimate.solutions

more » « less
Video Language:
English
Team:
Amplifying Voices
Project:
Environment and Climate Change
Duration:
03:41

Amharic subtitles

Revisions Compare revisions