በአንዴ ብዙ ልስራ ማለቱን ይተዉት፤ ተራ በተራ ለመስራት ይሞክሩ
-
0:00 - 0:03ዲዛይነር እና አስተማሪ ነኝ
-
0:03 - 0:06በአንዴ ብዙ አከናውናለው እና ተማሪዎቼንም እገፋፋለሁ
-
0:06 - 0:12ጥልቅ የፈጠራና በአንዴ ብዙ የማረግ የዲዛይን ሂደት ውስጥ
-
0:12 - 0:17በአንዴ ብዙ ነገር መስራት ግን ምን ያህል ያዋጣል?
-
0:17 - 0:23ለአሁኑ ተራ በተራ ስለማስኬድ እናውራ
-
0:23 - 0:26ለምሳሌ
-
0:26 - 0:27ይሄን ተመልከቱ
-
0:27 - 0:31በአንዴ ብዙ ላርግ ስል የፈጠርኩት ነው (ሳቅ)
-
0:31 - 0:35ስልክ ይዤ ሳበስል እና የፅሁፍ መልክት ሳዘጋጅ
-
0:35 - 0:37ፎቶዎች ስሰቅል
-
0:37 - 0:41ስለዚ ባርቢኪው
-
0:41 - 0:45አንድ ሰው ስለ ድርጊተ ብዙ ሰዎች ታሪክ ነበረው
-
0:45 - 0:48እነዚ ሁለት ከመቶ የሚሆኑት
-
0:48 - 0:52በአንዴ ብዙ መስራትን መቆጣጠር ይችላሉ
-
0:52 - 0:57እኛስ ግን? እውነታችንስ?
-
0:57 - 0:59መቼ ነው ከልብ ያጣጣማችሁት?
-
0:59 - 1:02የጓደኛችሁን ድምጽ ብቻ?
-
1:02 - 1:06እኔ የምሰራው ፕሮጀክት ይሄ ነው
-
1:06 - 1:11ተከታታይ የፊትለፊት ሽፋን ነው
-
1:11 - 1:15ከልክ ያለፈውን ለማክሸፍ
-
1:15 - 1:20(ሳቅ) (ጭብጨባ)
-
1:20 - 1:23ከልክ ያለፈውን ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ለማክሸፍ
-
1:23 - 1:26ወደ መሠረታዊ ጥቅሙ ለመመለስ
-
1:26 - 1:29ሌላ ምሳሌ፤ ቬኒስ ሄዳቹ ታቃላችሁ?
-
1:29 - 1:33በነዚ ትናንሽ መንገዶች ስንጠፋ እንዴት ደስ ይላል
-
1:33 - 1:35በደሴቱ ላይ የሚገኙት
-
1:35 - 1:39በአንዴ ብዙ እናርግ የምንለው ነገር ግን የተለየ ያረገዋል
-
1:39 - 1:43እልፍ አእላፍ መረጃዎች መፈጠርን ጨምሮ
-
1:43 - 1:46እንደዚ ቢሆንስ
-
1:46 - 1:50አሳደን የማግኘት ስሜታችንን መልሰን መጎናፀፍ
-
1:50 - 1:53ተራ በተራ እንስራ ስል ትንሽ ግራ ሊመስል ይችላል
-
1:53 - 1:58በተለይ ብዙ አማራጮች ሲኖሩን
-
1:58 - 2:02ግን አንድ አማራጭ ላይ ልውሰዳቹ
-
2:02 - 2:05አንድ ስራ ላይ ብቻ ማተኮር
-
2:05 - 2:11ምንአልባትም የድረ ገጽ መረጃን በሙሉ መቀነስ
-
2:11 - 2:17በአሁኑ ሰዓት ሁሉም አንድ ወጥ ምርት ማምረት ይችላል
-
2:17 - 2:21ለምን አይሆንም? ትኩረት ሊሰጡት የሚችሉትን ቦታ ይፈልጉ
-
2:21 - 2:24በዚህ አማራጭ በበዛበት ዓለም
-
2:24 - 2:25አመሰግናለሁ!
-
2:25 - 2:32(ጭብጨባ)
- Title:
- በአንዴ ብዙ ልስራ ማለቱን ይተዉት፤ ተራ በተራ ለመስራት ይሞክሩ
- Speaker:
- ፓውሎ ካርዲኒ
- Description:
-
ሰዎች ማብሰል ብቻ አይደለም ትኩረታቸው፤ ያበስላሉ፣ የፅሁፍ መልዕክት ይላላካሉ፣ ስልክ ያወራሉ፣ ዩትዩብ ይመለከታሉ እና የሰሩትን ምርጥ የምግብ ምስል በድር-ገጽ ላይ ይሰቅላሉ፡፡ ዲዛይነሩ ፓውሎ ካርዲኒ ነገሮችን በአንዴ የማስፈጸም ባህላችንን ውጤታማነት ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል እናም ተራ በተራ ነገሮችን ማስፈጸም ላይ ሀሰቦችን ያቀርባል፡፡ ደሳስ የሚሉ የ3ዲ ህትመት ስማርት ስልኮቹ ሽፋናቸው መልስ ሊሰጡ ይችላሉ፡፡
- Video Language:
- English
- Team:
closed TED
- Project:
- TEDTalks
- Duration:
- 02:52
![]() |
Dimitra Papageorgiou approved Amharic subtitles for Forget multitasking, try monotasking | |
![]() |
dagim zerihun accepted Amharic subtitles for Forget multitasking, try monotasking | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for Forget multitasking, try monotasking | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for Forget multitasking, try monotasking | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for Forget multitasking, try monotasking | |
![]() |
dagim zerihun declined Amharic subtitles for Forget multitasking, try monotasking | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for Forget multitasking, try monotasking | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for Forget multitasking, try monotasking |