WEBVTT 00:00:00.485 --> 00:00:03.381 ዲዛይነር እና አስተማሪ ነኝ 00:00:03.381 --> 00:00:06.277 በአንዴ ብዙ አከናውናለው እና ተማሪዎቼንም እገፋፋለሁ 00:00:06.277 --> 00:00:12.388 ጥልቅ የፈጠራና በአንዴ ብዙ የማረግ የዲዛይን ሂደት ውስጥ 00:00:12.388 --> 00:00:17.353 በአንዴ ብዙ ነገር መስራት ግን ምን ያህል ያዋጣል? 00:00:17.353 --> 00:00:23.058 ለአሁኑ ተራ በተራ ስለማስኬድ እናውራ 00:00:23.058 --> 00:00:25.973 ለምሳሌ 00:00:25.973 --> 00:00:27.401 ይሄን ተመልከቱ 00:00:27.401 --> 00:00:31.014 በአንዴ ብዙ ላርግ ስል የፈጠርኩት ነው (ሳቅ) 00:00:31.014 --> 00:00:34.669 ስልክ ይዤ ሳበስል እና የፅሁፍ መልክት ሳዘጋጅ 00:00:34.669 --> 00:00:37.021 ፎቶዎች ስሰቅል 00:00:37.021 --> 00:00:40.539 ስለዚ ባርቢኪው 00:00:40.539 --> 00:00:44.573 አንድ ሰው ስለ ድርጊተ ብዙ ሰዎች ታሪክ ነበረው 00:00:44.573 --> 00:00:47.998 እነዚ ሁለት ከመቶ የሚሆኑት 00:00:47.998 --> 00:00:52.134 በአንዴ ብዙ መስራትን መቆጣጠር ይችላሉ 00:00:52.134 --> 00:00:56.738 እኛስ ግን? እውነታችንስ? 00:00:56.738 --> 00:00:59.039 መቼ ነው ከልብ ያጣጣማችሁት? 00:00:59.039 --> 00:01:02.309 የጓደኛችሁን ድምጽ ብቻ? 00:01:02.309 --> 00:01:05.565 እኔ የምሰራው ፕሮጀክት ይሄ ነው 00:01:05.565 --> 00:01:10.609 ተከታታይ የፊትለፊት ሽፋን ነው 00:01:10.609 --> 00:01:15.116 ከልክ ያለፈውን ለማክሸፍ 00:01:15.116 --> 00:01:20.033 (ሳቅ) (ጭብጨባ) 00:01:20.033 --> 00:01:22.841 ከልክ ያለፈውን ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ለማክሸፍ 00:01:22.841 --> 00:01:25.872 ወደ መሠረታዊ ጥቅሙ ለመመለስ 00:01:25.872 --> 00:01:28.649 ሌላ ምሳሌ፤ ቬኒስ ሄዳቹ ታቃላችሁ? 00:01:28.649 --> 00:01:32.962 በነዚ ትናንሽ መንገዶች ስንጠፋ እንዴት ደስ ይላል 00:01:32.962 --> 00:01:35.345 በደሴቱ ላይ የሚገኙት 00:01:35.345 --> 00:01:38.787 በአንዴ ብዙ እናርግ የምንለው ነገር ግን የተለየ ያረገዋል 00:01:38.787 --> 00:01:43.059 እልፍ አእላፍ መረጃዎች መፈጠርን ጨምሮ 00:01:43.059 --> 00:01:45.596 እንደዚ ቢሆንስ 00:01:45.596 --> 00:01:49.763 አሳደን የማግኘት ስሜታችንን መልሰን መጎናፀፍ 00:01:49.763 --> 00:01:53.036 ተራ በተራ እንስራ ስል ትንሽ ግራ ሊመስል ይችላል 00:01:53.036 --> 00:01:57.587 በተለይ ብዙ አማራጮች ሲኖሩን 00:01:57.587 --> 00:02:02.186 ግን አንድ አማራጭ ላይ ልውሰዳቹ 00:02:02.186 --> 00:02:05.303 አንድ ስራ ላይ ብቻ ማተኮር 00:02:05.303 --> 00:02:11.260 ምንአልባትም የድረ ገጽ መረጃን በሙሉ መቀነስ 00:02:11.260 --> 00:02:17.276 በአሁኑ ሰዓት ሁሉም አንድ ወጥ ምርት ማምረት ይችላል 00:02:17.276 --> 00:02:21.020 ለምን አይሆንም? ትኩረት ሊሰጡት የሚችሉትን ቦታ ይፈልጉ 00:02:21.020 --> 00:02:23.604 በዚህ አማራጭ በበዛበት ዓለም 00:02:23.604 --> 00:02:25.137 አመሰግናለሁ! 00:02:25.137 --> 00:02:31.815 (ጭብጨባ)