ስብሰባ አለቦት? በእግር ይጓዙ
-
0:02 - 0:03የሚያደርጉት ነገር
-
0:03 - 0:06አሁን
-
0:06 - 0:08እየገደሎት ነው
-
0:08 - 0:11ከመኪና ወይም ከበየነ-መረብ በላይ
-
0:11 - 0:14ወይም ሁሌ ከምናወሳቸው ከተንቀሳቃሽ መሳሪያዎቻችንም በላይ
-
0:14 - 0:17በየቀኑ የሚጠቀሙበት ቴክኖሎጂ
-
0:17 - 0:20የይሄ ነው፤ መቀመጫዎ!
-
0:20 - 0:23አሁን በቀን ለ9.3 ሰዓታት ሰዎች በቀመጥ ያሳልፋሉ
-
0:23 - 0:26ለእንቅልፍ ከምንሰጠው 7.7 ሰዓታት ባላይ ነው
-
0:26 - 0:28መቀመጥ በሚያስገርም መልኩ የተለመደ ነው
-
0:28 - 0:30ምንያህል እያዘወተርነው እንደሆነ አልተገነዘብነውም
-
0:30 - 0:33ሰው ሁላ ስለሚያደርገው
-
0:33 - 0:36ትክክል አለመሆኑ አይመጣልንም
-
0:36 - 0:38በዚህ የተነሳ መቀመጥ ምን እየመሰለ መጣ
-
0:38 - 0:42የዘመኑ ሲጋራ ሱስ
-
0:42 - 0:45በእርግጥ ጤናን ይጎዳል
-
0:45 - 0:47ከወገብ ህመም በተለየ መልኩ
-
0:47 - 0:51የጡት ካንሰር ወይም ኮሎን ካንሰር
-
0:51 - 0:54እንቅስቃሴ ከባለማድረጋችን ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት አላቸው
-
0:54 - 0:57ሁለቱም አስር በመቶ ያህል
-
0:57 - 0:58ለልብ ህመም ስድሰት በመቶ
-
0:58 - 1:01ለሁለተኛው ዓይነት ስኳር ብሽታ ሰባት በመቶ
-
1:01 - 1:03አባቴን በዚህ ነው ያጣሁት
-
1:03 - 1:05አሁን እነዚህ ቁጥሮች እያንዳንዳችንን ሊያሳምን ይገባል
-
1:05 - 1:07መቀመጫችንን ዘና ማድረግ ይኖርብናል
-
1:07 - 1:10ግን እንደ እኔ ከሆናችሁ፤ አይሳካም
-
1:10 - 1:13እንድንቀሳቀስ የረዳኝ ማህበረሰባዊ ግንኙነቴ ነው
-
1:13 - 1:14አንድ ሰው ለስብሰባ ጋበዘኝ
-
1:14 - 1:15ግን ተሳትፎዬን ማረጋገጥ አልቻለም
-
1:15 - 1:18በቋሚ የአዳራሽ ስብሰባ ውስጥ፤ እና ምን አለ
-
1:18 - 1:22‹ውሾቼን ነገ ስለማዝናና፤ የዛኔ ብንገናኝስ?›
-
1:22 - 1:24ለማድረግ ትንሽ ግራ ያጋባ ነበር
-
1:24 - 1:26የመጀመሪያው ስብሰባ ትዝ ይለኝ ነበር
-
1:26 - 1:28የመጀመሪያውን ጥያቄ ማንሳት ያለብኝ እኔ ነበርኩ
-
1:28 - 1:31ምክንያቱም ልማረር እንደምችል አቃለሁ
-
1:31 - 1:33በውይይቱ ጊዜ
-
1:33 - 1:36እናም ይሄን ሀሳብ በመውሰድ የራሴ ለማድረግ ችያለሁ
-
1:36 - 1:38ስለዚህ ቡና እየተጠጣ ከመሰብሰብ
-
1:38 - 1:40ወይም በመብራት ቦግ ያለ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከመሆን
-
1:40 - 1:43ሰዎች እግረመንገዳቸውን እንዲሰበሰቡ እመክራለሁ
-
1:43 - 1:47በሳምንት ከ30 እስከ 50 ኪ.ሜ በመጓዝ
-
1:47 - 1:50ህይወቴን ቀይሮታል
-
1:50 - 1:53ከዚህ በፊት የነበረው
-
1:53 - 1:54እንዲ አርጌ ነበር የማስበው
-
1:54 - 1:56ጤናዎን መጠበቅ ይችላሉ
-
1:56 - 1:58ወይም ግዴታዎን መጠበቅ ይችላሉ
-
1:58 - 2:02እናም አንዱን ስንመርጥ ሁሌም አንዱን እንተወው ነበር
-
2:02 - 2:05ከመቶዎች የእግረመንገድ ስብሰባ በኋላ
-
2:05 - 2:07የተወሰኑ ነገሮች ተማርኩኝ
-
2:07 - 2:08መጀመሪያ የሆነ ደስሚል ነገር አለ
-
2:08 - 2:11ከተለምዶ ሁኔታ መውጣትን በተመለከተ
-
2:11 - 2:13ወደ ያልተለመደ አስተሳሰብ ይመራል
-
2:13 - 2:18ተፈጥሮም ቢሆን ልምምድ፤ መስራቱ አይቀርም
-
2:18 - 2:21ሁለተኛውና አወያዩ ጉዳይ
-
2:21 - 2:23እያንዳንዳችን ስለምናረገው ነው
-
2:23 - 2:25በተቃራኒው ችግሮችን እንይዛለን
-
2:25 - 2:27እንደዛም ባይሆኑ እንኳን
-
2:27 - 2:29ችግር የምንቀርፍ ከሆነ
-
2:29 - 2:31እና ዓለምን በተለየ መልኩ ለመመልከት
-
2:31 - 2:33በአስተዳደር ወይንም ቢዝነስ ውስጥም
-
2:33 - 2:36ወይም የአካባቢ ጉዳዮችና ስራ ፈጠራ
-
2:36 - 2:38ምንአልባት እነዚህን ችግሮች ለማስተካከል እናስብ ይሆናል
-
2:38 - 2:40ሁለቱንም ማረጋገጥ ትክክል እንደሆነ
-
2:40 - 2:42ምክንያቱም ይሄ የሆነው
-
2:42 - 2:44ንግግርን እናንቀሳቅስ ሀሳብ በሚለው ነበር
-
2:44 - 2:48ነገሮች መፈፀም ፣ ዘላቂና አዋጭ እንዲሆኑ አስቻለ
-
2:48 - 2:50እናም ይህን ንግግር ስለመቀመጫ በማውጋት ጀመርኩኝ
-
2:50 - 2:54ለማጠናቀቅ ያህል
-
2:54 - 2:57ንግግሮን ያንቀሳቅሱ
-
2:57 - 3:00ንፁህ አየር እንዴት አዲስ ሀሳብ እንደሚያመጣ በማወቅ ይደነቃሉ
-
3:00 - 3:02በቀንተቀን አሰራሮ ላይ
-
3:02 - 3:05ወደ ህይወትዎ አይተውት በማያቁ መልኩ አዳዲስ ሀሳቦችን ይጋብዛሉ
-
3:05 - 3:07አመሰግናለሁ!
-
3:07 - 3:11(ጭብጨባ)
- Title:
- ስብሰባ አለቦት? በእግር ይጓዙ
- Speaker:
- ኒሎፈር መርቻንት
- Description:
-
ኒሎፈር መርቻንት ቀለል ያለ ነገር ግን ህይወትዎ እና ጤናዎ ላይ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ሀሳብ ትሰነዝራለች፡፡ ከግለሰብ ጋር ስብሰባ በሚኖሮት ጊዜ ‹የእግረ መንገድ ስብሰባ› ማካሄድዎን አይዘንጉ እናም ሀሳቦች እየተራመዱ እና እየተነጋገሩ እንዲፈልቁ ይፍቀዱ፡፡
- Video Language:
- English
- Team:
closed TED
- Project:
- TEDTalks
- Duration:
- 03:28
![]() |
Dimitra Papageorgiou approved Amharic subtitles for Got a meeting? Take a walk | |
![]() |
dagim zerihun accepted Amharic subtitles for Got a meeting? Take a walk | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for Got a meeting? Take a walk | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for Got a meeting? Take a walk | |
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for Got a meeting? Take a walk | |
![]() |
dagim zerihun declined Amharic subtitles for Got a meeting? Take a walk | |
![]() |
Dimitra Papageorgiou rejected Amharic subtitles for Got a meeting? Take a walk | |
![]() |
dagim zerihun accepted Amharic subtitles for Got a meeting? Take a walk |