8ቱ የስኬት ሚስጥሮች
-
0:00 - 0:03ይሄ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች
የሰጠሁት ገለጻ ነው -
0:03 - 0:05በሶስት ደቂቃ አሳጥሬው ነው
-
0:05 - 0:07ነገሩ የተጀመረው አንድ ቀን አውሮፕላን ላይ ሆኜ
ወደ ቴድ እያመራሁ ሳለ ነበር -
0:07 - 0:09ከሰባት አመት በፊት
-
0:09 - 0:13ከጎኔ ካለው መቀመጫ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ልጅ
ተቀምጣ ነበር -
0:13 - 0:15በጣም ደሀ ከሆኑ ቤተሰቦች
የተገኘች ናት -
0:15 - 0:18እናም በህይወቷ የላቀ ነገር
ለማድረግ ትፈልጋለች -
0:18 - 0:20ቀላል ጥያቄ ጠየቀችኝ
-
0:20 - 0:22ወደ ስኬት የሚያደርሰው ምንድ ነው?
አለችኝ -
0:22 - 0:23በራሴ በጣም አዘንኩ!
-
0:23 - 0:26ምክንያቱም ጥሩ የሆነ መልስ
ልሰጣት ስላልቻልኩ ነበር -
0:26 - 0:28ስለዚህ ከአውሮፕላን ወርጄ
ወደ ቴድ መጣሁ -
0:28 - 0:32ሳስበው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች
የሞሉበት ክፍል መሀል ነው ያለሁት -
0:32 - 0:34ስለዚህ ምን ለስኬት እንዳበቃቸው!
ለምን አልጠይቃቸውም? -
0:34 - 0:36እና ያንን ለልጆች ለምን አላስተላልፍም?
አልኩ -
0:37 - 0:40ይኀው ከሰባት አመታት፣
ከ500 ቃለ መጠይቆች በኋላ -
0:40 - 0:43በትክክል ወደ ስኬት ምን
አንደሚመራቹ እነግራቹሀለው -
0:43 - 0:45እናም ቴድ ተናጋሪዎችን
የሚነካ ነው -
0:45 - 0:47የመጀመሪያው ጽኑ ፍላጎት ነው!
-
0:48 - 0:50ፍሪማን ቶማስ እንዳለው
"የሚገፋኝ ጽኑ ፍላጎቴ ነው" -
0:51 - 0:53ቴድ ተናጋሪዎችን ወደውት ነው የሚሰሩት
ለገንዝብ ብለው አይደለም -
0:53 - 0:57ካሮል ኮሌታአ እንዳለችው
"እኔ የምሰራውን ለሚሰራ ሰው እከፍላለሁ" -
0:57 - 0:58ደስ የሚለው ነገር!
-
0:58 - 1:00ወዳችሁት የምታደርጉት ከሆነ
ገንዘቡም መምጣቱ አይቀርም -
1:01 - 1:04መስራት! ሩፐርት ሙትዶች ያለኝ
"ተግቶ መስራት ነው፣ -
1:04 - 1:07ምንም ነገር በቀላሉ አይገኝም፣
ግን በመስራት ብዙ ደስታ አገኛለሁ" -
1:07 - 1:10ደስታ ነው ያለው? ሩፐርት!?
አዎ! -
1:10 - 1:11(ሳቅ)
-
1:12 - 1:14ቴድ ተናጋሪዎችን በስራቸው ደስታ ያገኛሉ
እናም ተግተው ይሰራሉ -
1:14 - 1:17ሲገባኝ! የስራ ሱስኞች አይደሉም!
ስራ ወዳድ ናቸው! -
1:17 - 1:19(ሳቅ)
-
1:19 - 1:20ጥሩ!
-
1:20 - 1:21(ጭብጨባ)
-
1:21 - 1:24አሌክስ ጋርደን እንዳለው
"ስኬታማ ለመሆን አንድ ነገር ውስጥ አነፍንፉና -
1:24 - 1:26በነገሩ የተዋጣላቹ ሁኑ!
-
1:26 - 1:28ምንም ተአምር የለውም ፣
መለማመድ፣ መለማመድ፣ መለማመድ ነው" -
1:28 - 1:29ሌላው ትኩረት ነው!
-
1:30 - 1:31ኖርማን ጄዊሰን እንዳለኝ
-
1:31 - 1:34ሳስበው! ራስን በአንድ ነገር ላይ
ትኩረት ማድረግ ነው -
1:35 - 1:36እና መግፋት!
-
1:36 - 1:38ዴቪድ ጋሎ እንዳለው "እራስህን ግፋው!
-
1:38 - 1:41በአካል፣ በአምሮ፣ እራስህ መግፋት አለብህ!
መግፋት! መግፋት! መግፋት!" -
1:41 - 1:44ማፈርህን፣ በራስ መጠራጠርን
መግፋት አለብህ! -
1:44 - 1:46ጎልዲ ሃውን አንዳለው
"ሁሌም በራሴ ላይ ጥርጣሬ ነበረኝ -
1:46 - 1:48ብቁ አይደለሁም ፣ ጎበዝ አይደለሁም፣
-
1:48 - 1:50የሚሳካልኝ አይመስለኝም ነበር "
-
1:50 - 1:52እራስን መግፋት ሁሌም ቀላል
አይሆንም! -
1:52 - 1:54ለዛም ነው እናቶች የተፈጠሩት!
-
1:54 - 1:55(ሳቅ)
-
1:55 - 1:57(ጭብጨባ)
-
1:57 - 2:00ፍሬንክ ጌሪይ
ምን አለኝ -
2:00 - 2:01እናቴነች ስትገፋኝ የነበረው
-
2:01 - 2:03(ሳቅ)
-
2:03 - 2:04ማገልገል!
-
2:04 - 2:07ሸርዋይን ኑላንድ እንዳለው "
ሀኪም ሆኖ ማገልግል መታደል ነው" -
2:08 - 2:10ብዙ ልጆች ሚሊየነር መሆን
እንደሚፈልጉ ይነግሩኛል -
2:10 - 2:11መጀመሪያ የምላቸው ነገር
-
2:12 - 2:13"እሺ፣ እራሳችሁን ማገልገል አትችሉም
-
2:13 - 2:16በሆነ ዋጋ ባለው ነገር
ሌላውን መጥቀም አለባችሁ -
2:16 - 2:18ምክንያቱም ሰዎች ሀብታም የሚሆኑት
በዚህ መንገድ ነው" -
2:19 - 2:20ሀሳብ!
-
2:20 - 2:23ቴድ ተናጋሪ ቢል ጌትስ እንዳለው
"አንድ ሀሳብ ነበረኝ፣ -
2:23 - 2:26የመጀመሪያውን የማይክሮ ኮምፒውተር ሶፍትዌር
ካምፓኒ የማቋቋም ሀሳብ -
2:26 - 2:28በጣም ምርጥ ሀሳብ ነበር
-
2:28 - 2:31ሀሳብ ማፍለቅ ተአምር የለውም
-
2:31 - 2:33ቀላል ነገር እንደማድረግ ነው
-
2:33 - 2:35ለዚህም ብዙ ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ"
-
2:35 - 2:36መጽናት!
-
2:37 - 2:38ጆይ ክራውስ እንዳለው
-
2:38 - 2:40መጽናት ለስኬታችን ቁጥር አንድ
ምክንያት ነው -
2:41 - 2:44በውድቀት መሀል መጽናት አለባቹ
በችግር ውስጥ መጽናት አለባቹ -
2:44 - 2:48ያ ማለት ትችት፤ ተቃውሞ ፣
አይረቤ ሰዎችና ግፊት -
2:48 - 2:51(ሳቅ)
-
2:51 - 2:54የዚህ ትልቅ ጥያቄ መልስ ቀላል ነው
-
2:54 - 2:574 ሺ ክፍሎ ወደ ቴድ መምጣት
-
2:57 - 2:58(ሳቅ)
-
2:58 - 3:01ያ ካልሆነላቹ! እነዚህን ስምንት ነገሮች አድርጉ
ደግሞም እመኑኝ! -
3:01 - 3:04እነዚህ ስምንት ታላቅ ነገሮች ናቸው
ወደ ስኬት የሚመሩት -
3:04 - 3:07ቴድ ተናጋሪዎችን ለሰጣችሁን
ቃለመጠይቅ ሁሉ አመሰግናለሁ! -
3:07 - 3:10(ጭብጨባ)
- Title:
- 8ቱ የስኬት ሚስጥሮች
- Speaker:
- ሪቻርድ ሴንት ጆን
- Description:
-
ሰዎች ለምንድ ነው የሚሳካላቸው? ጉብዝናቸው ይሆን? ወይንስ እድለኛ ሆነው? ሁለቱም አይደለም የይለናል የትንታኔ ባለሙያው ሪቻርድ ሴንት ጆን ለአመታት በቃለ መጠይቅ የጥናት ውጤት የደረሰበትን እውነተኛ የስኬት ምስጢር በ3 ደቂቃ አሳጥሮ ያሳየናል፡፡
- Video Language:
- English
- Team:
- closed TED
- Project:
- TEDTalks
- Duration:
- 03:13
Ahmed Omer approved Amharic subtitles for 8 secrets of success | ||
Ahmed Omer accepted Amharic subtitles for 8 secrets of success | ||
dagim zerihun edited Amharic subtitles for 8 secrets of success | ||
dagim zerihun edited Amharic subtitles for 8 secrets of success | ||
dagim zerihun edited Amharic subtitles for 8 secrets of success | ||
Ahmed Omer declined Amharic subtitles for 8 secrets of success | ||
dagim zerihun edited Amharic subtitles for 8 secrets of success | ||
dagim zerihun edited Amharic subtitles for 8 secrets of success |