0:00:00.031,0:00:03.321 ይሄ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች[br]የሰጠሁት ገለጻ ነው 0:00:03.344,0:00:04.596 በሶስት ደቂቃ አሳጥሬው ነው 0:00:04.620,0:00:07.261 ነገሩ የተጀመረው አንድ ቀን አውሮፕላን ላይ ሆኜ[br]ወደ ቴድ እያመራሁ ሳለ ነበር 0:00:07.285,0:00:08.579 ከሰባት አመት በፊት 0:00:08.603,0:00:12.976 ከጎኔ ካለው መቀመጫ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ልጅ[br]ተቀምጣ ነበር 0:00:13.000,0:00:15.007 በጣም ደሀ ከሆኑ ቤተሰቦች[br]የተገኘች ናት 0:00:15.483,0:00:17.976 እናም በህይወቷ የላቀ ነገር[br]ለማድረግ ትፈልጋለች 0:00:18.000,0:00:20.039 ቀላል ጥያቄ ጠየቀችኝ 0:00:20.063,0:00:22.008 ወደ ስኬት የሚያደርሰው ምንድ ነው?[br]አለችኝ 0:00:22.032,0:00:23.411 በራሴ በጣም አዘንኩ! 0:00:23.435,0:00:25.896 ምክንያቱም ጥሩ የሆነ መልስ[br]ልሰጣት ስላልቻልኩ ነበር 0:00:25.920,0:00:27.976 ስለዚህ ከአውሮፕላን ወርጄ[br]ወደ ቴድ መጣሁ 0:00:28.000,0:00:31.730 ሳስበው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች[br]የሞሉበት ክፍል መሀል ነው ያለሁት 0:00:31.754,0:00:34.365 ስለዚህ ምን ለስኬት እንዳበቃቸው![br]ለምን አልጠይቃቸውም? 0:00:34.389,0:00:36.103 እና ያንን ለልጆች ለምን አላስተላልፍም?[br]አልኩ 0:00:36.817,0:00:40.426 ይኀው ከሰባት አመታት፣[br]ከ500 ቃለ መጠይቆች በኋላ 0:00:40.450,0:00:43.390 በትክክል ወደ ስኬት ምን[br]አንደሚመራቹ እነግራቹሀለው 0:00:43.414,0:00:44.779 እናም ቴድ ተናጋሪዎችን[br]የሚነካ ነው 0:00:45.367,0:00:46.976 የመጀመሪያው ጽኑ ፍላጎት ነው! 0:00:47.787,0:00:50.319 ፍሪማን ቶማስ እንዳለው[br]"የሚገፋኝ ጽኑ ፍላጎቴ ነው" 0:00:50.763,0:00:53.223 ቴድ ተናጋሪዎችን ወደውት ነው የሚሰሩት[br]ለገንዝብ ብለው አይደለም 0:00:53.247,0:00:56.731 ካሮል ኮሌታአ እንዳለችው[br]"እኔ የምሰራውን ለሚሰራ ሰው እከፍላለሁ" 0:00:56.755,0:00:58.166 ደስ የሚለው ነገር! 0:00:58.190,0:01:00.381 ወዳችሁት የምታደርጉት ከሆነ[br]ገንዘቡም መምጣቱ አይቀርም 0:01:00.866,0:01:03.976 መስራት! ሩፐርት ሙትዶች ያለኝ[br]"ተግቶ መስራት ነው፣ 0:01:04.000,0:01:07.083 ምንም ነገር በቀላሉ አይገኝም፣[br]ግን በመስራት ብዙ ደስታ አገኛለሁ" 0:01:07.107,0:01:09.977 ደስታ ነው ያለው? ሩፐርት!?[br]አዎ! 0:01:10.001,0:01:11.477 (ሳቅ) 0:01:11.501,0:01:14.247 ቴድ ተናጋሪዎችን በስራቸው ደስታ ያገኛሉ[br]እናም ተግተው ይሰራሉ 0:01:14.271,0:01:17.224 ሲገባኝ! የስራ ሱስኞች አይደሉም![br]ስራ ወዳድ ናቸው! 0:01:17.248,0:01:18.838 (ሳቅ) 0:01:18.862,0:01:19.919 ጥሩ! 0:01:19.943,0:01:20.944 (ጭብጨባ) 0:01:20.968,0:01:24.314 አሌክስ ጋርደን እንዳለው[br]"ስኬታማ ለመሆን አንድ ነገር ውስጥ አነፍንፉና 0:01:24.338,0:01:25.584 በነገሩ የተዋጣላቹ ሁኑ! 0:01:25.608,0:01:28.450 ምንም ተአምር የለውም ፣[br]መለማመድ፣ መለማመድ፣ መለማመድ ነው" 0:01:28.474,0:01:29.493 ሌላው ትኩረት ነው! 0:01:29.517,0:01:31.251 ኖርማን ጄዊሰን እንዳለኝ 0:01:31.275,0:01:34.267 ሳስበው! ራስን በአንድ ነገር ላይ[br]ትኩረት ማድረግ ነው 0:01:34.773,0:01:35.838 እና መግፋት! 0:01:36.235,0:01:38.223 ዴቪድ ጋሎ እንዳለው "እራስህን ግፋው! 0:01:38.247,0:01:40.889 በአካል፣ በአምሮ፣ እራስህ መግፋት አለብህ![br]መግፋት! መግፋት! መግፋት!" 0:01:40.913,0:01:43.524 ማፈርህን፣ በራስ መጠራጠርን[br]መግፋት አለብህ! 0:01:43.548,0:01:45.976 ጎልዲ ሃውን አንዳለው[br]"ሁሌም በራሴ ላይ ጥርጣሬ ነበረኝ 0:01:46.000,0:01:48.096 ብቁ አይደለሁም ፣ ጎበዝ አይደለሁም፣ 0:01:48.120,0:01:49.663 የሚሳካልኝ አይመስለኝም ነበር " 0:01:50.264,0:01:52.303 እራስን መግፋት ሁሌም ቀላል[br]አይሆንም! 0:01:52.327,0:01:54.415 ለዛም ነው እናቶች የተፈጠሩት! 0:01:54.439,0:01:55.439 (ሳቅ) 0:01:55.439,0:01:57.000 (ጭብጨባ) 0:01:57.000,0:01:59.976 ፍሬንክ ጌሪይ[br]ምን አለኝ 0:02:00.000,0:02:01.370 እናቴነች ስትገፋኝ የነበረው 0:02:01.394,0:02:02.608 (ሳቅ) 0:02:02.632,0:02:03.648 ማገልገል! 0:02:04.427,0:02:07.466 ሸርዋይን ኑላንድ እንዳለው "[br]ሀኪም ሆኖ ማገልግል መታደል ነው" 0:02:08.092,0:02:10.203 ብዙ ልጆች ሚሊየነር መሆን[br]እንደሚፈልጉ ይነግሩኛል 0:02:10.227,0:02:11.477 መጀመሪያ የምላቸው ነገር 0:02:11.501,0:02:13.403 "እሺ፣ እራሳችሁን ማገልገል አትችሉም 0:02:13.427,0:02:15.664 በሆነ ዋጋ ባለው ነገር[br]ሌላውን መጥቀም አለባችሁ 0:02:15.688,0:02:18.225 ምክንያቱም ሰዎች ሀብታም የሚሆኑት[br]በዚህ መንገድ ነው" 0:02:19.074,0:02:20.099 ሀሳብ! 0:02:20.123,0:02:22.976 ቴድ ተናጋሪ ቢል ጌትስ እንዳለው[br]"አንድ ሀሳብ ነበረኝ፣ 0:02:23.000,0:02:25.976 የመጀመሪያውን የማይክሮ ኮምፒውተር ሶፍትዌር[br]ካምፓኒ የማቋቋም ሀሳብ 0:02:26.000,0:02:27.976 በጣም ምርጥ ሀሳብ ነበር 0:02:28.000,0:02:30.976 ሀሳብ ማፍለቅ ተአምር የለውም 0:02:31.000,0:02:33.335 ቀላል ነገር እንደማድረግ ነው 0:02:33.359,0:02:34.976 ለዚህም ብዙ ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ" 0:02:35.291,0:02:36.405 መጽናት! 0:02:36.799,0:02:37.800 ጆይ ክራውስ እንዳለው 0:02:37.824,0:02:40.418 መጽናት ለስኬታችን ቁጥር አንድ[br]ምክንያት ነው 0:02:40.832,0:02:44.374 በውድቀት መሀል መጽናት አለባቹ[br]በችግር ውስጥ መጽናት አለባቹ 0:02:44.398,0:02:47.913 ያ ማለት ትችት፤ ተቃውሞ ፣[br]አይረቤ ሰዎችና ግፊት 0:02:47.937,0:02:50.703 (ሳቅ) 0:02:50.727,0:02:54.446 የዚህ ትልቅ ጥያቄ መልስ ቀላል ነው 0:02:54.470,0:02:56.595 4 ሺ ክፍሎ ወደ ቴድ መምጣት 0:02:56.619,0:02:57.812 (ሳቅ) 0:02:57.836,0:03:00.574 ያ ካልሆነላቹ! እነዚህን ስምንት ነገሮች አድርጉ[br]ደግሞም እመኑኝ! 0:03:00.598,0:03:03.818 እነዚህ ስምንት ታላቅ ነገሮች ናቸው[br]ወደ ስኬት የሚመሩት 0:03:03.842,0:03:06.561 ቴድ ተናጋሪዎችን ለሰጣችሁን[br]ቃለመጠይቅ ሁሉ አመሰግናለሁ! 0:03:06.585,0:03:09.585 (ጭብጨባ)