The Last Reformation - The Beginning (2016) - FULL MOVIE
-
0:28 - 0:30ሐዋርያት ሥራ 19:5 ይህንም በሰሙ ጊዜ
-
0:30 - 0:34በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ
-
0:35 - 0:38ስጋ እና ሀጥያት ሙቱ
-
0:43 - 0:46ከክርስቶስ ጋር ሙች :: ከክርስቶስ ጋር ተነሽ ::
-
0:47 - 0:51መንፈስ ቅዱስ ሆይ ና:: መንፈስ ቅዱስ ሆይ ና እና ነፃ አውጣት ::
-
0:51 - 0:53ከክርስቶስ ጋር ሙች::
-
0:58 - 1:00ሐዋርያት ሥራ 19:6 ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ
-
1:00 - 1:02መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው
-
1:02 - 1:05ብልሳኖችም ተናገሩ ትንቢትም ተናገሩ::
-
1:05 - 1:07መንፈስ ቅዱስ ሆይ ይበልጥ
-
1:13 - 1:16ከመንፈስ ቅዱስህ ጋር ና ሙላኝም::
-
1:19 - 1:21ቃላት መውጣት ጀመሩ
-
1:23 - 1:25አመሰግናለው ጌታ ሆይ!
-
1:27 - 1:29ምን እያደረኩኝ ነበር? -ምን?
-
1:29 - 1:30ምን እያደረኩኝ ነበር?
-
1:30 - 1:33እያደረግህ የነበረው? በልሳን እየፀለይክ ነበር
-
1:33 - 1:35ሐዋርያት ሥራ 3:6-7 ጴጥሮስ እንዲህ አለው
-
1:35 - 1:38"...በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሳና ተመላለስ"
-
1:38 - 1:42...በዚያን ጊዜም እግሩና ቁርጭምጭምጡ ፀና::
-
1:51 - 1:52ያማል? -አይ
-
1:53 - 1:54ፈፅሞ አያምም? - በጭራሽ
-
1:56 - 1:58በኢየሱስ ስም አመሰግናለው :: አሜን::
-
1:59 - 2:01ተፍፅሟል! ሃሌሉያ!
-
2:01 - 2:03...ከአንድ ወር በላይ ሆኗታል እናም ተደንቃለች::
-
2:04 - 2:05ኢየሱስ ነው::
-
2:06 - 2:08እንዲህ ያሉ ነገሮች በቴሌቪዥን እመለከት ነበር
-
2:08 - 2:11አንዳንድ ጊዜ አላምንም ዛሬ ግን አመንኩኝ
-
2:11 - 2:12ምክንያቱም በራሴ ላይ ሆነ
-
2:12 - 2:14ህመም አሁን ተነስ
-
2:14 - 2:18እንዲህ አድርግ:. አሁን ቀና በል::
-
2:20 - 2:22ጥሩ ነው አይደለ? -አዎን::
-
2:22 - 2:24አባት ሆይ ተመስገን:: አሜን:: ራስሽን ለመፈተሽ ሞክሪ::
-
2:25 - 2:26ለውጡ ይታወቅሻል?
-
2:28 - 2:30የምሬን ነው ምንም ህመም አይሰማኝም::
-
2:30 - 2:31ዋው!
-
2:33 - 2:36እግዚአብሔር ሆይ ስለፈውስህ አመሰግናለው:: ህመሙ ስለሚነሳ አመሰግንሀለው
-
2:36 - 2:38ጭንቅላትሀን ፈትሸው::
-
2:38 - 2:42አይሆንም! ምንም አይነት ህመም አይሰማኝም ወዳጄ
-
2:42 - 2:45አሁን ህመሙ ሄዷል:: አዎን አሁን ህመሙ ሄዷል::
-
2:46 - 2:50እኛ እንደቤተክርስትያን በአዲስ ተሃድሶ ደጅ ላይ ቆመናል
-
2:50 - 2:52ይሄም ተሃድሶ የሚወስደን
-
2:52 - 2:55በሐዋርያት ሥራ እንደምናነበው ነው
-
2:55 - 2:56የዛሬይቱን ቤተክርስትያን ብትመለከቱ
-
2:57 - 3:00በሐዋርያት ሥራ ላይ ከምናያት ጋር ትልቅ ልዩነት አላት::
-
3:00 - 3:03ምክንያቱም ባለፈው የሁለት ሺ አመታት ታሪክ ውስጥ
-
3:04 - 3:07ቤተክርስትያን በተደጋገመ ለውጥ ውስጥ አልፋለች::
-
3:08 - 3:12በሐዋርያት ሥራ ላይ የነበረችው ቤተክርስትያን ሕያው አካል እንደነበረች እንመለከታለን::
-
3:12 - 3:16በመንፈስ ቅዱስ የሚመሩ የአማኞች አካል ነበረች::
-
3:17 - 3:20ቤተክርስትያን የደቀመዛሙርት እንቅሰቃሴ ነበረች
-
3:23 - 3:27ክርስትና ወደ ግሪስ ሲሄድ ፍልስፍና ሆነ
-
3:33 - 3:36ወደ ጣልያን በመጣ ጊዜ ተቁዓም ሆነ
-
3:42 - 3:45ወደ አውሮፓ ሲመጣ ባህል ሆነ
-
3:52 - 3:55ወደ አሜሪካ ሲመጣ ንግድ ሆነ
-
3:58 - 4:03አንድን አካል ወስድን የንግድ ዕቃ ያደረግነው እንደሆነ
-
4:03 - 4:05ይሄ አካልን ሽጦ ከማደር አይቆጠርምን?
-
4:06 - 4:09ዛሬ ቤተክርስትያን ላይ ይሄንን ነው ያደረግነው
-
4:09 - 4:14የክርስቶስን ቤተክርስትያን የክርስቶስን አካል ሸቅጠንባታል
-
4:14 - 4:18በዚህም ምክንያት ተሃድሶ ያስፈልገናል:-
-
4:18 - 4:20ጠለቅ ብለን የምንሄድበት ተሃድሶ.
-
4:21 - 4:24ስለ ዶክትሪን ስናወራ ስለ መንፈሱ እያወራን ጭምር ነው
-
4:24 - 4:29እንዲሁም ስለ አጠቃላይ የቤተክርስትያን ስረአት እያወራን ነው
-
4:29 - 4:32ስለምን የቤትክርስትያንን ሥርአት አሁን እንዳለው ለማድረግ ወደድን
-
4:32 - 4:36በሐዋርያት ሥራ ላይ ወደምናገኛት ቤተክርስትያን ለመመለስ አሁን ጊዜው ነው
-
4:38 - 4:44እግዚአብሔር አሁን ወደመጀመርያው እየመለሰን ነው
-
5:30 - 5:33እንዴት ያለ ሃያል አምላክ እናገለግላለን
-
5:37 - 5:40እንዴት ያለ ሃያል አምላክ እናገለግላለን
-
5:44 - 5:47መላእክት ይሰግዱለታል
-
5:51 - 5:56ሰማይና ምድር ያመልኩታል
-
5:57 - 6:01እንዴት ያለ ሃያል አምላክ እናገለግላለን
-
6:04 - 6:07እንዴት ያለ ሃያል አምላክ እናገለግላለን
-
6:10 - 6:14መላእክት ይሰግዱለታል
-
6:17 - 6:24ሰማይና ምድር ያመልኩታል
-
6:31 - 6:35የሐዋርያት ሥራን ከሌሎች የመፅሐፍ ቅዱስ መፃህፍት ለየት የሚያደርገው
-
6:36 - 6:41የሐዋርያት ሥራ ከመላው መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ
-
6:41 - 6:44እንዲሁም ከሁሉም የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎች መካከል
-
6:44 - 6:47ወጥተን ሰዎችን እንዴት ደቀመዛሙርት እንደምናደርግ ያሳየናል
-
6:48 - 6:52ወደ ሐዋርያት ሥራ የሚያዳርሱንን ወንጌላት ስናነብ
-
6:52 - 6:55የሚያስገርመው ነገር ምንም እንክዋን እነዚህ መፃህፍት
-
6:55 - 6:59በተፃፉበት ወቅት ብፃፉም
-
7:00 - 7:02ምናልባት ከመስቀሉ ሰላሳ አመታት በህዋላ ሊሆን ይችላል
-
7:02 - 7:06ነገር ግን መፃፍቱ የሚናገሩት ከመስቀሉ በፊት ስለሆኑ ጉዳዮች ነው
-
7:06 - 7:09ስለዚህ እነዚህ መፃህፍት ላይ የክርስትናን ሕይወት በሙላት አንመለከትም
-
7:09 - 7:13ምክንያቱም ያን ጊዜ ክርስቶስ አልሞተም ነበር አልተቀበረም ነበር
-
7:13 - 7:15ከሙታንም አልተነሳም መንፈሱንም አላከም ነበር
-
7:16 - 7:18ስለዚህ በወንጌላት ውስጥ
-
7:19 - 7:21በተግባር እንዴት መውጣትና ደቀመዛሙርትን ማፍራት እንደሚቻል አንመለከትም
-
7:21 - 7:24መንፈስ ቅዱስ ገና አልተሰጠም ነበር
-
7:24 - 7:26ከዚህም በላይ ለመውጣትና በዚህ አገልግሎት ስኬታማ ለመሆን
-
7:27 - 7:29ኃይሉ አልነበረንም
-
7:29 - 7:32የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ለማያውቁ ሰዎች
-
7:32 - 7:34ዛሬ ላላቸው ፍረሃት ይሄ አሉታዊ አስተዋፅዖ እንደሚያደርግ አስባለው
-
7:34 - 7:36ምክንያቱ እየሱስ ሄደው እንዲጠብቁ ነግሯቸዋል
-
7:36 - 7:40እንዲህ አላቸው:- "መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ
-
7:41 - 7:43ምስክሮቼ ትሆናላችሁ"
-
7:44 - 7:47ይሄ እውነታ ነው! በእርግጥም እውነታ ነው!
-
7:50 - 7:52አሜን ይህ እውነት ነው!
-
7:59 - 8:01ሃሌሉያ:: -እርሷ አሁን ተፈወሰች
-
8:16 - 8:18ድንቅ ነው እየሱስ:: - ተመስገን እየሱስ
-
8:24 - 8:27ተመልከቱ እየተራመደች ነው
-
8:28 - 8:31አውቃለው ብዙ ቤተክርስትያናት ውስጥ የሚገኝ አንድ ፅሁፍ አለ
-
8:31 - 8:33በግርግዳዎች ላይ የሚነበብ አንድ ጥቅስ አለ
-
8:33 - 8:37"እየሱስ ክርስቶስ ትላንትም ዛሬም እስከዘለዓለም ያው ነው"
-
8:37 - 8:41እንደ አማኝ ዛሬ እኛም ይሄንን እናምናለን
-
8:42 - 8:44እየሱስ ትላንትም ዛሬም ለዘለአለምም ያው ነው
-
8:45 - 8:50ነገር ግን እየሱስ ያው ከሆነ መንፈስ ቅዱስም ያው ነው
-
8:52 - 8:54መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ያው ከሆነ
-
8:55 - 8:58በሐዋርያት ሥራ የምናነበውም ያው መሆን አለበት
-
9:00 - 9:03በክርስቶስ እየሱስ ኃይል እርሷ አሁን ተፈውሳለች
-
9:06 - 9:09ይሄ ሰው አሁን ይህችን ሴት ፈውሷል
-
9:10 - 9:12ስለዚህም በአድናቆት ተውጧል
-
9:13 - 9:18አለቀ:: - አለቀ:: ተፈፀመ::
-
9:18 - 9:20ከእንባው ጋር ተፈፅሟል
-
9:21 - 9:25ከዚህ ይበልጥ መፍጠን ስለማልችል እንደዚህ ነበር የምራመደው
-
9:26 - 9:27አሁን ምን ማድረግ ትችያለሽ?
-
9:33 - 9:34እህቴ እንደዚህ አድርጊ
-
9:34 - 9:37ይህንን ማድረግ አልችልም ነበር:: ይህንን አልችልም ነበር::
-
9:37 - 9:38ይሄንን ማድረግ አልችልም ነበር
-
9:38 - 9:41ይህ በመሆኑ አካባቢውን ሁሉ በጩሀት ላጥለቀልቀው እችላለው
-
9:41 - 9:42ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን
-
9:42 - 9:45በሐዋርያት ሥራ የቀደሙትን ክርስትያኖች እንመለከታለን
-
9:45 - 9:47የመጀመርያዎቹን የክርስቶስ ደቀመዛሙርት
-
9:47 - 9:50ይሄንን የደቀመዝሙርነት የሕይወት ዘይቤ ይኖሩት ነበር
-
9:50 - 9:52ሰዎችን በየቤቶቻቸው እና በየ አደባባዩ ይደርሱ ነበር
-
9:53 - 9:54ሰዎች ባሉበት ስፍራ ሄደው ያገኗቸው ነበር
-
9:54 - 9:58ስለዚህም ወንጌሉ በመላው ዓለም ይሰራጭ ነበር
-
9:58 - 10:01በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች
-
10:01 - 10:02በክርስቶስ እየሱስ ወዳለ እምነት ይመጡ ነበር
-
10:03 - 10:05ተጠምቀውም መንፈስ ቅዱስን ይቀበሉ ነበር
-
10:06 - 10:08ነገር ግን በቤተክርስትያን ታሪክ ውስጥ በአንድ ወቅት ላይ
-
10:08 - 10:13ክርስትና ተቁዓም በመሆን የመንግስት ሃይማኖት ሆነ
-
10:13 - 10:18ይሄ ተዋረድ ያለው እና ተቁአማዊ አሰራር በቤተክርስትያን የተሃድሶ ዘመን ሁሉ ሲከተለን ቆይቷል
-
10:19 - 10:21ሉተር ካልቪን እና ዝዊንግሊ በመጡ ጊዜ
-
10:21 - 10:25ተሃድሶ ለማምጣት እና ወደ እውነተኛው ወንጌል ሊመልሱን ጥረዋል
-
10:25 - 10:27ወደ ሐዋርያት ሥራ ሊመልሱን
-
10:27 - 10:28ነገር ግን አልተሳካላቸውም
-
10:28 - 10:32አሁንም ህንፃው አለን:: አሁንም የተለዩ ካህናት አሉን::
-
10:32 - 10:35አሁንም ሰዎች በተለዩ ህንፃዎች ይሰበሰባሉ
-
10:35 - 10:39በተለዩ ቀናት ይሰበሰባሉ : የተዘረጋ ተዋረድም አለ
-
10:39 - 10:43ሰዎች በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስ ያገኙ ዘንድ መባና መስዋዕታቸውን ያመጣሉ
-
10:43 - 10:47ሉተር ቤተክርስትያንን በሐዋርያት ሥራ ላይ ወደምናገኛት
-
10:47 - 10:49አካል ሊመልሳት አልቻለም
-
10:49 - 10:50መፅሐፍ ቅዱስ የሕይወት መፅሐፍ ነው
-
10:51 - 10:54ስላጠናነው ብቻ የሕይወት መፅሐፍ አይሆንም
-
10:54 - 10:57የሕይወት መፅሐፍ የሚሆነው ስንኖርበት ነው
-
10:57 - 11:01በኢየሱስ ስም በዚህ እጅ ውስጥ ያለውን ህመም እንዲሄድ አዛለው
-
11:01 - 11:02ደግመህ ለማድረግ ሞክር
-
11:06 - 11:08ሄዷል
-
11:09 - 11:11ይሄ ምንድን ነው?
-
11:11 - 11:13በኢየሱስ ስም አሁን ተፈወስ :: አሜን::
-
11:14 - 11:15ሞክረው
-
11:18 - 11:19ሄዷል
-
11:19 - 11:20አሜን
-
11:21 - 11:23በኢየሱስ ስም አሁን ተፈወሽ:: እንደገና ሞክሪው::
-
11:27 - 11:29እናንት አጥንቶች በኢየሱስ ስም አሁን እንድትጠገኑ አዛለው
-
11:30 - 11:31ሞክሪው
-
11:35 - 11:40ይህ ከ ሬይኪ እምነት ጋር ይመሳሰላል? - በፍፁም : ይህ እየሱስ ነው::
-
11:40 - 11:43እየሱስ ነው ሬይኪ አይደለም:: - የሆን ኃይል ነው ?
-
11:43 - 11:45እግዚአብሔር ነው:: ሌላ ኃይል አይደለም::
-
11:45 - 11:47አመሰግንሀለው እየሱስ
-
11:53 - 11:55አሁን ስለሆነው ነገር ምን ይመስላችሁአል?
-
11:56 - 11:57ደስ ያሰኛል:: - በጣም ደስ ያሰኛል?
-
11:57 - 12:00የተወለድነውና እዚህ ምድር ላይ የተቀመጥነው በአላማ ነው
-
12:00 - 12:02ይሄውም እግዚአብሔርን እንድንፈልገውና እንድናገኘው ነው
-
12:02 - 12:04ችግሩ ግን እኛ እርሱን አንፈልገውም
-
12:04 - 12:06ስለማንፈልገውም ልናገኘው አንችልም
-
12:06 - 12:08ስለ እየሱስ ሰምታቹሃል?
-
12:10 - 12:13የምንኖረው ከእየሱስ ክርስቶስ 2015 አመታት በሁአላ ነው
-
12:13 - 12:16እግዚአብሔር ሕያው ነው እኛም ደቀመዛሙርቱ እንድንሆን ጠርቶናል
-
12:16 - 12:19የክርስቶስ ደቀመዛሙርት ሆነን እርሱ ሕያው እንደሆነ ለዓለም እናሳያለን
-
12:19 - 12:21አፕሪል አምስት 1995 ዓ.ም ንሰሃ ገባው
-
12:21 - 12:24ሃትያተኛ እንደሆንኩኝ ገባኝ ስለዚህም ሕይወቴን ለኢየሱስ ሰጠው
-
12:25 - 12:30ብርሃን በሰውነቴ ውስጥ ገባ እኔም መሬት ላይ ወደኩኝ እግዚአብሔርንም አገኘሁት
-
12:30 - 12:34ዳግም ስትወለዱ የእግዚአብሔር መንፈስ ይመጣና በእናንተ ውስጥ መኖር ይጀምራል
-
12:34 - 12:36ከዚያም እየሱስ ያደርጋቸው የነበራቸው ነገሮችን ታደርጋላችሁ
-
12:36 - 12:39መፅሐፍ ቅዱስ የቃሉ አድራጊዎች መሆን እንዳለብን
-
12:39 - 12:40እና ሰሚዎች ብቻ እንዳንሆን ይነግረናል
-
12:41 - 12:46የቃሉ ሰሚዎች ብቻ ሆነን ንገር ግን ባናደርገው እራሳችንን እያታለልን ነው
-
12:46 - 12:48ፊቱን በመስታወት የሚያይን ሰው እንመስላለን
-
12:49 - 12:53ከሄድን በሁአላ ወድያውም ምን እንዳየን እንረሳለን
-
12:53 - 12:57ዘወትር እሁድ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ክርስትያኖች
-
12:57 - 13:02በቤተክርስትያን ተቀምጠው የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማሉ
-
13:02 - 13:06ነገር ግን ከዝያ በሄዱ ጊዜ ወድያውም የሰሙትን ይረሳሉ
-
13:07 - 13:12ሁሉም ህመም አሁን በኢየሱስ ስም ይለቃል
-
13:12 - 13:14ከራስ እስከ እግር
-
13:19 - 13:22ይሄንን ከዚህ ቀደም ማድረግ አትችልም? - በፍፁም
-
13:23 - 13:26ከ 2005 ጀምሮ እንዲህ ነው
-
13:28 - 13:30ሕያው ነው!
-
13:45 - 13:48ከተራመድክ ምን ያህል ጊዜ ሆኖሃል? - ለአስር አመታት አልተራመድኩኝም
-
13:49 - 13:52ይህ ግሩም አይደለም ?
-
13:52 - 13:55ሲራመድ ያየሁት በጣም ትንሽ እያለው ነበር:: - ምን አልከኝ ?
-
13:55 - 13:57ከእርሱ ጋር አብሬው የተራመድኩት ትንሽ ሳለው ነበር
-
13:59 - 14:04አሁን አስራ ሶስት ይሞላዋል:: - ስለዚህ ያንጊዜ ሶስት ዓመቱ ነበር::
-
14:26 - 14:30የጡንቻ ህመም አለብኝ:: - ስለዝያ እንፀልያለን::
-
14:31 - 14:34የቱ ጋር ነው? በመላ ሰውነቴ ነው
-
14:34 - 14:39ይፀልዩልኝ ጀመር:: አራት ወይም አምስት ሰዎች ፀለዩልኝ::
-
14:40 - 14:46ጀርባዬ ሲንቃቃ ተሰማኝ ከዚያም ተነስቼ መራመድ ቻልኩኝ
-
14:49 - 14:52ጥቂት ጠበኩኝ ከዚያም ሀኪሙ መጣ
-
14:52 - 14:54"ሚስተር አክልቡም እንዴት ነህ?"
-
14:54 - 14:56"ደህና ነኝ" አልኩኝ:: - "የምሰማው ምንድን ነው?"
-
14:56 - 14:58ቀጥ ብዬ ቆምኩኝ
-
14:58 - 15:01እርሱም "ምን ተከሰተ?" አለኝ
-
15:01 - 15:04እኔን አትጠይቀኝ ይልቁንም እግዚአብሔርን ጠይቀው
-
15:07 - 15:12እርሱም "እንኩአን ደስ ያለህ::ተስፋ አደርጋለው ደህና ሆነህ ትቆያለህ" አለኝ
-
15:13 - 15:16እስከ አሁን ደህና ነኝ አሁን ኦክቶበር ነው
-
15:16 - 15:19ይህ የሆነው በጁን ስምንት ነው
-
15:20 - 15:23ምናልባት ወደ አራት ወር ይሆናል....ጁን ጁላይ
-
15:23 - 15:27አዎን አራት ወራት:: እናም በጣም ጥሩ ሆኖ ቀጥሏል
-
15:32 - 15:34ባለፉት ጥቂት አመታት መጋቢ እንደመሆኔ
-
15:34 - 15:38እጅግ በጣም መጠማት ጀመርኩኝ:: የሐዋርያት ስራን አነባለው
-
15:38 - 15:41ከዚያም ነገሮች በሃውርያት ሥራ በሚሆኑበት መንገድ
-
15:41 - 15:44ሲሆኑ ስለማላይ አዘንኩኝ
-
15:44 - 15:46በቤተክርስትያኔ ወይንም በእራሴ ሕይወት
-
15:47 - 15:50በሽማግሌዎች ወይም በአጠቃላይ የቤተክርስትያኒቱ መዋቅር
-
15:50 - 15:52ወደ ውጪ ወጥተን ሰዎችን እየፈወስን አልነበረም
-
15:52 - 15:55በሰዎች ላይ እጆቻችንን እንጭናለን ከዝያም ወደቤት እንዲሄዱ እንነግራቸዋለን
-
15:55 - 15:59ምንአልባት ወደፊት ይሻላቸው ይሆናል ምናልባትም አይሆንም
-
16:00 - 16:03ነገር ግን በሐዋርያት ሥራ ያነበብኩት ሐዋርያቱ
-
16:03 - 16:06ወጥተው ይሄንን በየዕለቱ ያደርጉ እንደነበር ነው
-
16:06 - 16:08ይሄ ይሰማኝ ነበር የምፈልገውም ይሄንኑ ነበር::
-
16:08 - 16:12ስለዚህ ለሁለት አመታት ይሄን ስጠማ ቆየው
-
16:12 - 16:15የተጠራሁትም ይሄንኑ ለማድረግ እንደሆነ አምኘ ነበር
-
16:15 - 16:17ነገር ግን ላደርገው አልቻልኩኝም
-
16:17 - 16:20የቤተክርስትያን ሥርአት መለወጥ አለበት
-
16:20 - 16:28ህንፃ ተኮር እና የሰንበት ክፍለጊዜ ታዳሚ ተቁዓም ብቻ መሆናችን ማብቃት አለበት
-
16:28 - 16:31ሰዎች ከአመት ወደ ዓመት ቤተክርስትያን ውስጥ ተቀምጠው
-
16:31 - 16:36ያ ልዩ አገልጋይ መጥቶ እንዲፀልይላቸው ይጠብቃሉ
-
16:36 - 16:38አሁን ቅባቱን ተቀብላቹሃል
-
16:38 - 16:42ሄዳችሁ ይሄንን እና ያንን ለጌታ ማድረግ ትችላላችሁ እንዲላቸው ይጠብቃሉ
-
16:42 - 16:45ወይም በዚያ ተቀምጠው አንድ ሰው
-
16:46 - 16:47እንዲመለከታቸውን እና ስጦታቸውን እንዲያይ ይመኛሉ
-
16:48 - 16:51መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ እንድናደርግ አይነግረንም
-
16:51 - 16:53እየሱስ ይሄንን ሲነግረን አንመለከትም
-
16:55 - 16:59በ 1995 ዳቦ ጋጋሪ ሆኘ እሰራ ነበር: ስለ እግዚአብሔር ምንም አላውቅም ነበር
-
16:59 - 17:01ስለ መፅሐፍ ቅዱስ አንዳች አላውቅም ነበር
-
17:01 - 17:07በዴንማርክ የምኖር እና በሉተራን ቤተክርስትያን የተጠመኩኝ ወጣት ነበርኩኝ
-
17:07 - 17:10በ አስራ አራት አመቴ በሉተራን ቤተክርስትያን እምነቴን አፀናው
-
17:11 - 17:14ይሄ ግን ሥርአት ብቻ ነበር:: ዛሬም ብዙ ሰዎች የሚያደርጉት ሥርአት ነው::
-
17:14 - 17:18አንድ ቀን ወደ አየሩ አንጋጥቼ "እግዚአብሔር አለህ ወይ?
-
17:18 - 17:21በዚያ ካለህ ና እና ውሰደኝ:: ላውቅህ እፈልጋለው" አልኩኝ::
-
17:21 - 17:24ከጥቂት ጊዜያት በሁአላ ወንጌል ሰማው
-
17:24 - 17:29በ አፕሪል አምስት 1995 ከምሽቱ 9:30 ላይ
-
17:29 - 17:31ንሰሃ ገባው
-
17:31 - 17:33ሁሉን ለክርስቶስ ሰጠው
-
17:33 - 17:35ከዚህ በሁአላ ወደ ቤተክርስትያን መሄድ ጀመርኩኝ
-
17:36 - 17:40ቤተክርስትያን ውስጥ እንዳሉ ስዎች መሆን ጀመርኩኝ
-
17:40 - 17:42እናም ክርስትና እግዚአብሔርን ማወቅ
-
17:42 - 17:48ቀጥሎም ወደ ቤተክርስትያን መሄድ እና ዘወትር እሁድ በዚያ መቀመጥ መሰለኝ
-
17:48 - 17:51ነገር ግን በሂደት ይበልጥ መሰላቸት ጀመርኩኝ
-
17:51 - 17:56ምክንያቱም እንዲህ አሰብኩኝ :- "ቤትክርስትያን ከመሄድ
-
17:56 - 17:59ዘውትር እሁድ ለሁለት ሰዓታት ከመቀመጥ እና
-
17:59 - 18:02የሆነ ሰው ሲሰብክ ከመስማት ያለፈ ነገር መኖር አለበት"
-
18:02 - 18:06በአንድ ወቅት የሐዋርያት ስራን ማንበብ ጀመርኩኝ
-
18:06 - 18:10ስለመጀመርያዎቹ ክርስትያኖች አኗኗር ማንበብ ጀመርኩኝ
-
18:11 - 18:13እነርሱ ከእኔ የተለየ አካሄድ ነበራቸው
-
18:13 - 18:18በየሄዱበት የሰዎች ህይወት ሲለወጥ ያዩ ነበር
-
18:18 - 18:22ይሄን ሳስብ እጅግ አዘንኩኝ ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ
-
18:22 - 18:24ክርስትያን ሆኘ ብቆይም
-
18:24 - 18:26የታመሙትን ፈውሼም ሆነ አጋንንትን አስወጥቼ አላውቅም
-
18:27 - 18:32አንድም ሰው ወደ ጌታ አላመጣውም:: በመጀመርያዋ ቤተክርስትያን የነበረውን
-
18:32 - 18:37አይነት ሕይወት አልተለማመድኩኝም::
-
18:37 - 18:39ስለዚህ ከለታት አንድ ቀን እንዲህ አልኩኝ:-
-
18:39 - 18:43" እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ ነገሬን እሰጥሃለው አንተ ግን ይሄንን ሕይወት አሳየኝ"
-
18:43 - 18:48ከዝያ በሁአላ ይሄንን ሕይወት በብዙ ማየት ጀመርኩኝ
-
18:48 - 18:50ነገር ግን በመጀመርያ አንድ ችግር ነበር ይሄውም
-
18:50 - 18:53እኔን ደቀመዝሙር የሚያደርገኝ ሰው አልነበረም
-
18:53 - 18:57እንደ እየሱስ ክርስቶስ
-
18:57 - 19:00"ኑ ተከተሉኝ እኔም የሰው አጥማጅ አደርጋቹሃለው" የሚለኝ አልነበረም
-
19:00 - 19:03ና እና ተከተለኝ አሳይሀለው
-
19:03 - 19:05እንዴት በሽተኞችን እንደምትፈውስ እንዴት ወንጌል እንደምትሰብክ
-
19:05 - 19:11በእግዚአብሔር መንግስት እንዴት ውጤታማ እንደምትሆን መንገድ አሳይሀለው
-
19:11 - 19:13ያለኝ ማንም አልነበረም
-
19:13 - 19:15ነገር ግን አሁን የተለየ ሁኔታ አለ
-
19:15 - 19:18አሁን እኛ ሰዎችን ደቀመዛሙርት ማድረግ ጀምረናል
-
19:19 - 19:21እኛ የተማርነውን ወስደን ብናስተላልፍ
-
19:21 - 19:26የሚቀጥለው የደቀመዛሙርት ትውልድ ከዝያ ቢቀጥሉ
-
19:26 - 19:29እነርሱም ይሄን ወስደው ለሚቀጥለው ትውልድ ቢሰጡ
-
19:29 - 19:32በአጭር ጊዜ ውስጥ በምድር ሁሉ ላይ
-
19:32 - 19:36እየሱስን የሚመስሉ ደቀመዛሙርት ይኖራሉ
-
19:36 - 19:40እኚህም እየሱስ ያደርግ የነበረውን እና ከዝያም በላይ የሚያደርጉ ይሆናሉ
-
19:40 - 19:42ምክንያቱም እርሱ ወደ አባቱ ሄዷልና::
-
19:45 - 19:52የተሻለውን አዘጋጅቼላቹሃለው
-
19:52 - 19:58አዎን የእረፍት ስፍራ አዘጋጅቼላቹሃለው
-
20:00 - 20:06የተሻለውን አዘጋጅቼላቹሃለው
-
20:06 - 20:13አዎን የእረፍት ስፍራ አዘጋጅቼላቹሃለው
-
20:14 - 20:20በዚያም ስፍራ ሕይወት በሙላት አለ
-
20:21 - 20:24በዝያ የቃልኪዳን ስፍራ ...
-
20:24 - 20:28አሁን አንድ ወዳጃችንን እንሰማለን ሳይመን ኦዳህል ይባላል
-
20:30 - 20:31ስዊድንኛ
-
20:38 - 20:40ስዊደን ትቅደም!
-
20:41 - 20:44አባት ሆይ አውሮፓን አስወርሰን
-
20:44 - 20:47ዴንማርክን ኖርዌይን እንዲሁም መላው ዓለም ለአንተ ይሁን
-
21:01 - 21:05ክርስትያን የሆንኩት ከአስራአንድ ዓመት በፊት ነው
-
21:05 - 21:08በ ስውድሽ ቤተክርስትያን ውስጥ ነበር የገባሁት
-
21:08 - 21:10አመጣጤ ፈፅሞ ክርስትያን ካልሆነ ሕይወት ነው
-
21:11 - 21:16ከጊዜ በሁአላ ከባለቤቴ ጋር ወደ ሌላ ከተማ ተዛወርን
-
21:16 - 21:20በዚያም አንድ ትልቅ ቤተክርስትያን አባል ሆንን
-
21:20 - 21:27የቤተክርስትያንቱን የወንጌል የስርጭት ሥራ መምራት ጀመርን
-
21:27 - 21:32ምሳሌ መሆን ቢገባንም አንድም ሰው እንኩአ ወደ ክርስቶስ መምራት አልቻልኩኝም
-
21:33 - 21:35አንድም ሰው አጥምቄ አላውቅም ነበር
-
21:35 - 21:38አንድም ሰው ከበሽታ ሲፈወስ በአካል አላየሁም ነበር
-
21:38 - 21:42ከእለታት አንድ ምሽት በውጭ ሳለን
-
21:42 - 21:47አንድ ሰው ወደ እኔ ቀርቦ ጥያቄ አቀረበልኝ
-
21:47 - 21:50"ስራህን አያለው እናም እኔ ክርስትያን መሆን እፈልጋለው
-
21:50 - 21:52ምን ማድረግ አለብኝ" አለኝ
-
21:52 - 21:55እኔም "መልካም ነገ እንገናኝ እና
-
21:55 - 21:57ወደ ቤተክርስትያን እወስድሃለው" አልኩት
-
21:57 - 21:59ስለዚህ ይህንኑ አደረኩኝ ወደ ቤተክርስትያን ወሰድኩት
-
21:59 - 22:03ወደ መጋቢው ወሰድኩት መጋቢውም ወደ ደህንነት መራው
-
22:04 - 22:08ነገር ግን ይሄ በውስጤ ጥያቄ ፈጠረ የሆነ ችግር እንዳለ ተሰማኝ
-
22:08 - 22:11ከመፅሐፍ ቅዱሴን እና በመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ካገኘሁት እውቀት አንፃር
-
22:12 - 22:15መፅሐፍ ቅዱስ እንድምያስተምረው እኔ ነበርኩኝ
-
22:15 - 22:17ይሄንን የመምራት ሥራ መስራት የነበረብኝ
-
22:17 - 22:20እኔ ነበርኩኝ በበሽተኞች ላይ እጄን መጫን የነበረብኝ
-
22:20 - 22:22እነርሱም ይፈወሳሉ:: እኔ ነበርኩኝ
-
22:22 - 22:26ሰዎችን ማጥመቅ የነበረብኝ ነገር ግን አላደረኩትም
-
22:26 - 22:27አንድ ችግር አለ ማለት ነው
-
22:28 - 22:30ምናልባት ሰዎች እየዋሹ ይሆናል ብዬ ማሰብ ጀመርኩኝ
-
22:30 - 22:32ሰዎች የሚነግሩኝ ምናልባት እውነት ላይሆን ይችላል
-
22:33 - 22:34ስለዚህ መውጣት ጀመርኩኝ
-
22:34 - 22:37ዘወትር ማለዳ ተነሽቼ ወደ ጌታ እፀልያለው
-
22:37 - 22:39አንዳንድ ጊዜ ይዘንባል አየሩም ጥሩ አይሆንም
-
22:39 - 22:42እየወጣው ከልቤ ወደ ጌታ እጮህ ነበር
-
22:42 - 22:46ላውቅህ እፈልጋለው:: እውነተኛው ሕይወት እንዲኖረኝ እፈልጋለው::
-
22:47 - 22:52አንድ ቀን በሥራ ቦታዬ ላይ የክርስትያን ጋዜጣ አነብ ነበር
-
22:53 - 22:56ስለ አንድ ዴንማርካዊ ሰው የሚያወራ አጭር ፅሁፍ አየው
-
22:57 - 22:59ይህ ሰው በገበያ አዳራሽ ውስጥ
-
23:00 - 23:02ለሰዎች እንደሚፀልይና እንደሚፈወሱ አነበብኩኝ
-
23:02 - 23:05"ምን?" እንዲህ ያሉ ፅሁፎች ከዚህ ቀደም አይቻለው
-
23:05 - 23:07ነገር ግን ይሄኛው ልቤን ማረከው የእግዚአብሔር ሥራ እንደሆነም ተሰማኝ
-
23:07 - 23:12ስለዚህ ደወልኩለት እና መለሰልኝ::እንደኔ ያለ ተራ ሰው ነው
-
23:13 - 23:15አወራን እናም ስለ ሕይወት ጉዞዬ አጫወትኩት
-
23:15 - 23:19አስገራሚ ነው መገናኘት አለብን አለ
-
23:19 - 23:22ስለዚህ ከጥቂት ጉደኞቼ ጋር ሆነን እርሱ ወዳለበት ወደ ዴንማርክ ሄድን
-
23:23 - 23:27"ለምን ወደ ደንማርክ መጣችሁ" ብሎ ጠየቀን
-
23:27 - 23:29"ሰዎች ሲፈወሱ ማየት እንፈልጋለን" አልነው
-
23:30 - 23:33እርሱም "ጥሩ በአስራ አምስት ደቂቃዎች ውስጥ
-
23:33 - 23:35የመጀመርያው ሰው ሲፈወስ ታያላችሁ" አለን
-
23:35 - 23:40እኔም ይሄን ለማመን ተቸገርኩኝ
-
23:40 - 23:42ይህ ልምምድ እንዴት የሕይወቴ አካል ሊሆን ይችላል
-
23:42 - 23:46ወደ አደባባይ ስንወጣ የተሰበሰቡ ሰዎች አየን
-
23:47 - 23:4925 እስከ 30 እድሜ ያክል ይሆናሉ
-
23:50 - 23:55ከሴቶቹ አንዷ ጉልበቷ ለብዙ አመታት ይታመማል
-
23:55 - 23:58እጆቼን ጉልበቷ ላይ እንድጭን እና
-
23:58 - 24:00ህመሙ እንዲለቃት እንዳዝ ነገረኝ
-
24:00 - 24:03በወቅቱ ራሴን የመሳት ያክል ነበር የፈራሁት
-
24:04 - 24:07ይመስለኛል ምንም እምነት አልነበረኝም:: እሺ አደርጋለው አልኩት::
-
24:07 - 24:11ያለኝ አደረኩኝ እርሷም ዘለለች "ምን!"
-
24:11 - 24:13እርሷም ተፈወሰች
-
24:13 - 24:18ሰዎቹ ሁሉ እጅግ ተደነቁ እኔም ነገር አለሜ ተነቃነቀ
-
24:18 - 24:20ይህ እውነት እንደሆነ ተረዳው:: ይህ እውነት ነው::
-
24:20 - 24:22ለኔ ይሄ በቂ ነበር
-
24:23 - 24:25ለአንድ ሰው ከፀለይኩኝ በሁአላ ለብቻዬ ይህንን ማድረግ ቀጠልኩኝ
-
24:27 - 24:30እኛ እንደ ክርስትያኖች ደቀመዛሙርት እንድናፈራ ተጠርተናል
-
24:31 - 24:35አንድ ሌላ ቃል መጠቀም ጀምረናል ይህም "ማነሳሳት" የሚል ነው
-
24:36 - 24:38እንበልና ሞተር ብስክሌት ቢኖርህ እና
-
24:38 - 24:41ሞተሩን ለማስጀመር ቢያስፈልግ ልናስነሳው ይገባል
-
24:41 - 24:46ሞተር ብስክሌቱ በተነሳ ጊዜ በስፍራ ሁሉ መንዳት ይቻላል
-
24:47 - 24:51ልክ እንደዚሁ እኛም እንደክርስትያን ልንቀሰቀስ ያስፈልጋል
-
24:51 - 24:54ክርስቶስ እንድንሰራ የጠራንን እንድንሰራ
-
24:54 - 24:58ለምሳሌ አንድን ክርስትያን በሽተኞችን እንዲፈውስ ስናነሳሳው
-
24:58 - 25:02ወደ አደባብይ እንወስድውና "እኛን ተከተለን" እንለዋለን
-
25:02 - 25:05እንዴት መደረግ እንዳለበት እናሳየዋለን
-
25:05 - 25:09አንድጊዜ ማድረግ ከቻሉ ደግመው ማድረግ ይችላሉ
-
25:09 - 25:12በመላ ሰውነትህ ህመም ይሰማሃል በተልይ እግሮችህ ውስጥ?
-
25:12 - 25:14አዎን:: እንፀልይልሃለን ውጤቱን ታያለህ::
-
25:16 - 25:18ህመም ሁሉ እንዲነሳ አዛለው
-
25:18 - 25:20አሁን በመላ ሰውነትህ ፈውስ ይሁን
-
25:20 - 25:23ህመም ሁሉ ሰውነቱን ለቀህ ሂድ
-
25:23 - 25:24መላ ሰውነቱን
-
25:25 - 25:28በኢየሱስ ስም አሁን ፈውስ እንዲሆን ፀልያለው
-
25:28 - 25:31ለማንቀሳቀስ ሞክር
-
25:31 - 25:33ራስህን ፈትሽ
-
25:34 - 25:36ጥሩ ይሰማኛል:: - ጥሩ ይሰማሃል አይደል?
-
25:36 - 25:38አሁን ህመም ይሰማሃል?
-
25:40 - 25:42አይሰማኝም:: - ሄዷል አይደለ?
-
25:44 - 25:45ሰዎች ይገረማሉ
-
25:45 - 25:49ይህ ጀርባ አሁን ሙሉበሙሉ እንዲፈወስ አዛለው
-
25:49 - 25:51እንደዚህ አጎንብሽ እና ፈትሺው
-
25:52 - 25:54እንደገና ወደላይ:: - በእውነት ሄዷል::
-
25:54 - 25:57በእርግጥ:: - ምን?
-
25:57 - 25:59እምላለው:: - እየዋሸው አይደለም::
-
26:00 - 26:04ይታወቀኛል:: አሁን ሄደ:: - ኦ አዎን ኦ አምላኬ::
-
26:04 - 26:07ይህ በዓለም ሁሉ እየተስፋፋ ነው
-
26:08 - 26:10ባለፉት አመታት
-
26:10 - 26:14መቶ ሺዎች ተፈውሰዋል
-
26:14 - 26:17ይህም የሆነው እኛ ባነሳሳናቸው እና
-
26:18 - 26:21ወጥተው መፈወስ በጀመሩ አማኞች ነው
-
26:21 - 26:26እነዝያም ሰዎች ቀጥለው ሌሎችን ወደ ክርስቶስ መምራት ይጀምራሉ
-
26:27 - 26:32ስለዚህ ባለፉት አመታት ሺዎች ወደ ክርስቶስ መጥተዋል
-
26:32 - 26:35ይህ እጅግ ታላቅ ነው
-
26:35 - 26:39ወደ ስቶኮልም መጥቼ ይሄንን ወንድም አገኘሁት
-
26:40 - 26:45እርሱም ከሚስቱና ከሌሎች ሰዎች ጋር አብሮ ነበር
-
26:45 - 26:46ከዝያም አብረን ወጣን
-
26:47 - 26:49መጀመርያ አንድ ህመም የነበረውን ሰው አስቆመው
-
26:49 - 26:52እጁንም ጫነበት እና ይህ ሰው ተፈወሰ
-
26:52 - 26:56እኔም እጅግ ተደነቅኩኝ
-
26:56 - 26:58ይህ ሰው ተፈወሰ እናም እንዲህ አሰብኩኝ
-
26:58 - 27:00ለካስ ዩትዩብ ላይ ብቻ አይደለም
-
27:00 - 27:04አሁን ይህን የማየው በዩትዩብ አይደለም እዚሁ ፍትለፊቴ ነው
-
27:04 - 27:08የተፈወሰውን ሰው ምላሽ ማየቱ ራሱ ያስገርማል
-
27:08 - 27:12ከዚህ በሁአላ አንድ ሴት መጣች
-
27:12 - 27:15በሆዷ ውስጥ ህመም ነበረባት
-
27:15 - 27:18ከጎኔ ሆኖ የሚመራኝ ሰው እንዲህ አለኝ:-
-
27:18 - 27:21አሁን ያንተ ተራ ነው እጅህን ጫንባት እና
-
27:21 - 27:23ህመሙ እንዲለቃት እዘዘው:: ስለዚህ እጄን ጫንኩኝ
-
27:24 - 27:26እያመነታው እጄን ጫንኩኝ
-
27:26 - 27:30እናም አዘዝኩኝ "በኢየሱስ ስም ህመም ልቀቅ"
-
27:30 - 27:34እጄን ባነሳው ጊዜ የሴትየዋ ፊት ላይ አግራሞት ሞላ
-
27:34 - 27:38እንዴት ልታደርገው ቻልክ ? የምትል ትመስላለች
-
27:38 - 27:40ምን?
-
27:40 - 27:43እየቀለድቅ ነው? - አይደለም እየቀለድን አይደለም
-
27:43 - 27:46ይህ እውነት ነው ለዚህም ነው እኛ ይህን የምናደርገው
-
27:47 - 27:49አይደረግም
-
27:50 - 27:52ይሄስ ጉድ ነው
-
27:52 - 27:55እየሱስ ነው የፈወሰሽ እኔ አይደለሁም
-
27:55 - 27:57በእንዲህ ያለ ሁኔታ ገብቼ አላውቅም
-
27:58 - 28:01ህልሜ ሁሉ ዛሬ ተፈፀመ
-
28:01 - 28:04ይህ የሕይወቴ ምርጡ ቀን ነው
-
28:04 - 28:07ለረጅም ጊዜ ስናፍቀው የነበርኩት ነገር ነው
-
28:07 - 28:11ወደ ቤተ ስመለስ በታላቅ ደስታ ተሞልቼ ነበር
-
28:11 - 28:13በአውቶቡስ ሆኘ ወደ ቤቴ መሄድ ጀመርኩኝ
-
28:14 - 28:20በደረስኩኝ ጊዜ ቤተ መቀመጥ አልቻልኩኝም
-
28:20 - 28:24ስለዚህ መሃል ከተማ ሄጄ ለሰዎች መፀለይ ጀመርኩኝ
-
28:24 - 28:27የዛን እለት ጥቂት ሴቶች በመንገድ አገኘሁ
-
28:27 - 28:29በፀለይኩላቸው ጊዜ ወድያውኑ ተፈወሱ
-
28:30 - 28:31ወይ ጉድ አልኩኝ
-
28:31 - 28:34ይሄ በስቶክሆልም የተፈፀመ እና እዛው የሚቀር ብቻ አይደለም
-
28:34 - 28:36ከዝያም አልፎ ይቀጥላል
-
28:36 - 28:39ከዚያን ቀን በሁአላ እለት በእለት እወጣለው
-
28:39 - 28:45አሁን ተጠምቀሽ በመንፈስ ቅዱስ ተሞላሽ::
-
28:45 - 28:49እርሱ እዛ ነው፣ እርሱ እዛ ነው::
-
28:49 - 28:51
-
28:55 - 28:57
-
28:58 - 29:00
-
29:01 - 29:02
-
29:03 - 29:04
-
29:05 - 29:07
-
29:08 - 29:09
-
29:09 - 29:12
-
29:12 - 29:14
-
29:20 - 29:22
-
29:25 - 29:28
-
29:32 - 29:34
-
29:34 - 29:38
-
29:39 - 29:41
-
29:41 - 29:42
-
29:43 - 29:46
-
29:46 - 29:49
-
29:49 - 29:51
-
29:51 - 29:53
-
29:53 - 29:57
-
29:57 - 30:03
-
30:03 - 30:05
-
30:05 - 30:08
-
30:08 - 30:13
-
30:13 - 30:15
-
30:15 - 30:17
-
30:17 - 30:21
-
30:21 - 30:23
-
30:24 - 30:29
-
30:29 - 30:32
-
30:38 - 30:40
-
30:42 - 30:45
-
30:47 - 30:50
-
30:51 - 30:54
-
30:54 - 30:58
-
31:00 - 31:03
-
31:03 - 31:07
-
31:07 - 31:10
-
31:10 - 31:11
-
31:11 - 31:13
-
31:14 - 31:18
-
31:18 - 31:21
-
31:21 - 31:24
-
31:24 - 31:26
-
31:28 - 31:30
-
31:30 - 31:33
-
31:34 - 31:36
-
31:36 - 31:39
-
31:39 - 31:41
-
31:42 - 31:44
-
31:46 - 31:49
-
31:49 - 31:51
-
31:51 - 31:53
-
31:53 - 31:56
-
31:56 - 31:59
-
32:00 - 32:03
-
32:03 - 32:05
-
32:05 - 32:08
-
32:08 - 32:12
-
32:12 - 32:15
-
32:15 - 32:20
-
32:20 - 32:23
-
32:24 - 32:26
-
32:26 - 32:31
-
32:31 - 32:34
-
32:34 - 32:37
-
32:38 - 32:41
-
32:41 - 32:45
-
32:45 - 32:48
-
32:48 - 32:50
-
32:50 - 32:53
-
32:53 - 32:56
-
32:57 - 33:01
-
33:02 - 33:05
-
33:05 - 33:08
-
33:08 - 33:10
-
33:10 - 33:14
-
33:14 - 33:16
-
33:16 - 33:19
-
33:19 - 33:22
-
33:23 - 33:26
-
33:26 - 33:28
-
33:29 - 33:31
-
33:31 - 33:34
-
33:34 - 33:36
-
33:37 - 33:39
-
33:39 - 33:43
-
33:43 - 33:46
-
33:47 - 33:50
-
33:50 - 33:52
-
33:53 - 33:54
-
33:54 - 33:58
-
33:58 - 34:01
-
34:01 - 34:04
-
34:07 - 34:11
-
34:11 - 34:15
-
34:15 - 34:17
-
34:18 - 34:19
-
34:19 - 34:24
-
34:26 - 34:29
-
34:29 - 34:32
-
34:34 - 34:37
-
34:37 - 34:38
-
34:39 - 34:42
-
34:42 - 34:43
-
34:43 - 34:47
-
34:47 - 34:50
-
34:50 - 34:52
-
34:54 - 34:57
-
34:58 - 35:01
-
35:01 - 35:04
-
35:04 - 35:06
-
35:06 - 35:10
-
35:11 - 35:12
-
35:13 - 35:15
-
35:16 - 35:17
-
35:18 - 35:21
-
35:21 - 35:24
-
35:24 - 35:27
-
35:34 - 35:36
-
35:39 - 35:42
-
35:42 - 35:46
-
35:46 - 35:49
-
35:51 - 35:53
-
35:53 - 35:55
-
36:06 - 36:08
-
36:12 - 36:13
-
36:13 - 36:20
-
36:20 - 36:25
-
36:26 - 36:29
-
36:29 - 36:32
-
36:32 - 36:33
-
36:33 - 36:37
-
36:37 - 36:39
-
36:39 - 36:42
-
36:43 - 36:45
-
36:45 - 36:50
-
36:50 - 36:54
-
36:59 - 37:03
-
37:03 - 37:07
-
37:07 - 37:11
-
37:13 - 37:16
-
37:16 - 37:21
-
37:22 - 37:24
-
37:25 - 37:27
-
37:27 - 37:31
-
37:31 - 37:34
-
37:35 - 37:38
-
37:38 - 37:41
-
37:41 - 37:46
-
37:46 - 37:48
-
37:48 - 37:50
-
37:50 - 37:52
-
37:52 - 37:54
-
37:54 - 37:59
-
37:59 - 38:03
-
38:03 - 38:06
-
38:06 - 38:14
-
38:14 - 38:17
-
38:17 - 38:19
-
38:20 - 38:23
-
38:23 - 38:26
-
38:27 - 38:30
-
38:31 - 38:34
-
38:34 - 38:38
-
38:38 - 38:42
-
38:42 - 38:44
-
38:44 - 38:48
-
38:49 - 38:51
-
38:51 - 38:54
-
38:54 - 38:57
-
38:57 - 39:01
-
39:02 - 39:06
-
39:07 - 39:13
-
39:13 - 39:16
-
39:16 - 39:19
-
39:24 - 39:26
-
39:26 - 39:29
-
39:29 - 39:31
-
39:32 - 39:35
-
39:35 - 39:38
-
39:39 - 39:41
-
39:41 - 39:44
-
39:44 - 39:47
-
39:47 - 39:50
-
39:50 - 39:52
-
39:52 - 39:54
-
39:54 - 39:56
-
39:56 - 39:59
-
39:59 - 40:01
-
40:01 - 40:06
-
40:06 - 40:08
-
40:08 - 40:11
-
40:11 - 40:15
-
40:15 - 40:20
-
40:20 - 40:24
-
40:24 - 40:26
-
40:26 - 40:29
-
40:29 - 40:31
-
40:31 - 40:35
-
40:35 - 40:41
-
40:41 - 40:44
-
40:45 - 40:47
-
40:48 - 40:50
-
40:51 - 40:55
-
40:55 - 40:59
-
40:59 - 41:00
-
41:01 - 41:06
-
41:06 - 41:08
-
41:09 - 41:11
-
41:11 - 41:15
-
41:15 - 41:19
-
41:19 - 41:24
-
41:24 - 41:25
-
41:25 - 41:29
-
41:29 - 41:31
-
41:32 - 41:34
-
41:34 - 41:38
-
41:38 - 41:40
-
41:40 - 41:45
-
41:45 - 41:47
-
41:47 - 41:52
-
41:52 - 41:57
-
41:57 - 42:02
-
42:02 - 42:06
-
42:06 - 42:08
-
42:09 - 42:11
-
42:11 - 42:13
-
42:14 - 42:16
-
42:17 - 42:21
-
42:21 - 42:24
-
42:24 - 42:26
-
42:26 - 42:30
-
42:30 - 42:34
-
42:34 - 42:36
-
42:37 - 42:40
-
42:41 - 42:44
-
42:44 - 42:47
-
42:47 - 42:50
-
42:50 - 42:54
-
42:54 - 42:57
-
42:57 - 43:00
-
43:00 - 43:03
-
43:04 - 43:05
-
43:05 - 43:08
-
43:08 - 43:11
-
43:11 - 43:14
-
43:14 - 43:18
-
43:18 - 43:23
-
43:23 - 43:26
-
43:26 - 43:28
-
43:29 - 43:31
-
43:31 - 43:34
-
43:34 - 43:38
-
43:38 - 43:43
-
43:43 - 43:47
-
43:47 - 43:49
-
43:49 - 43:52
-
43:52 - 43:55
-
43:55 - 43:59
-
43:59 - 44:02
-
44:02 - 44:05
-
44:05 - 44:08
-
44:08 - 44:12
-
44:12 - 44:15
-
44:15 - 44:17
-
44:18 - 44:21
-
44:21 - 44:24
-
44:24 - 44:26
-
44:26 - 44:29
-
44:29 - 44:30
-
44:30 - 44:33
-
44:33 - 44:37
-
44:37 - 44:40
-
44:40 - 44:42
-
44:43 - 44:49
-
44:49 - 44:56
-
44:59 - 45:01
-
45:01 - 45:04
-
45:05 - 45:09
-
45:09 - 45:11
-
45:11 - 45:15
-
45:16 - 45:18
-
45:19 - 45:22
-
45:23 - 45:25
-
45:25 - 45:28
-
45:30 - 45:33
-
45:33 - 45:36
-
45:37 - 45:39
-
45:39 - 45:42
-
45:43 - 45:44
-
45:45 - 45:48
-
45:49 - 45:51
-
45:51 - 45:54
-
45:54 - 46:02
-
46:03 - 46:10
-
46:11 - 46:18
-
46:20 - 46:22
-
46:23 - 46:26
-
46:28 - 46:32
-
46:34 - 46:40
-
46:41 - 46:45
-
46:46 - 46:47
-
46:48 - 46:51
-
46:52 - 46:57
-
46:59 - 47:05
-
47:09 - 47:11
-
47:11 - 47:15
-
47:16 - 47:18
-
47:20 - 47:28
-
47:31 - 47:33
-
47:33 - 47:36
-
47:38 - 47:48
-
47:49 - 47:51
-
47:51 - 47:57
-
48:06 - 48:07
-
48:08 - 48:14
-
48:14 - 48:20
-
48:24 - 48:26
-
48:26 - 48:30
-
48:31 - 48:35
-
48:35 - 48:37
-
48:37 - 48:39
-
48:39 - 48:41
-
48:42 - 48:44
-
48:44 - 48:46
-
48:46 - 48:50
-
48:51 - 48:54
-
48:54 - 48:56
-
48:57 - 48:58
-
49:00 - 49:01
-
49:05 - 49:07
-
49:07 - 49:11
-
49:14 - 49:15
-
49:15 - 49:19
-
49:19 - 49:21
-
49:21 - 49:25
-
49:26 - 49:29
-
49:29 - 49:32
-
49:32 - 49:35
-
49:35 - 49:38
-
49:39 - 49:46
-
49:46 - 49:50
-
49:50 - 49:52
-
49:53 - 49:58
-
49:58 - 49:59
-
50:00 - 50:04
-
50:04 - 50:09
-
50:09 - 50:14
-
50:31 - 50:34
-
50:35 - 50:38
-
50:38 - 50:41
-
50:42 - 50:46
-
50:47 - 50:52
-
50:53 - 50:55
-
50:55 - 50:59
-
50:59 - 51:02
-
51:03 - 51:04
-
51:05 - 51:07
-
51:07 - 51:11
-
51:11 - 51:13
-
51:13 - 51:16
-
51:17 - 51:20
-
51:21 - 51:23
-
51:23 - 51:26
-
51:26 - 51:29
-
51:29 - 51:32
-
51:32 - 51:34
-
51:34 - 51:38
-
51:39 - 51:41
-
51:42 - 51:45
-
51:45 - 51:48
-
51:49 - 51:51
-
51:52 - 51:54
-
51:54 - 51:59
-
51:59 - 52:03
-
52:03 - 52:10
-
52:11 - 52:14
-
52:14 - 52:19
-
52:19 - 52:22
-
52:23 - 52:26
-
52:26 - 52:29
-
52:29 - 52:33
-
52:34 - 52:35
-
52:36 - 52:40
-
52:41 - 52:44
-
52:44 - 52:47
-
52:47 - 52:52
-
53:07 - 53:13
-
53:29 - 53:33
-
53:34 - 53:36
-
53:37 - 53:39
-
53:42 - 53:44
-
53:45 - 53:46
-
53:47 - 53:48
-
53:49 - 53:51
-
53:53 - 53:55
-
53:55 - 53:57
-
53:58 - 54:00
-
54:01 - 54:04
-
54:06 - 54:09
-
54:09 - 54:12
-
54:16 - 54:20
-
54:21 - 54:23
-
54:25 - 54:27
-
54:27 - 54:29
-
54:29 - 54:30
-
54:31 - 54:33
-
54:33 - 54:36
-
54:37 - 54:39
-
54:39 - 54:42
-
54:42 - 54:43
-
54:44 - 54:46
-
54:46 - 54:48
-
54:49 - 54:50
-
54:50 - 54:53
-
54:53 - 54:55
-
54:56 - 54:57
-
54:57 - 55:00
-
55:13 - 55:15
-
55:16 - 55:19
-
55:19 - 55:24
-
55:24 - 55:28
-
55:28 - 55:31
-
55:31 - 55:32
-
55:32 - 55:33
-
55:34 - 55:36
-
55:36 - 55:39
-
55:39 - 55:43
-
55:43 - 55:46
-
55:46 - 55:47
-
55:48 - 55:48
-
55:48 - 55:54
-
55:55 - 55:58
-
55:58 - 56:00
-
56:00 - 56:04
-
56:04 - 56:08
-
56:09 - 56:11
-
56:12 - 56:16
-
56:16 - 56:19
-
56:19 - 56:22
-
56:23 - 56:25
-
56:25 - 56:29
-
56:29 - 56:31
-
56:31 - 56:33
-
56:33 - 56:40
-
56:40 - 56:43
-
56:43 - 56:48
-
56:48 - 56:50
-
56:51 - 56:54
-
56:54 - 56:56
-
56:56 - 56:58
-
56:58 - 57:01
-
57:01 - 57:06
-
57:06 - 57:11
-
57:12 - 57:15
-
57:15 - 57:17
-
57:19 - 57:21
-
57:23 - 57:26
-
57:27 - 57:30
-
57:30 - 57:32
-
57:33 - 57:35
-
57:36 - 57:38
-
57:39 - 57:41
-
57:41 - 57:43
-
57:43 - 57:47
-
57:47 - 57:50
-
57:51 - 57:56
-
57:57 - 58:00
-
58:00 - 58:04
-
58:04 - 58:09
-
58:09 - 58:13
-
58:14 - 58:17
-
58:21 - 58:24
-
58:24 - 58:26
-
58:27 - 58:30
-
58:32 - 58:36
-
58:36 - 58:37
-
58:37 - 58:39
-
58:40 - 58:43
-
58:43 - 58:46
-
58:46 - 58:47
-
58:47 - 58:51
-
58:51 - 58:54
-
58:54 - 58:58
-
58:59 - 59:02
-
59:02 - 59:03
-
59:03 - 59:05
-
59:05 - 59:11
-
59:11 - 59:15
-
59:15 - 59:22
-
59:22 - 59:25
-
59:25 - 59:28
-
59:29 - 59:32
-
59:39 - 59:46
-
60:06 - 60:07
-
60:24 - 60:26
-
60:31 - 60:33
-
60:34 - 60:38
-
60:38 - 60:42
-
60:44 - 60:47
-
60:48 - 60:52
-
60:54 - 60:57
-
60:58 - 61:01
-
61:02 - 61:06
-
61:06 - 61:08
-
61:08 - 61:10
-
61:15 - 61:17
-
61:18 - 61:21
-
61:22 - 61:26
-
61:28 - 61:30
-
61:30 - 61:33
-
61:34 - 61:38
-
61:38 - 61:40
-
61:40 - 61:45
-
61:45 - 61:48
-
61:48 - 61:50
-
61:50 - 61:53
-
61:56 - 61:58
-
61:58 - 62:00
-
62:02 - 62:05
-
62:06 - 62:11
-
62:13 - 62:15
-
62:15 - 62:17
-
62:17 - 62:18
-
62:18 - 62:21
-
62:21 - 62:25
-
62:27 - 62:30
-
62:31 - 62:33
-
62:33 - 62:35
-
62:35 - 62:37
-
62:37 - 62:41
-
62:43 - 62:45
-
62:45 - 62:50
-
62:51 - 62:53
-
62:53 - 62:56
-
62:56 - 62:59
-
62:59 - 63:01
-
63:01 - 63:03
-
63:04 - 63:06
-
63:07 - 63:09
-
63:09 - 63:14
-
63:14 - 63:17
-
63:18 - 63:22
-
63:22 - 63:25
-
63:25 - 63:29
-
63:29 - 63:32
-
63:33 - 63:36
-
63:36 - 63:39
-
63:39 - 63:44
-
63:44 - 63:50
-
63:50 - 63:54
-
63:54 - 63:57
-
63:58 - 64:01
-
64:01 - 64:06
-
64:06 - 64:10
-
64:10 - 64:12
-
64:12 - 64:14
-
64:14 - 64:17
-
64:18 - 64:21
-
64:21 - 64:24
-
64:24 - 64:27
-
64:28 - 64:30
-
64:30 - 64:34
-
64:35 - 64:38
-
64:38 - 64:41
-
64:41 - 64:45
-
64:45 - 64:52
-
64:52 - 64:54
-
64:54 - 64:56
-
64:57 - 64:58
-
64:58 - 65:02
-
65:03 - 65:06
-
65:06 - 65:10
-
65:10 - 65:15
-
65:15 - 65:18
-
65:18 - 65:21
-
65:21 - 65:25
-
65:26 - 65:29
-
65:30 - 65:32
-
65:35 - 65:41
-
65:43 - 65:46
-
65:47 - 65:49
-
65:53 - 65:56
-
65:56 - 66:01
-
66:01 - 66:06
-
66:07 - 66:09
-
66:09 - 66:12
-
66:12 - 66:15
-
66:15 - 66:17
-
66:18 - 66:20
-
66:21 - 66:24
-
66:27 - 66:31
-
66:32 - 66:35
-
66:35 - 66:41
-
66:41 - 66:42
-
66:43 - 66:45
-
66:45 - 66:48
-
66:49 - 66:51
-
66:53 - 66:54
-
66:54 - 66:56
-
66:56 - 66:59
-
67:00 - 67:05
-
67:06 - 67:11
-
67:11 - 67:16
-
67:17 - 67:20
-
67:21 - 67:24
-
67:25 - 67:28
-
67:28 - 67:32
-
67:34 - 67:38
-
67:38 - 67:42
-
67:42 - 67:43
-
67:44 - 67:48
-
67:50 - 67:55
-
67:55 - 67:58
-
67:59 - 68:02
-
68:03 - 68:07
-
68:07 - 68:10
-
68:10 - 68:13
-
68:13 - 68:16
-
68:17 - 68:19
-
68:19 - 68:21
-
68:21 - 68:25
-
68:25 - 68:27
-
68:28 - 68:31
-
68:31 - 68:33
-
68:33 - 68:36
-
68:36 - 68:38
-
68:38 - 68:42
-
68:43 - 68:44
-
68:45 - 68:47
-
68:47 - 68:50
-
68:50 - 68:53
-
68:53 - 68:56
-
68:56 - 68:58
-
68:58 - 69:00
-
69:00 - 69:02
-
69:03 - 69:05
-
69:05 - 69:09
-
69:09 - 69:12
-
69:13 - 69:16
-
69:16 - 69:19
-
69:22 - 69:27
-
69:28 - 69:34
-
69:34 - 69:39
-
69:39 - 69:43
-
69:43 - 69:46
-
69:47 - 69:48
-
69:49 - 69:51
-
69:51 - 69:53
-
69:54 - 69:54
-
69:55 - 69:58
-
69:59 - 70:01
-
70:01 - 70:04
-
70:04 - 70:07
-
70:08 - 70:12
-
70:12 - 70:14
-
70:14 - 70:15
-
70:15 - 70:17
-
70:17 - 70:18
-
70:21 - 70:22
-
70:22 - 70:24
-
70:25 - 70:29
-
70:30 - 70:33
-
70:33 - 70:34
-
70:42 - 70:46
-
70:46 - 70:47
-
70:48 - 70:50
-
70:50 - 70:54
-
70:54 - 70:56
-
70:56 - 71:00
-
71:00 - 71:03
-
71:03 - 71:08
-
71:48 - 71:49
-
71:54 - 71:56
-
71:57 - 71:58
-
72:03 - 72:08
-
72:15 - 72:17
-
72:21 - 72:23
-
72:47 - 72:49
-
72:50 - 72:52
-
72:52 - 72:56
-
72:58 - 73:01
-
73:01 - 73:03
-
73:04 - 73:13
-
73:16 - 73:17
-
73:17 - 73:20
-
73:23 - 73:27
-
73:27 - 73:29
-
73:30 - 73:31
-
73:36 - 73:38
-
73:58 - 74:00
-
74:01 - 74:03
-
74:07 - 74:08
-
74:08 - 74:12
-
74:12 - 74:14
-
74:14 - 74:17
-
74:17 - 74:20
-
74:20 - 74:22
-
74:22 - 74:25
-
74:25 - 74:28
-
74:28 - 74:31
-
74:31 - 74:33
-
74:33 - 74:37
-
74:37 - 74:39
-
74:39 - 74:43
-
74:43 - 74:46
-
74:50 - 74:52
-
74:52 - 74:55
-
74:55 - 74:59
-
75:00 - 75:02
-
75:03 - 75:04
-
75:04 - 75:09
-
75:09 - 75:14
-
75:14 - 75:15
-
75:15 - 75:16
-
75:17 - 75:19
-
75:19 - 75:21
-
75:21 - 75:22
-
75:23 - 75:24
-
75:24 - 75:27
-
75:27 - 75:30
-
75:30 - 75:31
-
75:31 - 75:32
-
75:33 - 75:34
-
75:34 - 75:36
-
75:36 - 75:40
-
75:40 - 75:44
-
75:44 - 75:47
-
75:47 - 75:50
-
75:50 - 75:54
-
75:54 - 75:57
-
75:58 - 76:00
-
76:00 - 76:02
-
76:03 - 76:06
-
76:06 - 76:09
-
76:09 - 76:11
-
76:11 - 76:15
-
76:15 - 76:17
-
76:17 - 76:21
-
76:22 - 76:24
-
76:24 - 76:28
-
76:28 - 76:30
-
76:30 - 76:33
-
76:33 - 76:36
-
76:36 - 76:37
-
76:37 - 76:40
-
76:40 - 76:42
-
76:45 - 76:46
-
76:54 - 76:55
-
76:56 - 76:57
-
77:01 - 77:05
-
77:05 - 77:06
-
77:08 - 77:11
-
77:11 - 77:14
-
77:25 - 77:28
-
77:28 - 77:30
-
77:30 - 77:32
-
77:32 - 77:36
-
77:36 - 77:39
-
77:39 - 77:40
-
77:40 - 77:43
-
77:44 - 77:46
-
77:46 - 77:50
-
77:50 - 77:53
-
77:53 - 77:55
-
77:56 - 77:59
-
78:00 - 78:02
-
78:02 - 78:05
-
78:05 - 78:07
-
78:08 - 78:09
-
78:09 - 78:12
-
78:12 - 78:15
-
78:15 - 78:18
-
78:18 - 78:23
-
78:23 - 78:24
-
78:24 - 78:27
-
78:27 - 78:29
-
78:29 - 78:31
-
78:31 - 78:33
-
78:34 - 78:36
-
78:36 - 78:38
-
78:38 - 78:41
-
78:41 - 78:44
-
78:44 - 78:48
-
78:48 - 78:51
-
78:51 - 78:55
-
78:55 - 78:57
-
78:57 - 78:59
-
78:59 - 79:02
-
79:02 - 79:05
-
79:05 - 79:07
-
79:07 - 79:10
-
79:11 - 79:12
-
79:12 - 79:15
-
79:15 - 79:18
-
79:18 - 79:20
-
79:20 - 79:23
-
79:23 - 79:25
-
79:25 - 79:27
-
79:27 - 79:29
-
79:29 - 79:33
-
79:33 - 79:36
-
79:37 - 79:39
-
79:39 - 79:41
-
79:41 - 79:42
-
79:42 - 79:44
-
79:44 - 79:47
-
79:47 - 79:48
-
79:48 - 79:50
-
79:50 - 79:53
-
79:53 - 79:55
-
79:55 - 79:57
-
79:57 - 79:59
-
79:59 - 80:02
-
80:02 - 80:04
-
80:04 - 80:06
-
80:06 - 80:09
-
80:09 - 80:11
-
80:11 - 80:14
-
80:14 - 80:16
-
80:16 - 80:18
-
80:18 - 80:20
-
80:20 - 80:23
-
80:23 - 80:25
-
80:25 - 80:27
-
80:27 - 80:29
-
80:29 - 80:32
-
80:32 - 80:35
-
80:35 - 80:37
-
80:37 - 80:39
-
80:39 - 80:40
-
80:41 - 80:43
-
80:43 - 80:46
-
80:46 - 80:48
-
80:49 - 80:51
-
80:51 - 80:54
-
80:55 - 80:57
-
80:58 - 80:59
-
80:59 - 81:02
-
81:02 - 81:05
-
81:05 - 81:08
-
81:08 - 81:13
-
81:14 - 81:17
-
81:17 - 81:19
-
81:20 - 81:23
-
81:23 - 81:25
-
81:25 - 81:28
-
81:28 - 81:32
-
81:32 - 81:34
-
81:34 - 81:37
-
81:39 - 81:41
-
81:41 - 81:43
-
81:44 - 81:46
-
81:46 - 81:51
-
81:51 - 81:53
-
81:53 - 81:54
-
81:55 - 81:57
-
81:57 - 81:59
-
81:59 - 82:02
-
82:02 - 82:05
-
82:05 - 82:06
-
82:06 - 82:09
-
82:10 - 82:13
-
82:13 - 82:15
-
82:15 - 82:16
-
82:16 - 82:20
-
82:20 - 82:22
-
82:22 - 82:23
-
82:23 - 82:26
-
82:26 - 82:28
-
82:28 - 82:30
-
82:30 - 82:33
-
82:33 - 82:36
-
82:36 - 82:38
-
82:38 - 82:40
-
82:40 - 82:42
-
82:42 - 82:45
-
82:45 - 82:46
-
82:47 - 82:51
-
82:51 - 82:54
-
82:55 - 82:56
-
83:00 - 83:03
-
83:03 - 83:05
-
83:05 - 83:09
-
83:09 - 83:12
-
83:12 - 83:16
-
83:16 - 83:18
-
83:18 - 83:21
-
83:21 - 83:24
-
83:24 - 83:27
-
83:27 - 83:28
-
83:29 - 83:30
-
83:30 - 83:33
-
83:37 - 83:38
-
83:39 - 83:42
-
83:42 - 83:44
-
83:44 - 83:47
-
83:47 - 83:49
-
83:50 - 83:54
-
83:54 - 83:58
-
83:58 - 84:00
-
84:00 - 84:02
-
84:03 - 84:05
-
84:05 - 84:10
-
84:11 - 84:13
-
84:13 - 84:16
-
84:17 - 84:21
-
84:21 - 84:23
-
84:23 - 84:24
-
84:24 - 84:29
-
84:29 - 84:32
-
84:32 - 84:35
-
84:35 - 84:39
-
84:39 - 84:43
-
84:43 - 84:46
-
84:46 - 84:51
-
84:54 - 84:55
-
84:56 - 84:57
-
84:58 - 85:01
-
85:01 - 85:04
-
85:04 - 85:12
-
85:15 - 85:16
-
85:20 - 85:22
-
85:28 - 85:29
-
85:29 - 85:30
-
85:31 - 85:34
-
85:34 - 85:37
-
85:37 - 85:40
-
85:40 - 85:42
-
85:43 - 85:47
-
85:47 - 85:52
-
85:52 - 85:54
-
85:54 - 85:55
-
85:56 - 85:58
-
85:59 - 86:00
-
86:00 - 86:02
-
86:02 - 86:04
-
86:04 - 86:06
-
86:06 - 86:10
-
86:10 - 86:15
-
86:15 - 86:18
-
86:18 - 86:23
-
86:23 - 86:28
-
86:28 - 86:31
-
86:31 - 86:33
-
86:33 - 86:39
-
86:39 - 86:42
-
86:42 - 86:45
-
86:45 - 86:47
-
86:48 - 86:49
-
86:49 - 86:53
-
86:53 - 86:56
-
86:57 - 87:01
-
87:04 - 87:09
-
87:09 - 87:12
-
87:12 - 87:16
-
87:16 - 87:21
-
87:22 - 87:24
-
87:24 - 87:27
-
87:30 - 87:33
-
87:33 - 87:37
-
87:37 - 87:44
-
87:44 - 87:48
-
87:50 - 87:53
-
87:54 - 87:58
-
88:03 - 88:04
-
88:04 - 88:07
-
88:15 - 88:19
-
88:19 - 88:22
-
88:22 - 88:27
-
88:27 - 88:29
-
88:30 - 88:32
-
88:32 - 88:38
-
88:43 - 88:45
-
88:50 - 88:53
-
88:53 - 88:58
-
88:58 - 89:04
-
89:04 - 89:09
-
89:09 - 89:12
-
89:12 - 89:16
-
89:18 - 89:20
-
89:25 - 89:26
-
89:26 - 89:28
-
89:29 - 89:32
-
89:32 - 89:35
-
89:35 - 89:38
-
89:38 - 89:44
-
89:44 - 89:45
-
89:46 - 89:49
-
89:51 - 89:54
-
89:54 - 89:58
-
89:58 - 90:05
-
90:05 - 90:10
-
90:11 - 90:13
-
90:13 - 90:22
-
90:22 - 90:25
-
90:25 - 90:29
-
90:30 - 90:35
-
90:35 - 90:39
-
90:39 - 90:45
-
90:47 - 90:51
-
90:51 - 90:55
-
90:55 - 90:58
-
90:58 - 91:01
-
91:01 - 91:03
-
91:03 - 91:04
-
91:05 - 91:07
-
91:07 - 91:10
-
91:10 - 91:16
-
91:16 - 91:19
-
91:19 - 91:23
-
91:23 - 91:27
-
91:27 - 91:29
-
91:29 - 91:32
-
91:32 - 91:36
-
91:36 - 91:38
-
91:38 - 91:40
-
91:40 - 91:43
-
91:43 - 91:45
-
91:46 - 91:48
-
91:48 - 91:50
-
91:51 - 91:53
-
91:54 - 91:56
-
91:56 - 92:00
-
92:00 - 92:03
-
92:03 - 92:08
-
92:09 - 92:12
-
92:12 - 92:14
-
92:14 - 92:17
-
92:17 - 92:21
-
92:21 - 92:24
-
92:24 - 92:26
-
92:26 - 92:30
-
92:30 - 92:32
-
92:32 - 92:35
-
92:35 - 92:37
-
92:37 - 92:39
-
92:39 - 92:42
-
92:43 - 92:47
-
92:47 - 92:49
-
92:49 - 92:50
-
92:52 - 92:54
-
92:54 - 92:58
-
92:58 - 92:59
-
92:59 - 93:01
-
93:01 - 93:04
-
93:04 - 93:07
-
93:08 - 93:11
-
93:12 - 93:15
-
93:15 - 93:20
-
93:20 - 93:23
-
93:23 - 93:26
-
93:27 - 93:29
-
93:29 - 93:32
-
93:32 - 93:37
-
93:37 - 93:40
-
93:41 - 93:44
-
93:44 - 93:47
-
94:18 - 94:25
-
94:25 - 94:32
-
94:33 - 94:39
-
94:40 - 94:47
-
94:47 - 94:54
-
94:54 - 95:01
-
95:01 - 95:06
-
95:07 - 95:10
-
95:10 - 95:14
-
95:15 - 95:20
-
95:21 - 95:28
-
95:29 - 95:35
-
95:36 - 95:43
-
95:43 - 95:49
-
95:49 - 95:56
-
95:56 - 96:02
-
96:02 - 96:06
-
96:06 - 96:09
-
96:09 - 96:13
-
96:13 - 96:16
-
96:17 - 96:19
-
96:19 - 96:21
-
96:22 - 96:25
-
96:27 - 96:30
-
96:30 - 96:36
-
96:36 - 96:50
-
96:51 - 96:59
- Title:
- The Last Reformation - The Beginning (2016) - FULL MOVIE
- Description:
-
Bonus videos, DVD and more: http://www.tlrmovie.com.
This documentary is changing the world right now! It shows how life must have been for the first disciples of Jesus who walked around on earth and why the gospel flooded the whole earth. It shows what the life of a Christian should look like - a life where signs and wonders are following us.
SHARE this movie with as many as you can.
Download this movie to show to your church / home group / friends
https://thelastreformationmovie.com/downloadFacebook
https://www.facebook.com/TheLastReformationMovies/Contact disciples in your area https://thelastreformation.com/network
Learn more! Free online Bible school
https://www.youtube.com/playlist?list=PL0gVAb8r3Mj-GbT18XWdro0Kt_6wM0kv_Help to spread this movie
https://thelastreformationmovie.com/help-to-spread-this/Music
Matia Cupelli - https://soundcloud.com/mattiacupelli
Adam Threlfall - http://www.adamthrelfall.co.ukSubtitle this video
https://thelastreformation.com/help-with-translating-the-movie/Donate
https://thelastreformationmovie.com/donateFAQ
https://thelastreformationmovie.com/qa"This is the best documentary of the Book of Acts TODAY." -- Andy Garcia
"We watched your movie at our church's home Fellowship last night. The Holy Spirit fell in a great way!" -- Sarah
"This movie just blew me away! I have shared it with many friends now!" - Angela
- Video Language:
- English
- Duration:
- 01:39:53
Agape edited Amharic subtitles for The Last Reformation - The Beginning (2016) - FULL MOVIE | ||
Robbert Dam edited Amharic subtitles for The Last Reformation - The Beginning (2016) - FULL MOVIE |