Amharic subtitrări

← የሞዚላ ታሪክ 2012

Obține codul încorporat
25 Languages

Showing Revision 2 created 09/20/2015 by Ahmed Omer.

 1. በመጀመሪያ በየነመርቡ ቀላል እና የተገናኘ ነበር
 2. ክፍት እና ሰላማዊ
 3. ለመልካም ነገር የተገነባ ሀይል ነበር
 4. እጅግ በጣም ታላቅ ይሆንም ነበር
 5. በህይወት ያለ እየተነፈሰ ያላ ከባቢያዊ ምህዳር
 6. ለሰው ልጅ በጎ ሊሆን ዘንድ
 7. ፈጠራ የሚዳብርበት የህዝብ ሀብት
 8. እናም መልካም አጋጣሚ
 9. ህልሞን የሚገነቡበት ስፍራ
 10. ነገር ግን በነዚያ የመጀመሪያዎቹ ቀናት
 11. እንደ አካባቢያዊ ምህዳር
 12. በየነመረቡ እንክብካቤ ይሻ ነበር
 13. በተሰፋፋም ጊዜ ተጠቃሚዎች አዳዲስ ተግዳሮቶ ይገጥሟቸው ጀመር
 14. ፖፕ አፕ፣ ቫይረሶች
 15. የአማራጭ እጥረት
 16. የተገደቡ ጠቃሚ ይዘቶች
 17. በየነመረቡ ተቆላለፈ
 18. ፍጥነት ቀነሰ፣ ተወሳሰበ፣ አስፈሪም ሆነ
 19. ተጠቃሚዎች ጥያቄ ማንሳት ጀመሩ
 20. ይሄ ነው በቃ?
 21. ወይስ በየነመረቡ የተሻለ መሆን ይችላል?
 22. ጥቂት ሰዎች
 23. ኮደሮች፣ ዲዛይነሮች፣ ሀሳብ አፍላቂዎች
 24. መሆን እንደሚችል ያምናሉ
 25. ድፍረት የሚጠይቅ ሀሰብ ነበራቸው
 26. በጣም ትንሽ ትርፋማ ያልሆነ እና ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ
 27. የተሻለ ነገር መገንባት እንደሚችል
 28. አዳዲስ ሀሳቦችን እና ፈጠራዎችነ ወደ በየነመረቡ ማስተዋወቅ
 29. የሞዚላ ፕሮጀክትም ብለው ሰየሙት
 30. አዲስ ድር በመፍጠር የመጀመሪያውን ስራ ጀመረ
 31. አሁን ፋየር ፎክስ ብለን የምንጠራው
 32. ለትርፍ የማይሰራም እንዲሆን ተደረገ
 33. ድር ገጾችን የሚጠቀሙ ግለሰቦች ቅድሚያ ለመስጠት ዘንድ
 34. ከሶፍትዌር በላይ የመገናኛ መድረክ ነው
 35. ማንም ሰው ሀሳቡን ሊገነባበት የሚችልበት ቦታ
 36. የነበረው ሁከትም ቀነሰ
 37. የድር ገጾች ሥር መሰረት እንደ ነበር የምናቀው
 38. ተመልሶ መምጣት ጀመረ
 39. በየነመረቡ አንድ ነገር መሆን ቻለ
 40. የፈለጉትን መገንባት የሚችሉበት ቦታ
 41. በተስፋፋም ጊዜ
 42. ግንኙነታችንም እየተቀየረ መጣ
 43. ተንቀሳቃሽ ስልኮች የትም ቦታ ይዘነው እንድንሄድ አስቻሉን
 44. በአፕሊኬሽኖች ብቻ ሳይሆን በብሮውዘሮችም ውስጥ እንገኛለን
 45. በየነመረቡ አሁን አዲስ ተግደሮት ገጥሞታል
 46. ዝግ የሆኑ መድረኮች፣ የግል መረጃን ማቀበል፣ አዋጭ ያልሆነ የመንግስት አዋጆች
 47. ዝግ የሆኑ ማህበረሰቦች፣ ውስን ምርጫዎች
 48. የግል መረጃዎቻችን በሄድንበት ቦታ ለእይታ ክፍት ናቸው፤ ተጠቃሚዎች አቅም አጡ
 49. ግን እንደዚ መሆን የለበትም
 50. ሞዚላ እና ፋየር ፎክስ የምንወደውን በየነመረብ ከጥቃት በመጠበቅ ሁሉምንም ሰው ለማገዝ ነው የተፈጠሩት
 51. ምርጫ እና ቁጥጥር ለአደጋ በተጋለጡበት ዓለም ከተጠቃሚዎች ጎን ይቆማል
 52. በፋየር ፎክስ ሞባይል እና ፋየር ፎክስ ኦ ኤስ ሞዚላ በየነመረቡን ክፍት እና ተደራሽ እንዲሆን እየሰራ ነው
 53. የፈጠራ ቦታም ሆኖ እንዲያገለግል እናም ከሶፍትዌር በላይ ነው እየሄድን ያለነው
 54. የድር ገጽ ፈጣሪዎች ትውልድ ለመገንባት እየረዳን ነው
 55. ሚሊዮኖችን ከድር ገጽ ተጠቃሚነት ወደ ድር ገጽ ፈጣሪነት እየቀየርን ነው
 56. በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ውስጥ አብሮ በመማር
 57. በበየነመረብ ላይ ለሚወዱት ነገር እንዲታገሉ ዘንድ ብዙሃንን በማንቀሳቀስ ላይ እንገኛለን
 58. የግል መረጃን በመጠበቅ፣ የተጠቃሚን ምርጫ በማስቀደም፣ ነፃነትን በመስጥ የምንፈልገውን ድር እንገነባለን
 59. በየነመረቡ ሁሉም ተገኝቶበት ህልሙን የሚገነባበት ቦታ እንደሆነ እናምናለን
 60. የተለያዩ ምርቶችን እና መርሀ-ግብሮችን በመገንባት ሊያግዙን ይችላሉ
 61. በየነመረቡን ይጠብቁ እና ሞዚላን ያሳድጉ፤ ምክንያቱም ድሩን መዘንጋት አያዋጣምና
 62. ይቀላሉን!
 63. MOZILLA.ORG/CONTRIBUTE