Return to Video

Welcome to Firefox

  • 0:05 - 0:08
    ዓለም የተገነባቸው በእጅ ነው
  • 0:09 - 0:12
    በድንጋይ ላይ ድንጋይ
  • 0:13 - 0:15
    ገጽ በገጽ
  • 0:16 - 0:18
    መስመር በመስመር
  • 0:18 - 0:20
    ምንም እንኳን በቴክኖሎጂ ወደ ፊት ብንጓዝም
  • 0:21 - 0:22
    በጣም ታላቅ ነገር ቢኖር
  • 0:22 - 0:24
    የሰው ልጅ እጅ ነው
  • 0:24 - 0:26
    ድንበርን ማቋረጥ
  • 0:26 - 0:28
    የተለምዶ አሰራሮችን መፈተን
  • 0:28 - 0:32
    ነፃነትን ማወጅ
  • 0:32 - 0:35
    ማንኛውንም ክሊክ አሳንሰው እንዳይመለከቱ
  • 0:35 - 0:36
    እያንዳንዱን ገጽ በገለጡ ጊዜ
  • 0:36 - 0:38
    በጣትዎ የሚጫኑትን ሁላ
  • 0:38 - 0:42
    ምክንያቱም በየነ መረብ ላይ ለማድረግ የሚወዱት ነገር ወሳኝ ነው
  • 0:42 - 0:46
    ፋየር ፎክስንም በሚጠቀሙ ጊዜ የግሎ የማድረግ ዕድል ይኖሮታል
  • 0:46 - 0:48
    እያንዳንዱን ፍለጋ
  • 0:48 - 0:50
    እያንዳንዱን ጉብኝት
  • 0:50 - 0:52
    እያንዳንዱን ጭውውት
  • 0:52 - 0:55
    እያንዳንዱን … ሁሉንም
  • 0:55 - 0:58
    ይሄ ልዩ ከሚባለው ብሮውዘር የተለየ ነው
  • 0:58 - 1:00
    ይሄ ብሮውዘር የተገነባው ከልብ ነው
  • 1:00 - 1:04
    ለግለሰብ ነፃነት ብለው እጃቸውን ከለገሱ ሺ ሰዎች የመነጨ ነው
  • 1:04 - 1:06
    በድረ-ገጽ ላይ
  • 1:07 - 1:09
    ወደ ፋየር ፎክስ እንኳን በደኅና መጡ፡፡
Title:
Welcome to Firefox
Description:

The things you do online matter. When you use Firefox, you have the power to keep those things personal: http://mzl.la/1Q1WZM1.

Welcome to personal freedom on the Web. Welcome to Firefox.

more » « less
Video Language:
English
Duration:
01:14

Amharic subtitles

Revisions