0:00:00.832,0:00:01.847 [ሙዚቃ] 0:00:01.847,0:00:04.180 ክሪስ ሙርፊ: የ CS ተማሪዎችን የይምሮ ጤና 0:00:04.180,0:00:05.680 መደገፍ፡፡ 0:00:05.680,0:00:07.600 ሰላም, ስሜ ክሪስ ሙርፊ ነው በ bryn mawr 0:00:07.600,0:00:10.815 College የ CS senior lecturer ነኝ 0:00:10.815,0:00:12.940 የ CS ተማሪዎችን የይምሮ ጤና 0:00:12.940,0:00:15.310 እያደገ የመጣ ስጋት ነው፡፡ ማህበረሰባችን 0:00:15.310,0:00:17.740 እንደሚፈልግ የሲኤስ ትምህርት የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ 0:00:17.740,0:00:20.530 የተማሪዎችን ጤና ነክ ጉዳዮችን ለመፍታት እና 0:00:20.530,0:00:22.660 ከአእምሮ ጤና ችግር ጋር የሚኖሩ ተማሪዎችን ማካተተ 0:00:22.660,0:00:24.160 ለአስተማሪዎች የበለጠ እና የበለጠ 0:00:24.160,0:00:27.550 አስቸኳይ ነው። 0:00:27.550,0:00:29.170 እንደ CS ኢንስትራክተሮች በእርግጥ 0:00:29.170,0:00:30.790 ስለተማሪዎቻችንን ትምህርት እንጨነቃለን። 0:00:30.790,0:00:33.250 በተጨማሪም ስለተማሪዎቻችን የአእምሮ ጤንነት 0:00:33.250,0:00:36.070 እንደምንጨነቅ ማሳየት እና ተማሪዎች ድጋፍ የሚሰማቸውን 0:00:36.070,0:00:37.030 አካባቢዎች መፍጠር አለብን። 0:00:37.030,0:00:38.710 አንድ የማደርገው ነገር አንድ ተማሪዎች 0:00:38.710,0:00:40.690 ስለ ካምፓስ የአእምሮ ጤና ሀብቶች እንዲያውቁ 0:00:40.690,0:00:42.590 በትምህርቴ ውስጥ በዘርዘር ማካተት ነው፡፡ 0:00:42.590,0:00:45.040 አጠቃቀማቸውን የሚያሳንሰው እና ወደ አእምሯዊ ጤንነት 0:00:45.040,0:00:46.810 ሲመጣ እርዳታ መጠየቅ ምንም ችግር 0:00:46.810,0:00:48.430 እንደሌለው ያሳያል። 0:00:48.430,0:00:51.670 የኮርስ ፖሊሲዎቼ ለተማሪ የአይምሮ ችግር አላስፈልግ የሆነ 0:00:51.670,0:00:55.000 አስተዋፅዖ እያሳደር እንደሆነ ለማወቅ እሞክራለሁ። 0:00:55.000,0:00:57.250 የማስረከቢያ ቀነ-ገደቦች እና የመጨረሻ ቀናትላይ 0:00:57.250,0:00:59.770 ተለዋዋጭ ፖሊሲዎች እንዲያስቡበት ይመክራል 0:00:59.770,0:01:01.570 ወይም የግምገማ አቀራረቦችን በመጠቀም[br]ተማሪዎች 0:01:01.570,0:01:03.460 ዝቅተኛ ነጥብ እንዲያነሱ መፍቀድ ፣ 0:01:03.460,0:01:06.185 ወይም ሥራን እንደገና መከለስ እና እንደገና ማስገባት:: 0:01:06.185,0:01:08.560 እንደ ፈተና ያሉ ነገሮች ከሃይማኖትአዊ በዓላት 0:01:08.560,0:01:10.330 እና ከሌሎች ክፍል የጊዜ ገደብ ጋር እንዳይጣርሱ 0:01:10.330,0:01:13.240 ስለ መርሐ ግብሩ ማሰብ 0:01:13.240,0:01:14.560 ያስፈላጊ ነው፡፡ 0:01:14.560,0:01:17.200 ትምህሪት የሕይወት አካል ብቻ እንደ ሆነ በማሳየት 0:01:17.200,0:01:19.330 አስተማሪዎች ተማሪዎችን ከውጤቶች ይልቅ በመማር 0:01:19.330,0:01:23.380 ላይ እንዲያተኩሩ መርዳት ይችላሉም። 0:01:23.380,0:01:25.840 የCS ተማሪዎች የአእምሮ ጤና ከመደገፍ በተጨማሪ 0:01:25.840,0:01:29.080 በአጠቃላይ እያደገ የመጣውን ከአይምሮ ችግር እና 0:01:29.080,0:01:31.630 ጋር የሚኖሩ ተማሪዎች ቁጥር ችላ ማለት 0:01:31.630,0:01:34.840 የለብንም፡፡ 0:01:34.840,0:01:36.880 የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ሁኔታቸውን ለማከም 0:01:36.880,0:01:40.360 ተጨማሪ ጊዜ ሳይታሰብ ሊያስፈልጋቸው ይችላል። 0:01:40.360,0:01:43.420 ከመገኘት እና የግዜ ገደቦች አንፃር ተለዋዋጭነት 0:01:43.420,0:01:45.610 ተማሪዎቹ ጤናማ ሆነው በክፍል ውስጥ ስኬታማ 0:01:45.610,0:01:47.560 መሆናቸውን ለማረጋገጥ ይረዳል። 0:01:47.560,0:01:49.150 በቅርቡ ማድረግ የጀመርኩት ነገር እንደ 0:01:49.150,0:01:52.360 ክፍል ውስጥ መገነት እና የቡድን ፕሮጀክቶችን በፍላጎት 0:01:52.360,0:01:53.660 ማድርግ ነው፡፡ 0:01:53.660,0:01:56.530 ስለዚህ አላስፈላጊ ባልሆኑ በማህበራዊ ሁኔታዎች 0:01:56.530,0:01:59.570 ውስጥ እንዲገቡ አይገደዱም፡፡ 0:01:59.570,0:02:01.870 እናም የኮርሱን የመማር ውጤት 0:02:01.870,0:02:04.630 በሚመች መልኩ ማሳካት ይችላሉ። 0:02:04.630,0:02:06.670 በመጨረሻ፣ አስተማሪዎች ለተማሪዎቻቸው ያላቸውን 0:02:06.670,0:02:08.320 ርህራሄ ማሳየት እና የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች 0:02:08.320,0:02:10.930 ልዩ ፈተናዎችን መጋፈጥ እንዳለባቸው 0:02:10.930,0:02:13.120 ማወቅ አለባቸው፡፡ 0:02:13.120,0:02:15.580 ደረጃዎችን ዝቅ ለማድረግ ወይም ጥብቅነትን ለመቀነስ እየደገፍን 0:02:15.580,0:02:17.950 አይደለም ነገር ግን አስተማሪዎቻቸውን ለመርዳት እንደ አስፈላጊነቱ 0:02:17.950,0:02:20.080 ማስተካከያዎችን ለማድረግ ፈቃደኞች እንዲሆኑ እንጠቁማለን፣ 0:02:20.080,0:02:24.125 ይህም ደግሞ neurodiverse ተማሪዎችን እንዲያሳኩ ይርዳል፡፡ 0:02:24.125,0:02:25.750 ከሁሉም በተጨማሪ[br]ይህ፣ አስፈላጊ ነው 0:02:25.750,0:02:28.480 እኛ እንደ ሲኤስ አስተማሪዎች የራሳችንን የአእምሮ ጤንነት 0:02:28.480,0:02:29.183 መጠበቅ አለብን፡፡ 0:02:29.183,0:02:31.600 ደግሞም ሌሎችን ለመንከባከብ ልናደርገው የምንችለው 0:02:31.600,0:02:33.560 ከሁሉ የተሻለው ነገር እራሳችንን መንከባከብ ነው። 0:02:33.560,0:02:35.860 ሁሉም የ CS ማህበረሰብ አባላት ጤናማ ሆነው እንደሚቆዩ 0:02:35.860,0:02:37.660 ተስፋ እናደርጋለን 0:02:37.660,0:02:39.400 ፡፡