0:00:04.750,0:00:07.570 ዓለም የተገነባቸው በእጅ ነው 0:00:09.489,0:00:12.019 በድንጋይ ላይ ድንጋይ 0:00:12.913,0:00:15.323 ገጽ በገጽ 0:00:15.888,0:00:17.828 መስመር በመስመር 0:00:17.959,0:00:20.439 ምንም እንኳን በቴክኖሎጂ ወደ ፊት ብንጓዝም 0:00:20.515,0:00:22.185 በጣም ታላቅ ነገር ቢኖር 0:00:22.266,0:00:24.006 የሰው ልጅ እጅ ነው 0:00:24.074,0:00:25.664 ድንበርን ማቋረጥ 0:00:25.768,0:00:28.078 የተለምዶ አሰራሮችን መፈተን 0:00:28.157,0:00:31.527 ነፃነትን ማወጅ 0:00:32.417,0:00:34.637 ማንኛውንም ክሊክ አሳንሰው እንዳይመለከቱ 0:00:34.720,0:00:35.930 እያንዳንዱን ገጽ በገለጡ ጊዜ 0:00:36.004,0:00:38.384 በጣትዎ የሚጫኑትን ሁላ 0:00:38.496,0:00:41.646 ምክንያቱም በየነ መረብ ላይ ለማድረግ የሚወዱት ነገር ወሳኝ ነው 0:00:41.910,0:00:46.290 ፋየር ፎክስንም በሚጠቀሙ ጊዜ የግሎ የማድረግ ዕድል ይኖሮታል 0:00:46.476,0:00:47.956 እያንዳንዱን ፍለጋ 0:00:48.034,0:00:50.094 እያንዳንዱን ጉብኝት 0:00:50.476,0:00:52.146 እያንዳንዱን ጭውውት 0:00:52.244,0:00:54.794 እያንዳንዱን … ሁሉንም 0:00:55.491,0:00:57.581 ይሄ ልዩ ከሚባለው ብሮውዘር የተለየ ነው 0:00:57.690,0:01:00.150 ይሄ ብሮውዘር የተገነባው ከልብ ነው 0:01:00.245,0:01:04.245 ለግለሰብ ነፃነት ብለው እጃቸውን ከለገሱ ሺ ሰዎች የመነጨ ነው 0:01:04.287,0:01:06.477 በድረ-ገጽ ላይ 0:01:06.658,0:01:09.458 ወደ ፋየር ፎክስ እንኳን በደኅና መጡ፡፡