0:00:00.000,0:00:05.040 የእግዚአብሔር ሰዉ ሲፀልይልኝ፣ ከፍተኛ ሀይል ተሰማኝ! 0:00:05.040,0:00:09.760 መንፈሱ ራሱን ገለጠ እና እኔም ማስታወክ ጀመርኩ። 0:00:09.760,0:00:14.160 ደም አስታወኩኝ ከዛም ዉስጤን በጣም ሰላም ይሰማዉ ጀመር። 0:00:14.160,0:00:17.360 እናም የሆነ ነገር ይሰማኝ ጀመር- ፅንሱም መገላበጥ ጀመረ! 0:00:18.920,0:00:24.320 አሁን በዚህ ሰአት የትኛዉም በእስራት ዉስጥ ያለ የህይወታችሁ ክፍል፣ 0:00:24.320,0:00:28.000 በኢየሱስ ስም ነፃ ይዉጣ! 0:00:28.000,0:00:31.120 በሀያሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነፃ ዉጡ! 0:00:31.120,0:00:31.880 በሀያሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነፃ ዉጡ! 0:00:31.880,0:00:35.680 ያ እንግዳ መንፈስ፣ ያ ንፁህ ያልሆነ መንፈስ 0:00:35.680,0:00:44.520 ለህመማችሁ፣ ለእስራታችሁ፣ ለተስፋ መቁረጣችሁ እና ላጋጠማችሁ የህይወት ገደብ ምክንያት የሆነ- 0:00:44.520,0:00:48.040 አሁኑኑ ለቅቀሀቸዉ ዉጣ! 0:00:48.040,0:00:51.880 ዉጣ! 0:00:51.880,0:00:55.800 ኣሁን እየተከሰተ ያለዉን ነገር መመልከት ትችላላችሁ። 0:00:55.800,0:01:02.640 ይሄም ፈዉስን፣ መለቀቅን እና ነፃነትን ሊያመጣ የወረደ የእግዚአብሔር ሀይል ነው። 0:01:02.640,0:01:05.400 አንተ ሰይጣን- በሽታህን ይዘህ ለቀሀቸዉ ሂድ. 0:01:05.400,0:01:07.240 አንተ የህመም ምክንያት ነህ! 0:01:07.240,0:01:08.960 አንተ የበሽታ ምክንያት ነህ! 0:01:08.960,0:01:10.760 አንተ የህመም ምክንያት ነህ! 0:01:10.760,0:01:16.040 የትኛዉም የአካላችሁ ክፍል ላይ የሚገኝ፣ ያ በሽታ፣ ያ ህመም- 0:01:16.040,0:01:17.320 አስወጡት፣ አስታዉኩት! 0:01:17.320,0:01:20.680 ያንን ህመም አስታዉኩት! ያንን መርዝ አስታዉኩት! 0:01:20.680,0:01:24.600 በሀያሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ አሁን አስታዉኩት! 0:01:24.600,0:01:28.840 ዛሬ የፈዉሳችሁ እና የመታደሻ ቀናችሁ ነዉ! 0:01:28.840,0:01:33.920 በኢየሱስ ስም ተፈወሱ! 0:01:33.920,0:01:38.160 በሀያሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ ተፈወሱ! 0:01:38.160,0:01:40.800 ለእናንተ መልካም ዜና አለኝ። 0:01:40.800,0:01:47.000 በእግዚአብሔር ምህረት፣ በኢየሱስ ስም ነፃ ወጥታችኋል! 0:01:48.320,0:01:53.320 ስሜ ፊፋይል ይባላል አጠገቤ የሚገኘዉ ደግሞ ባለቤቴ ነዉ፣ ስቴፋን ይባላል። 0:01:53.320,0:01:57.720 ዛሬ ጌታ ይሄንን እድል ስለሰጠን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል 0:01:57.720,0:02:01.440 ከዚህ ድንቅ ከሆነዉ ልጃችን ጆሽዋ ጋር ሆነን። 0:02:01.440,0:02:06.800 በዚህ ቀን ምስክርነቴን ስለምሰጥ ጌታን አመሰግነዋለሁ 0:02:06.800,0:02:11.880 ይሄንን ልጅ ለመዉለድ ስጠባበቅ ስለተከሰተዉ ነገር። 0:02:11.880,0:02:17.200 ከከፍተኛ የደም ግፊት የተነሳ ብዙ ችግሮች ነበሩብኝ። 0:02:17.200,0:02:20.280 ጋድስ ኸርት ቲቪን አገኘናቸዉ 0:02:20.280,0:02:26.720 እናም በዚህ የጋራ ፀሎት ፕሮግራም ላይ እንዲፀለይልን እድሉን አገኘን። 0:02:26.720,0:02:31.480 ሲፀለይልኝ፣ በሆስፒታል ዉሰጥ ነበርኩ ልጄንም አልወለድኩትም ነበር። 0:02:31.480,0:02:35.600 ከልጁ የመሀፀን ዉስጥ አቀማመጥ የተነሳ- የተወሳሰበ ነገር ሰለነበር። 0:02:35.600,0:02:40.160 ስለዚህ ይሄ ከከፍተኛ የደም ግፊት ጋር ተጨማሪ ችግር ነበር። 0:02:40.160,0:02:48.040 በሰላም እንድገላገል ሀኪሞች ሁሉንም ነገር እየሞከሩ ነበር። 0:02:48.040,0:02:54.440 ሲፀለይልኝ፣ ወዲያዉኑ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ተሰማኝ። 0:02:54.440,0:03:00.680 የእግዚአብሔር ሰዉም፣ "ይሄ የእምነት ፀሎት ነዉ፣ ልባችሁን ክፈቱ።" አለን 0:03:00.680,0:03:04.920 ምክንያቱም ሩቅ ብሆንም፣ ርቀት ገደብ አይደለም። 0:03:04.920,0:03:07.880 እንደዉም እግዚአብሔር በርቀት ዉስጥ የበለጠ ይሰራል! 0:03:07.880,0:03:13.360 ይሄም እግዚአብህሔር ለእኛ ያቀዳት ጊዜ እንደነበር አዉቅ ነበር። 0:03:13.360,0:03:16.040 ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ቀጠሮ ነበረን! 0:03:16.040,0:03:25.040 ምክንያቱ ለእኔ ሆስፒታል ዉስጥ ሆኜ ሲፀለይልኝ የተለይ እንደሚሆን አምን ነበር! 0:03:25.040,0:03:30.080 የእግዚአብሔር ሰዉ ሲፀልይልኝ፣ ከፍተኛ ሀይል ተሰማኝ! 0:03:30.080,0:03:34.800 መንፈሱም ራሱን ገልጦ ማስታወክ ጀመርኩ። 0:03:34.800,0:03:39.200 ደም ካስታወኩ በኋላ በጣም ቀለለኝ። 0:03:39.200,0:03:43.720 ልጁም በሆዴ ዉስጥ መገላበጥ ጀመረ! 0:03:43.720,0:03:52.480 ይሄም ከጌታ ከኢየሱስ የተነሳ እንደሆነ ገባኝ እናም እጄን ጭኜ ኢየሱስ ሆይ አመሰግንሀለሁ ማለት ጀመርኩ! 0:03:52.480,0:03:55.600 ከፀሎቱም በኋላ ሊያዩኝ መጡ እና እንዲህ አሉኝ፡ 0:03:55.600,0:03:59.080 " እዎ- የሆነ ነገር ተፈጥሯል! ልጁ ወደ ታች ወርዷል!" 0:03:59.080,0:04:02.840 ከዚያ በፊት የልጁ አቀማመጥ ወደ ላይ አካባቢ ነበር፣ 0:04:02.840,0:04:08.160 ልጁም ወደ ታች ዝቅ አለ ስለዚህ በሰላም መዉለድ እችላለሁ ማለት ነዉ። 0:04:08.160,0:04:13.520 የደም ግፊቴንም ለኩት እና በጣም መልካም ሁኔታ ላይ ነዉ! 0:04:13.520,0:04:18.160 ከተፀለይልኝ በኋላ የደም ግፊቴን ለኩት፣ በጣም ጥሩ ነበር! 0:04:18.160,0:04:20.400 ጌታን በጣም አመሰግነዋለሁ። 0:04:20.400,0:04:23.120 ከዛም መዉለድ ቻልኩ። 0:04:23.120,0:04:25.680 ይሄንን ድንቅ ልጅ ተገላገልኩ! 0:04:25.680,0:04:30.160 የሆስፒታሉ አግዳሚ ወንበር ላይ ተቀምጬ እየተጠባበኩ ነበር 0:04:30.160,0:04:35.440 የሆነ ብርቱ ድምፅ እንድነሳ ሲናገረኝ። 0:04:35.440,0:04:42.400 በሶስት ደቂቃ ዉስጥ ተነሳሁ፣ ዉሀዉም መፍሰስ ጀመረ። 0:04:42.400,0:04:44.920 "ኢየሱስ ይመስገን!" አልኩ 0:04:44.920,0:04:49.080 ማልቀስ ጀመርኩ ምክንያቱም ኢየሱስ ብቻ ነዉ ይሄንን ማድረግ የሚችለዉ። 0:04:49.080,0:04:54.560 አምስት ልጆች ስለነበሩኝ ኢየሱስ ይሄኛዉን እንድወልድ ረዳኝ። 0:04:54.560,0:04:57.800 ብዙ ልጆችን ወልጄ ነበር። 0:04:57.800,0:05:02.520 ከዚህም የተነሳ ይሄንኛዉም በጌታ እጅ ነበር። 0:05:02.520,0:05:07.360 እርሱ ነበር ሲረዳኝ የነበረዉ። በመዉለጃ ክፍል ዉስጥ ምንም ህመም አልነበረኝም! 0:05:07.360,0:05:14.120 ለዚህ ነው ከፀሎት የተነሳ እንደሆነ ያወኩት! ፀሎቱ በጣም ሀይል ነበረዉ። 0:05:14.120,0:05:19.160 የጠላትን ስራ ሁሉ አስወግዶ ኢየሱስ ነበር ሲሰራ የነበረው! 0:05:19.160,0:05:22.280 ሰላም ስሜ ስቴፋን ይባላል። 0:05:22.280,0:05:26.880 እጠገቤ ዉዷ ባለቤቴ ፌፋይል እና አዲሱ ልጃችን ጆሽዋ አሉ። 0:05:26.880,0:05:28.920 ጀርመን ነዉ ያለነዉ። 0:05:28.920,0:05:35.200 በጋድስ ኸርት ቲቪ በወንድም ክሪስ ተፀለይልን፣ 0:05:35.200,0:05:38.040 ባለቤቴ ሆስፒታል ዉስጥ ነበረች። 0:05:38.040,0:05:42.360 ለአምስተኛ ጊዜ የህክምና ሂደት ዉስጥ ማለፍ ነበረባት- 0:05:42.360,0:05:48.960 ሁል ጊዜ ልትወልድ ስትል ከፍ ያለ የደም ግፊት እና ህመም ያጋጥማታል። 0:05:48.960,0:05:54.880 ፀሎቱ የተፀለየላት ጊዜ ማስታወክ ጀመረች እናም ነፃ ወጣች። 0:05:54.880,0:06:00.280 ልጁንም ስትወልድ፣ በጣም ፈጣን ነበር። 0:06:00.280,0:06:07.840 በምጧ ጊዜ ምንም ህመም አልነበራትም። አንዴ አማጠች ከዛም ልጁ ወጣ። 0:06:07.840,0:06:11.920 በጣም ፈጣን ከመሆኑ የተነሳ ሀኪሞቹ ራሱ ተደንቀዉ ነበር። 0:06:11.920,0:06:18.480 ከወንድም ክሪስ ጋር በጋድስ ኸርት ቲቪ በኩል መገናኘታችን በጣም የሚገርም ነበር። 0:06:18.480,0:06:22.880 የነበረባት ከፍተኛ የደም ግፊት- 0:06:22.880,0:06:27.760 ከተፀለየላት አንድ ሰአት በኋላ ተመርምራ የደም ግፊቷ ፍፁም መልካም ነበር። 0:06:27.760,0:06:32.120 ህኪሞቹ ራሱ ተገርመዉ ነበር፣ በጣምም ይገርም ነበር! 0:06:32.120,0:06:35.600 አሁን ላይ በጣም ጤነኛ ወንድ ልጅ አለን። 0:06:35.600,0:06:39.480 ባለቤቴም በጣም ጥሩ ጤንነት ላይ ትገኛለች። 0:06:39.480,0:06:44.840 ኢየሱስን፣ ወንድም ክሪስን እና ጋድስ ኸርት ቲቪን እናመሰግናለን። 0:06:44.840,0:06:51.120 የጋራ ፀሎቱ በጣም ሀይለኛ ነዉ፣ ህይወትን የመቀየር አቅም አለዉ። 0:06:51.120,0:06:58.240 እኔ በግሌ፣ ከባድ የራስምታት ህመም ነበረብኝ። 0:06:58.240,0:07:01.240 የሆነ ጫና ሲበዛብኝ የራስ ምታቱ ይጀምረኛል። 0:07:01.240,0:07:04.960 ያኔ በጀርባዬ መጋደም ይኖርብኛል- የወለደች ጊዜ አካባቢ ራሱ። 0:07:04.960,0:07:08.480 ከወንድም ክሪስ ፀሎት በኋላ- 0:07:08.480,0:07:12.400 ምንም አይነት ህመም ሆነ ራስ ምታት የለብኝም። 0:07:12.400,0:07:15.680 አሁን ሁለተኛ ሳምንቱ ነዉ እናም ፍፁም ነፃ ነኝ። 0:07:15.680,0:07:19.720 ፀሎቱም ህይለኛ እና ህይወትን የሚቀይር ነዉ። 0:07:19.720,0:07:23.560 ልብን ይቀይራል 0:07:23.560,0:07:30.000 በሰዉነት ላይ ተገልጦ ፈዉስን እና ነፃነትን ይሰጣል። 0:07:30.000,0:07:36.840 የጋድስ ኸርት ቲቪን እየተከታተሉ ያሉትን ማበረታታት እፈልጋለሁ። 0:07:36.840,0:07:40.640 ከምንም በላይ ልባችሁን ለኢየሱስ አዘጋጁ። 0:07:40.640,0:07:47.160 ከኢየሱስ ጋር ተገናኙ እናም መንፈስ ቅዱስ በፀሎት ጊዜ ያገኛችኋል። 0:07:47.160,0:07:52.720 እግዚአብሄር እንደሚነካቸሁ፣ እንዳሚፈዉሳችሁ እና ፀሎታችሁን እንደሚመልስ እመኑ 0:07:52.720,0:07:56.400 ምክንያቱም እግዚአብሔር ፀሎትን የሚመልስ አምላክ ነዉና! 0:07:57.000,0:07:59.080 መልካም ጠዋት! 0:07:59.080,0:08:07.040 ጌታ ኢየሱስ፣ ስለ ጋድስ ኸርት ቲቪ አመሰግንሀለዉ! 0:08:07.040,0:08:09.840 ወንድም ክሪስ አመሰግንሀለዉ።