WEBVTT 00:00:00.000 --> 00:00:04.000 በአሜሪካ የትኛውም መንገድ ላይ ቆማችሁ ራሳችሁን አስቡት 00:00:04.000 --> 00:00:07.000 እና ጃፓናዊ ሰውዬ መጥቶ እንዲ ቢላቹ 00:00:07.000 --> 00:00:09.000 ‹ይቅርታ! ይሄ ብሎክ ምን ይባላል› 00:00:09.000 --> 00:00:13.000 እርሶ ሲመልሱ ‹ይሄ! ኦክ መንገድ ይባላል ያ ደሞ ኤልም መንገድ ይባላል 00:00:13.000 --> 00:00:15.000 ይሄ 26ኛ ያ ደሞ 27ኛ ነው› 00:00:15.000 --> 00:00:17.000 እሱም እሺ በማለት ‹እሺ! ያኛው ብሎክስ ምን ይባላል?› 00:00:17.000 --> 00:00:20.000 እርሶም ‹እንግዲ! ብሎኮች ስም የላቸውም፡፡ 00:00:20.000 --> 00:00:22.000 መንገዶች ናቸው ስም ያላቸው፤ 00:00:22.000 --> 00:00:24.000 ብሎኮች በመንገዶች መሀከል ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው› 00:00:24.000 --> 00:00:28.000 እሱም ትንሽ ግራ በመጋባት አዝኖ ይሄዳል 00:00:28.000 --> 00:00:31.000 አሁን ደሞ በጃፓን የትኛውም መንገድ ላይ ቆመው እንዳሉ ያስቡ 00:00:31.000 --> 00:00:33.000 ከጎን ወደላው ሰው ይዞራሉ እና ምን ይላሉ 00:00:33.000 --> 00:00:35.000 ይቅርታ! ይሄ መንገድ ምን ተብሎ ነው ሚጠራው? 00:00:35.000 --> 00:00:39.000 እነሱም ‹እንግዲ ያ ብሎክ 17፤ ይሄ ደሞ ብሎክ 16› 00:00:39.000 --> 00:00:42.000 እርሶም ‹እሺ ግን የመንገዱ ስም ምንድን ነው?› 00:00:42.000 --> 00:00:44.000 እነሱም ምን ብለው ይመልሳሉ ‹መንገዶች ስም የላቸውም 00:00:44.000 --> 00:00:46.000 ብሎኮች ስም አላቸው 00:00:46.000 --> 00:00:50.000 ጎግል ካርታ ላይ ይመልከቱ፡፡ ያሉት ብሎኮች 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 18፣ 19 00:00:50.000 --> 00:00:52.000 እነዚ ብሎኮች በሙላ ስም አላቸው 00:00:52.000 --> 00:00:56.000 መንገዶች በብሎኮች መሀከል የሚገኙ ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው› 00:00:56.000 --> 00:00:59.000 እርሶም ምን ይላሉ ‹እሺ! የቤትዎን አድራሻ እንዴት ያውቃሉ?› 00:00:59.000 --> 00:01:02.000 እሱም ምን ይመልሳል ‹ቀላል ነው! ይሄ ቀጠና ስምንት፤ 00:01:02.000 --> 00:01:05.000 ያ! ብሎክ 17፤ የቤት ቁጥር አንድ› 00:01:05.000 --> 00:01:07.000 እርሶም ሲመልሱ ‹እሺ! በሰፈር ውስጥ ስንቀሳቀስ 00:01:07.000 --> 00:01:09.000 የቤት ቁጥሮቹ በተርታ ይደለም የተቀመጡት› 00:01:09.000 --> 00:01:12.000 እሱም ሲመልስ ‹በተርታ ይሄዳሉ፡፡ ተገንብተው ባለቁበት ጊዜ ነው የሚሰየሙት፡፡ 00:01:12.000 --> 00:01:15.000 በብሎክ ውስጥ መጀመሪያ የተገነባው ቤት ቁጥር አንድ ነው፡፡ 00:01:15.000 --> 00:01:18.000 ሁለተኛ የተገነባው የቤት ቁጥሩ ሁለት ነው 00:01:18.000 --> 00:01:20.000 ሶስተኛ የተገነባው ቁጥር ሶስት ነው፡፡ ቀላል እናም ግልፅ ነው፡፡ 00:01:20.000 --> 00:01:23.000 ስለዚ አንዳንዴ ደስ ይለኛል 00:01:23.000 --> 00:01:25.000 የዓለምን ተቃራኒ ቦታ መሄድ 00:01:25.000 --> 00:01:27.000 የራሳችን አመለካከት እንዳለን ለማወቅ 00:01:27.000 --> 00:01:30.000 እናም ከኛ ተቃራኒ አመለካከት እንዳለ ለመረዳት 00:01:30.000 --> 00:01:32.000 ለምሳሌ በቻይና ሐኪሞች አሉ 00:01:32.000 --> 00:01:35.000 ስራቸው የናንተን ጤና መጠበቅ እንደሆነ የሚያምኑ 00:01:35.000 --> 00:01:37.000 እናም ጤነኛ ሆነው ባሳለፉት ወራት ይከፍሏቸዋል 00:01:37.000 --> 00:01:39.000 ሲታመሙ ደሞ አይከፍሏቸውም ምክንያቱም ስራቸውን በአግባብ ስላልተወጡ 00:01:39.000 --> 00:01:41.000 ሀብታም የሚሆኑት እርስዎ ጤናኛ ሲሆኑ ነው እንጂ እርስዎ ሲታመሙ አይደለም 00:01:41.000 --> 00:01:44.000 (ጭብጨባ) 00:01:44.000 --> 00:01:46.000 በብዙ ሙዚቃ ውስጥ፤ ‹አንድን› እናስባለን 00:01:46.000 --> 00:01:50.000 የሙዚቃ አጀማመርን ስናይ አንድ ፣ ሁለት ፣ ሶስተ ፣ አራት 00:01:50.000 --> 00:01:52.000 ግን በምዕራብ አፍሪካ ሙዚቃ፤ ‹አንድ› 00:01:52.000 --> 00:01:54.000 የመጨረሻ እንደሆነ ነው ሚታሰበው 00:01:54.000 --> 00:01:56.000 ለልክ ከአረፍተ ነገር መጨረሻ አራት ነጥብ እንደሚገባው 00:01:56.000 --> 00:01:58.000 በሙዚቃው አሰራር ብቻ ሳይሆን የምትሰሙት፤ ሙዚቃውንም የሚጨርሱበት አካሄድ ነው 00:01:58.000 --> 00:02:01.000 ሁለት ፣ ሶስት ፣ አራት ፣ አንድ 00:02:01.000 --> 00:02:04.000 እና ይሄ ካርታ እራሱ ልክ ነው 00:02:04.000 --> 00:02:06.000 (ሳቅ) 00:02:06.000 --> 00:02:09.000 የሆነ አባባል አለ ስለህንድ የሚያነሱት ማንኛውም እውነታ 00:02:09.000 --> 00:02:11.000 ተቃራኒውም እውነት ነው 00:02:11.000 --> 00:02:13.000 ስለዚ እንዳንረሳ በቴድም ሆነ ሌላ ቦታ 00:02:13.000 --> 00:02:16.000 ማንኛውም ምርጥ ሀሳብ ቢያነሱም ወይም ቢሰሙም 00:02:16.000 --> 00:02:18.000 ተቃራኒውም እውነት ሊሆን ይችላል 00:02:18.000 --> 00:02:20.000 (ጃፓንኛ) በጣም ነው ማመሰግነው!