[Script Info] Title: [Events] Format: Layer, Start, End, Style, Name, MarginL, MarginR, MarginV, Effect, Text Dialogue: 0,0:00:00.00,0:00:04.00,Default,,0000,0000,0000,,በአሜሪካ የትኛውም መንገድ ላይ ቆማችሁ ራሳችሁን አስቡት Dialogue: 0,0:00:04.00,0:00:07.00,Default,,0000,0000,0000,,እና ጃፓናዊ ሰውዬ መጥቶ እንዲ ቢላቹ Dialogue: 0,0:00:07.00,0:00:09.00,Default,,0000,0000,0000,,‹ይቅርታ! ይሄ ብሎክ ምን ይባላል› Dialogue: 0,0:00:09.00,0:00:13.00,Default,,0000,0000,0000,,እርሶ ሲመልሱ ‹ይሄ! ኦክ መንገድ ይባላል ያ ደሞ ኤልም መንገድ ይባላል Dialogue: 0,0:00:13.00,0:00:15.00,Default,,0000,0000,0000,,ይሄ 26ኛ ያ ደሞ 27ኛ ነው› Dialogue: 0,0:00:15.00,0:00:17.00,Default,,0000,0000,0000,,እሱም እሺ በማለት ‹እሺ! ያኛው ብሎክስ ምን ይባላል?› Dialogue: 0,0:00:17.00,0:00:20.00,Default,,0000,0000,0000,,እርሶም ‹እንግዲ! ብሎኮች ስም የላቸውም፡፡ Dialogue: 0,0:00:20.00,0:00:22.00,Default,,0000,0000,0000,,መንገዶች ናቸው ስም ያላቸው፤ Dialogue: 0,0:00:22.00,0:00:24.00,Default,,0000,0000,0000,,ብሎኮች በመንገዶች መሀከል ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው› Dialogue: 0,0:00:24.00,0:00:28.00,Default,,0000,0000,0000,,እሱም ትንሽ ግራ በመጋባት አዝኖ ይሄዳል Dialogue: 0,0:00:28.00,0:00:31.00,Default,,0000,0000,0000,,አሁን ደሞ በጃፓን የትኛውም መንገድ ላይ ቆመው እንዳሉ ያስቡ Dialogue: 0,0:00:31.00,0:00:33.00,Default,,0000,0000,0000,,ከጎን ወደላው ሰው ይዞራሉ እና ምን ይላሉ Dialogue: 0,0:00:33.00,0:00:35.00,Default,,0000,0000,0000,,ይቅርታ! ይሄ መንገድ ምን ተብሎ ነው ሚጠራው? Dialogue: 0,0:00:35.00,0:00:39.00,Default,,0000,0000,0000,,እነሱም ‹እንግዲ ያ ብሎክ 17፤ ይሄ ደሞ ብሎክ 16› Dialogue: 0,0:00:39.00,0:00:42.00,Default,,0000,0000,0000,,እርሶም ‹እሺ ግን የመንገዱ ስም ምንድን ነው?› Dialogue: 0,0:00:42.00,0:00:44.00,Default,,0000,0000,0000,,እነሱም ምን ብለው ይመልሳሉ ‹መንገዶች ስም የላቸውም Dialogue: 0,0:00:44.00,0:00:46.00,Default,,0000,0000,0000,,ብሎኮች ስም አላቸው Dialogue: 0,0:00:46.00,0:00:50.00,Default,,0000,0000,0000,,ጎግል ካርታ ላይ ይመልከቱ፡፡ ያሉት ብሎኮች 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 18፣ 19 Dialogue: 0,0:00:50.00,0:00:52.00,Default,,0000,0000,0000,,እነዚ ብሎኮች በሙላ ስም አላቸው Dialogue: 0,0:00:52.00,0:00:56.00,Default,,0000,0000,0000,,መንገዶች በብሎኮች መሀከል የሚገኙ ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው› Dialogue: 0,0:00:56.00,0:00:59.00,Default,,0000,0000,0000,,እርሶም ምን ይላሉ ‹እሺ! የቤትዎን አድራሻ እንዴት ያውቃሉ?› Dialogue: 0,0:00:59.00,0:01:02.00,Default,,0000,0000,0000,,እሱም ምን ይመልሳል ‹ቀላል ነው! ይሄ ቀጠና ስምንት፤ Dialogue: 0,0:01:02.00,0:01:05.00,Default,,0000,0000,0000,,ያ! ብሎክ 17፤ የቤት ቁጥር አንድ› Dialogue: 0,0:01:05.00,0:01:07.00,Default,,0000,0000,0000,,እርሶም ሲመልሱ ‹እሺ! በሰፈር ውስጥ ስንቀሳቀስ Dialogue: 0,0:01:07.00,0:01:09.00,Default,,0000,0000,0000,,የቤት ቁጥሮቹ በተርታ ይደለም የተቀመጡት› Dialogue: 0,0:01:09.00,0:01:12.00,Default,,0000,0000,0000,,እሱም ሲመልስ ‹በተርታ ይሄዳሉ፡፡ ተገንብተው ባለቁበት ጊዜ ነው የሚሰየሙት፡፡ Dialogue: 0,0:01:12.00,0:01:15.00,Default,,0000,0000,0000,,በብሎክ ውስጥ መጀመሪያ የተገነባው ቤት ቁጥር አንድ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:01:15.00,0:01:18.00,Default,,0000,0000,0000,,ሁለተኛ የተገነባው የቤት ቁጥሩ ሁለት ነው Dialogue: 0,0:01:18.00,0:01:20.00,Default,,0000,0000,0000,,ሶስተኛ የተገነባው ቁጥር ሶስት ነው፡፡ ቀላል እናም ግልፅ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:01:20.00,0:01:23.00,Default,,0000,0000,0000,,ስለዚ አንዳንዴ ደስ ይለኛል Dialogue: 0,0:01:23.00,0:01:25.00,Default,,0000,0000,0000,,የዓለምን ተቃራኒ ቦታ መሄድ\N Dialogue: 0,0:01:25.00,0:01:27.00,Default,,0000,0000,0000,,የራሳችን አመለካከት እንዳለን ለማወቅ Dialogue: 0,0:01:27.00,0:01:30.00,Default,,0000,0000,0000,,እናም ከኛ ተቃራኒ አመለካከት እንዳለ ለመረዳት Dialogue: 0,0:01:30.00,0:01:32.00,Default,,0000,0000,0000,,ለምሳሌ በቻይና ሐኪሞች አሉ Dialogue: 0,0:01:32.00,0:01:35.00,Default,,0000,0000,0000,,ስራቸው የናንተን ጤና መጠበቅ እንደሆነ የሚያምኑ Dialogue: 0,0:01:35.00,0:01:37.00,Default,,0000,0000,0000,,እናም ጤነኛ ሆነው ባሳለፉት ወራት ይከፍሏቸዋል Dialogue: 0,0:01:37.00,0:01:39.00,Default,,0000,0000,0000,,ሲታመሙ ደሞ አይከፍሏቸውም ምክንያቱም ስራቸውን በአግባብ ስላልተወጡ Dialogue: 0,0:01:39.00,0:01:41.00,Default,,0000,0000,0000,,ሀብታም የሚሆኑት እርስዎ ጤናኛ ሲሆኑ ነው እንጂ እርስዎ ሲታመሙ አይደለም Dialogue: 0,0:01:41.00,0:01:44.00,Default,,0000,0000,0000,,(ጭብጨባ) Dialogue: 0,0:01:44.00,0:01:46.00,Default,,0000,0000,0000,,በብዙ ሙዚቃ ውስጥ፤ ‹አንድን› እናስባለን Dialogue: 0,0:01:46.00,0:01:50.00,Default,,0000,0000,0000,,የሙዚቃ አጀማመርን ስናይ አንድ ፣ ሁለት ፣ ሶስተ ፣ አራት Dialogue: 0,0:01:50.00,0:01:52.00,Default,,0000,0000,0000,,ግን በምዕራብ አፍሪካ ሙዚቃ፤ ‹አንድ› Dialogue: 0,0:01:52.00,0:01:54.00,Default,,0000,0000,0000,,የመጨረሻ እንደሆነ ነው ሚታሰበው Dialogue: 0,0:01:54.00,0:01:56.00,Default,,0000,0000,0000,,ለልክ ከአረፍተ ነገር መጨረሻ አራት ነጥብ እንደሚገባው Dialogue: 0,0:01:56.00,0:01:58.00,Default,,0000,0000,0000,,በሙዚቃው አሰራር ብቻ ሳይሆን የምትሰሙት፤ ሙዚቃውንም የሚጨርሱበት አካሄድ ነው Dialogue: 0,0:01:58.00,0:02:01.00,Default,,0000,0000,0000,,ሁለት ፣ ሶስት ፣ አራት ፣ አንድ Dialogue: 0,0:02:01.00,0:02:04.00,Default,,0000,0000,0000,,እና ይሄ ካርታ እራሱ ልክ ነው Dialogue: 0,0:02:04.00,0:02:06.00,Default,,0000,0000,0000,,(ሳቅ) Dialogue: 0,0:02:06.00,0:02:09.00,Default,,0000,0000,0000,,የሆነ አባባል አለ ስለህንድ የሚያነሱት ማንኛውም እውነታ Dialogue: 0,0:02:09.00,0:02:11.00,Default,,0000,0000,0000,,ተቃራኒውም እውነት ነው Dialogue: 0,0:02:11.00,0:02:13.00,Default,,0000,0000,0000,,ስለዚ እንዳንረሳ በቴድም ሆነ ሌላ ቦታ Dialogue: 0,0:02:13.00,0:02:16.00,Default,,0000,0000,0000,,ማንኛውም ምርጥ ሀሳብ ቢያነሱም ወይም ቢሰሙም Dialogue: 0,0:02:16.00,0:02:18.00,Default,,0000,0000,0000,,ተቃራኒውም እውነት ሊሆን ይችላል Dialogue: 0,0:02:18.00,0:02:20.00,Default,,0000,0000,0000,,(ጃፓንኛ) በጣም ነው ማመሰግነው!