1 00:00:00,000 --> 00:00:04,000 በአሜሪካ የትኛውም መንገድ ላይ ቆማችሁ ራሳችሁን አስቡት 2 00:00:04,000 --> 00:00:07,000 እና ጃፓናዊ ሰውዬ መጥቶ እንዲ ቢላቹ 3 00:00:07,000 --> 00:00:09,000 ‹ይቅርታ! ይሄ ብሎክ ምን ይባላል› 4 00:00:09,000 --> 00:00:13,000 እርሶ ሲመልሱ ‹ይሄ! ኦክ መንገድ ይባላል ያ ደሞ ኤልም መንገድ ይባላል 5 00:00:13,000 --> 00:00:15,000 ይሄ 26ኛ ያ ደሞ 27ኛ ነው› 6 00:00:15,000 --> 00:00:17,000 እሱም እሺ በማለት ‹እሺ! ያኛው ብሎክስ ምን ይባላል?› 7 00:00:17,000 --> 00:00:20,000 እርሶም ‹እንግዲ! ብሎኮች ስም የላቸውም፡፡ 8 00:00:20,000 --> 00:00:22,000 መንገዶች ናቸው ስም ያላቸው፤ 9 00:00:22,000 --> 00:00:24,000 ብሎኮች በመንገዶች መሀከል ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው› 10 00:00:24,000 --> 00:00:28,000 እሱም ትንሽ ግራ በመጋባት አዝኖ ይሄዳል 11 00:00:28,000 --> 00:00:31,000 አሁን ደሞ በጃፓን የትኛውም መንገድ ላይ ቆመው እንዳሉ ያስቡ 12 00:00:31,000 --> 00:00:33,000 ከጎን ወደላው ሰው ይዞራሉ እና ምን ይላሉ 13 00:00:33,000 --> 00:00:35,000 ይቅርታ! ይሄ መንገድ ምን ተብሎ ነው ሚጠራው? 14 00:00:35,000 --> 00:00:39,000 እነሱም ‹እንግዲ ያ ብሎክ 17፤ ይሄ ደሞ ብሎክ 16› 15 00:00:39,000 --> 00:00:42,000 እርሶም ‹እሺ ግን የመንገዱ ስም ምንድን ነው?› 16 00:00:42,000 --> 00:00:44,000 እነሱም ምን ብለው ይመልሳሉ ‹መንገዶች ስም የላቸውም 17 00:00:44,000 --> 00:00:46,000 ብሎኮች ስም አላቸው 18 00:00:46,000 --> 00:00:50,000 ጎግል ካርታ ላይ ይመልከቱ፡፡ ያሉት ብሎኮች 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 18፣ 19 19 00:00:50,000 --> 00:00:52,000 እነዚ ብሎኮች በሙላ ስም አላቸው 20 00:00:52,000 --> 00:00:56,000 መንገዶች በብሎኮች መሀከል የሚገኙ ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው› 21 00:00:56,000 --> 00:00:59,000 እርሶም ምን ይላሉ ‹እሺ! የቤትዎን አድራሻ እንዴት ያውቃሉ?› 22 00:00:59,000 --> 00:01:02,000 እሱም ምን ይመልሳል ‹ቀላል ነው! ይሄ ቀጠና ስምንት፤ 23 00:01:02,000 --> 00:01:05,000 ያ! ብሎክ 17፤ የቤት ቁጥር አንድ› 24 00:01:05,000 --> 00:01:07,000 እርሶም ሲመልሱ ‹እሺ! በሰፈር ውስጥ ስንቀሳቀስ 25 00:01:07,000 --> 00:01:09,000 የቤት ቁጥሮቹ በተርታ ይደለም የተቀመጡት› 26 00:01:09,000 --> 00:01:12,000 እሱም ሲመልስ ‹በተርታ ይሄዳሉ፡፡ ተገንብተው ባለቁበት ጊዜ ነው የሚሰየሙት፡፡ 27 00:01:12,000 --> 00:01:15,000 በብሎክ ውስጥ መጀመሪያ የተገነባው ቤት ቁጥር አንድ ነው፡፡ 28 00:01:15,000 --> 00:01:18,000 ሁለተኛ የተገነባው የቤት ቁጥሩ ሁለት ነው 29 00:01:18,000 --> 00:01:20,000 ሶስተኛ የተገነባው ቁጥር ሶስት ነው፡፡ ቀላል እናም ግልፅ ነው፡፡ 30 00:01:20,000 --> 00:01:23,000 ስለዚ አንዳንዴ ደስ ይለኛል 31 00:01:23,000 --> 00:01:25,000 የዓለምን ተቃራኒ ቦታ መሄድ 32 00:01:25,000 --> 00:01:27,000 የራሳችን አመለካከት እንዳለን ለማወቅ 33 00:01:27,000 --> 00:01:30,000 እናም ከኛ ተቃራኒ አመለካከት እንዳለ ለመረዳት 34 00:01:30,000 --> 00:01:32,000 ለምሳሌ በቻይና ሐኪሞች አሉ 35 00:01:32,000 --> 00:01:35,000 ስራቸው የናንተን ጤና መጠበቅ እንደሆነ የሚያምኑ 36 00:01:35,000 --> 00:01:37,000 እናም ጤነኛ ሆነው ባሳለፉት ወራት ይከፍሏቸዋል 37 00:01:37,000 --> 00:01:39,000 ሲታመሙ ደሞ አይከፍሏቸውም ምክንያቱም ስራቸውን በአግባብ ስላልተወጡ 38 00:01:39,000 --> 00:01:41,000 ሀብታም የሚሆኑት እርስዎ ጤናኛ ሲሆኑ ነው እንጂ እርስዎ ሲታመሙ አይደለም 39 00:01:41,000 --> 00:01:44,000 (ጭብጨባ) 40 00:01:44,000 --> 00:01:46,000 በብዙ ሙዚቃ ውስጥ፤ ‹አንድን› እናስባለን 41 00:01:46,000 --> 00:01:50,000 የሙዚቃ አጀማመርን ስናይ አንድ ፣ ሁለት ፣ ሶስተ ፣ አራት 42 00:01:50,000 --> 00:01:52,000 ግን በምዕራብ አፍሪካ ሙዚቃ፤ ‹አንድ› 43 00:01:52,000 --> 00:01:54,000 የመጨረሻ እንደሆነ ነው ሚታሰበው 44 00:01:54,000 --> 00:01:56,000 ለልክ ከአረፍተ ነገር መጨረሻ አራት ነጥብ እንደሚገባው 45 00:01:56,000 --> 00:01:58,000 በሙዚቃው አሰራር ብቻ ሳይሆን የምትሰሙት፤ ሙዚቃውንም የሚጨርሱበት አካሄድ ነው 46 00:01:58,000 --> 00:02:01,000 ሁለት ፣ ሶስት ፣ አራት ፣ አንድ 47 00:02:01,000 --> 00:02:04,000 እና ይሄ ካርታ እራሱ ልክ ነው 48 00:02:04,000 --> 00:02:06,000 (ሳቅ) 49 00:02:06,000 --> 00:02:09,000 የሆነ አባባል አለ ስለህንድ የሚያነሱት ማንኛውም እውነታ 50 00:02:09,000 --> 00:02:11,000 ተቃራኒውም እውነት ነው 51 00:02:11,000 --> 00:02:13,000 ስለዚ እንዳንረሳ በቴድም ሆነ ሌላ ቦታ 52 00:02:13,000 --> 00:02:16,000 ማንኛውም ምርጥ ሀሳብ ቢያነሱም ወይም ቢሰሙም 53 00:02:16,000 --> 00:02:18,000 ተቃራኒውም እውነት ሊሆን ይችላል 54 00:02:18,000 --> 00:02:20,000 (ጃፓንኛ) በጣም ነው ማመሰግነው!