0:00:00.000,0:00:04.000 በአሜሪካ የትኛውም መንገድ ላይ ቆማችሁ ራሳችሁን አስቡት 0:00:04.000,0:00:07.000 እና ጃፓናዊ ሰውዬ መጥቶ እንዲ ቢላቹ 0:00:07.000,0:00:09.000 ‹ይቅርታ! ይሄ ብሎክ ምን ይባላል› 0:00:09.000,0:00:13.000 እርሶ ሲመልሱ ‹ይሄ! ኦክ መንገድ ይባላል ያ ደሞ ኤልም መንገድ ይባላል 0:00:13.000,0:00:15.000 ይሄ 26ኛ ያ ደሞ 27ኛ ነው› 0:00:15.000,0:00:17.000 እሱም እሺ በማለት ‹እሺ! ያኛው ብሎክስ ምን ይባላል?› 0:00:17.000,0:00:20.000 እርሶም ‹እንግዲ! ብሎኮች ስም የላቸውም፡፡ 0:00:20.000,0:00:22.000 መንገዶች ናቸው ስም ያላቸው፤ 0:00:22.000,0:00:24.000 ብሎኮች በመንገዶች መሀከል ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው› 0:00:24.000,0:00:28.000 እሱም ትንሽ ግራ በመጋባት አዝኖ ይሄዳል 0:00:28.000,0:00:31.000 አሁን ደሞ በጃፓን የትኛውም መንገድ ላይ ቆመው እንዳሉ ያስቡ 0:00:31.000,0:00:33.000 ከጎን ወደላው ሰው ይዞራሉ እና ምን ይላሉ 0:00:33.000,0:00:35.000 ይቅርታ! ይሄ መንገድ ምን ተብሎ ነው ሚጠራው? 0:00:35.000,0:00:39.000 እነሱም ‹እንግዲ ያ ብሎክ 17፤ ይሄ ደሞ ብሎክ 16› 0:00:39.000,0:00:42.000 እርሶም ‹እሺ ግን የመንገዱ ስም ምንድን ነው?› 0:00:42.000,0:00:44.000 እነሱም ምን ብለው ይመልሳሉ ‹መንገዶች ስም የላቸውም 0:00:44.000,0:00:46.000 ብሎኮች ስም አላቸው 0:00:46.000,0:00:50.000 ጎግል ካርታ ላይ ይመልከቱ፡፡ ያሉት ብሎኮች 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 18፣ 19 0:00:50.000,0:00:52.000 እነዚ ብሎኮች በሙላ ስም አላቸው 0:00:52.000,0:00:56.000 መንገዶች በብሎኮች መሀከል የሚገኙ ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው› 0:00:56.000,0:00:59.000 እርሶም ምን ይላሉ ‹እሺ! የቤትዎን አድራሻ እንዴት ያውቃሉ?› 0:00:59.000,0:01:02.000 እሱም ምን ይመልሳል ‹ቀላል ነው! ይሄ ቀጠና ስምንት፤ 0:01:02.000,0:01:05.000 ያ! ብሎክ 17፤ የቤት ቁጥር አንድ› 0:01:05.000,0:01:07.000 እርሶም ሲመልሱ ‹እሺ! በሰፈር ውስጥ ስንቀሳቀስ 0:01:07.000,0:01:09.000 የቤት ቁጥሮቹ በተርታ ይደለም የተቀመጡት› 0:01:09.000,0:01:12.000 እሱም ሲመልስ ‹በተርታ ይሄዳሉ፡፡ ተገንብተው ባለቁበት ጊዜ ነው የሚሰየሙት፡፡ 0:01:12.000,0:01:15.000 በብሎክ ውስጥ መጀመሪያ የተገነባው ቤት ቁጥር አንድ ነው፡፡ 0:01:15.000,0:01:18.000 ሁለተኛ የተገነባው የቤት ቁጥሩ ሁለት ነው 0:01:18.000,0:01:20.000 ሶስተኛ የተገነባው ቁጥር ሶስት ነው፡፡ ቀላል እናም ግልፅ ነው፡፡ 0:01:20.000,0:01:23.000 ስለዚ አንዳንዴ ደስ ይለኛል 0:01:23.000,0:01:25.000 የዓለምን ተቃራኒ ቦታ መሄድ[br] 0:01:25.000,0:01:27.000 የራሳችን አመለካከት እንዳለን ለማወቅ 0:01:27.000,0:01:30.000 እናም ከኛ ተቃራኒ አመለካከት እንዳለ ለመረዳት 0:01:30.000,0:01:32.000 ለምሳሌ በቻይና ሐኪሞች አሉ 0:01:32.000,0:01:35.000 ስራቸው የናንተን ጤና መጠበቅ እንደሆነ የሚያምኑ 0:01:35.000,0:01:37.000 እናም ጤነኛ ሆነው ባሳለፉት ወራት ይከፍሏቸዋል 0:01:37.000,0:01:39.000 ሲታመሙ ደሞ አይከፍሏቸውም ምክንያቱም ስራቸውን በአግባብ ስላልተወጡ 0:01:39.000,0:01:41.000 ሀብታም የሚሆኑት እርስዎ ጤናኛ ሲሆኑ ነው እንጂ እርስዎ ሲታመሙ አይደለም 0:01:41.000,0:01:44.000 (ጭብጨባ) 0:01:44.000,0:01:46.000 በብዙ ሙዚቃ ውስጥ፤ ‹አንድን› እናስባለን 0:01:46.000,0:01:50.000 የሙዚቃ አጀማመርን ስናይ አንድ ፣ ሁለት ፣ ሶስተ ፣ አራት 0:01:50.000,0:01:52.000 ግን በምዕራብ አፍሪካ ሙዚቃ፤ ‹አንድ› 0:01:52.000,0:01:54.000 የመጨረሻ እንደሆነ ነው ሚታሰበው 0:01:54.000,0:01:56.000 ለልክ ከአረፍተ ነገር መጨረሻ አራት ነጥብ እንደሚገባው 0:01:56.000,0:01:58.000 በሙዚቃው አሰራር ብቻ ሳይሆን የምትሰሙት፤ ሙዚቃውንም የሚጨርሱበት አካሄድ ነው 0:01:58.000,0:02:01.000 ሁለት ፣ ሶስት ፣ አራት ፣ አንድ 0:02:01.000,0:02:04.000 እና ይሄ ካርታ እራሱ ልክ ነው 0:02:04.000,0:02:06.000 (ሳቅ) 0:02:06.000,0:02:09.000 የሆነ አባባል አለ ስለህንድ የሚያነሱት ማንኛውም እውነታ 0:02:09.000,0:02:11.000 ተቃራኒውም እውነት ነው 0:02:11.000,0:02:13.000 ስለዚ እንዳንረሳ በቴድም ሆነ ሌላ ቦታ 0:02:13.000,0:02:16.000 ማንኛውም ምርጥ ሀሳብ ቢያነሱም ወይም ቢሰሙም 0:02:16.000,0:02:18.000 ተቃራኒውም እውነት ሊሆን ይችላል 0:02:18.000,0:02:20.000 (ጃፓንኛ) በጣም ነው ማመሰግነው!