WEBVTT 00:00:42.654 --> 00:00:46.577 ኢያን እና ላሪሳ ጥቂት ጥቅሶችን እንዳነብላቸው ጠየቁኝ 00:00:46.577 --> 00:00:48.763 ስማቸው ጆን ፓይፐር ከሚባሉት ሰው ትምህርት ላይ 00:00:48.763 --> 00:00:50.954 እርሳቸውም በጣም የሚታወቁ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ ናቸው 00:00:50.954 --> 00:00:53.776 እናም ስለ ጋብቻ እያስተማሩ ነበረ 00:00:53.776 --> 00:00:58.029 ይህም የጋብቻ ሚስጢር ስለ ክርስቶስና ቤተክርስቲያን እንዴት እንደሚያመላክት ያስተምሩ ነበር 00:00:58.029 --> 00:00:59.852 እናም እንዲህ አሉ 00:00:59.852 --> 00:01:04.725 "ጋብቻ በዋናነት ስለ በምጣኔ ሃብት ስለ መበልጸግ አይደለም" 00:01:04.725 --> 00:01:10.044 ጋብቻ ኪዳን ጠባቂነት ያለበት ፍቅርን ስለ ማሳየት ነው 00:01:10.044 --> 00:01:13.822 በክርስቶስ እና በቤተክርስቲያን መካከል 00:01:16.068 --> 00:01:19.522 ሲናገሩም "ክርስቶስን ማወቅ 00:01:19.522 --> 00:01:22.007 ኑሮን ከማሳካት የበለጠ ጠቃሚ ነገር ነው 00:01:22.007 --> 00:01:25.614 ክርስቶስን ኃብት ማድረግ 00:01:25.614 --> 00:01:28.419 ልጆችን ከመውለድ የበለጠ ጠቃሚ ነገር ነው 00:01:30.234 --> 00:01:33.531 በየትኛውም መንገድ ቢሆን፣ ነገሩ አጭር ነው 00:01:33.531 --> 00:01:36.433 ጋብቻ በርካታ ብሩህ ቀናት ሊኖሩት ይችላል 00:01:36.433 --> 00:01:39.080 ወይም በደመናዎች የተሸፈነ ሊሆን ይችላል 00:01:39.080 --> 00:01:43.096 ሆኖም ግን ጋብቻችንን ለመስራት ፊታችንን ብናዞር 00:01:43.096 --> 00:01:46.175 እርሱንም በዋናነት እግዚአብሔር እንደሚፈልገው አድርገን ብንሰራው 00:01:46.175 --> 00:01:50.756 ምንም አይነት ኃዘንም ሆነ አደጋ የሆነ ነገር በመንገዳችን ላይ ሊቆም አይችልም 00:01:50.756 --> 00:01:54.582 የትኛቸውም ቢሆኑ ለስኬታችን እንቅፋት አይሆኑም 00:01:54.582 --> 00:01:57.313 ነገር ግን የስኬት ጎዳና ይሆኑልናል 00:02:10.005 --> 00:02:13.597 በክርስቶስ እና በቤተክርስቲያን መካከል ያለው 00:02:13.597 --> 00:02:16.281 ኪዳንን የሚጠብቀው ፍቅር ውበት 00:02:16.281 --> 00:02:23.335 ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን ራሱ ክርስቶስ ሲደግፈው ብሩህ ሆኖ ያበራል 00:02:29.135 --> 00:02:32.889 ኢያን እና እኔ መጀመሪያ የተዋወቅነው በ2005 ኮሌጅ ውስጥ ነበር 00:02:32.889 --> 00:02:36.784 እርስ በእርሳችንም የምንተዋወቅበት የአስር ወራት የሚያስደስት ቆይታ ነበረን 00:02:36.784 --> 00:02:39.618 አጥልቄ እመለከት ነበርና በጣም ከምወዳቸውን አንደኛውን ፎቶ ግራፍ አገኘሁት 00:02:39.618 --> 00:02:42.333 ይሄም ፎቶ ከደረሰበት አደጋ ጥቂት ቀደም ብሎ የተነሳው ይመስለኛል 00:02:42.333 --> 00:02:44.900 በሦስት እግሮች የሚቆመውን ካሜራ አስተካከለ 00:02:44.900 --> 00:02:47.198 እናም ያ በእርግጥ ድሮም የማውቀው የኢያን ፊት ነበር 00:02:47.198 --> 00:02:50.536 ያ፣ ለእኔ፣ እርሱ ማን መሆኑን ጠቅለል አድርጎ ያስቀምጥልኛል 00:02:50.536 --> 00:02:52.054 ለአስር ወራት ያክል በመጠናናት ፍቅር አሳልፈናል 00:02:52.054 --> 00:02:55.074 እናም እርሱ ተጨማሪ ሥራ በአባቱ ተቀጥሮ ይሠራ ነበር 00:02:55.074 --> 00:02:57.848 ፒትስበርግ አቅራቢያ ወዳለው ሥራው እየሄደ ነበር 00:02:57.848 --> 00:03:00.706 ከዚያም አደጋ እንደ ደረሰበት የሚነግረን የስልክ ጥሪ ደረሰን 00:03:00.706 --> 00:03:02.681 እርሱም ወደ ሥራ ቦታው እንደ ደረሰ ይሁን 00:03:02.681 --> 00:03:04.371 ወይም በመንገድ ላይ ሳለ የደረሰበት ይሁን አላወቅንም ነበር 00:03:04.371 --> 00:03:07.035 ስለዚህ ወደ ፒትስበርግ ወረድን 00:03:07.035 --> 00:03:08.902 እኔም ጉዟችንን ሙሉ በመኪና ውስጥ ሆኜ ስጸልይ ነበርኩ 00:03:08.902 --> 00:03:10.486 የምጸልየውም አእምሮው ተጎድቶ እንዳይሆን ነበር 00:03:10.486 --> 00:03:12.370 ለጥቂት ሰዓታት በሆስፒታል ከቆየን በኋላ 00:03:12.370 --> 00:03:14.018 አንድ ነገር ተረዳን 00:03:14.018 --> 00:03:16.968 ለጥቂት ሰዓታት የአእምሮ ቀዶ ጥገና እንደ ነበረው ተነገረን 00:03:16.968 --> 00:03:20.802 ከፍተኛ ህመም ያለው የአእምሮ ጉዳት ደርሶበት ተሰቃየ 00:03:20.802 --> 00:03:23.453 እግዚአብሔር ፈጽሞ ህይወቱን አዳነው 00:03:23.453 --> 00:03:26.151 አንድ ሌሊት ከአምስት የአእምሮ ተግባራት ፈተና ውስጥ አራቱን ሳያልፍ ቀረ 00:03:26.151 --> 00:03:29.479 ከዚያ በሚቀጥለው ማለዳ ደህና ሆኖ ተገኘ 00:03:29.479 --> 00:03:32.095 አእምሮው እንደገና ምላስ መስጠት እየጀመረ ነበር 00:03:36.603 --> 00:03:38.676 ከአደጋው በኋላ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ውስጥ ዘለቅሁ 00:03:38.676 --> 00:03:40.835 ከዚህ የተነሳ በህክምናው ውስጥ የእውነት እንድሳተፍ ብዬ ነበር 00:03:40.835 --> 00:03:44.635 ከዚያም ህይወቱን የደስታ ለማድረግ ማድረግ የምችለውን ሁሉ አደረግሁኝ 00:03:44.635 --> 00:03:47.486 ፍቅረኝነታችንን ለመቀጠል ተያይዘን እንወጣ ነበር፣ ከቀድሞው ጋር ሲተያይ ግን እንግዳ ነገር ነበር 00:03:47.486 --> 00:03:49.118 ምክንያቱም እርሱ ማውራት አይችልም ነበር 00:03:49.118 --> 00:03:50.567 እንዲሁም መመገብ አይችልም ነበር 00:03:50.567 --> 00:03:53.518 ስለዚህ እኛ በፍቅር ህይወት ላይ ያሉ ፍጹም ወፈፌዎች እንመስል ነበር 00:03:53.518 --> 00:03:57.073 ነገር ግን አስደሳች ስሜት ነበረንና ሁልጊዜም የማወራለት እኔ ነበርኩ 00:03:59.812 --> 00:04:02.969 ኢያን ላይ ከደረሰው አደጋ በፊት እርሱ በጣም ኮስታራ እንደነበረ አውቅ ነበር 00:04:02.969 --> 00:04:04.541 ይህም ኮስታራነት ስለ ጋብቻ ሲሆን ቀለበት ልንገዛ ነበር 00:04:04.541 --> 00:04:07.329 ስለዚህ የት ጋር እንደነበረ አውቅ ነበር 00:04:07.329 --> 00:04:09.365 ያም ደግሞ 00:04:09.365 --> 00:04:11.201 ማውራት ወደማይችልበት ደረጃ ከደረሰ በኋላ በእጅጉ ረድቶኛል 00:04:11.201 --> 00:04:12.867 እንደሚያፈቅረኝ አውቅ ነበር 00:04:12.867 --> 00:04:15.606 ግንኙነታችን የት እንዲሄድ እንደሚፈልግ አውቅ ነበር 00:04:15.606 --> 00:04:18.626 ምክኒያቱም በፍቅር እየተጠናናን የምናሳልፈው ሆነ ብለን በዓላማ ነበር 00:04:18.626 --> 00:04:21.148 ጋብቻችን አንድ ቀን እንዲከናወን ጸልየናል 00:04:21.148 --> 00:04:23.248 ሁሉም ጓደኞቻችን ሲጋቡ 00:04:23.248 --> 00:04:24.983 ቤተሰብም ሲኖራቸው አይተናል 00:04:24.983 --> 00:04:26.245 ያም ደግሞ እኛን ወጥሮ የያዘን ነገር ነበር 00:04:26.245 --> 00:04:28.214 ነገር ግን ተስፋን አጥብቀን ለመያዝ ሞከርን 00:04:28.214 --> 00:04:30.797 እርሱም እኛም አንድ ቀን እንደነርሱ እንድንበቃ ነበር 00:04:35.135 --> 00:04:37.503 ይሄ የእኛ አመስጋኝነት ልክ ነው 00:04:37.503 --> 00:04:39.956 ስለዚህ እኛ የትኛውንም ብቅ የሚል ሰው ሁሉ 00:04:39.956 --> 00:04:42.216 የሚያመሰግኑበትን አንዳች ነገር እንዲጽፉ እናበረታታለን 00:04:42.216 --> 00:04:43.571 በእውነት ትንሽ የምትሉት ነገር ሊሆን ይችላል 00:04:43.571 --> 00:04:45.635 የእኔ እንደው የቅዳሜ ማለዳዎች ነው 00:04:45.635 --> 00:04:49.949 በራሱ መልካም መንገድ የሆነው 00:04:49.949 --> 00:04:53.017 እንዲያው ማመስገንን መለማመዳችን ነው 00:04:53.017 --> 00:04:57.818 ኢያን፣ ከፊል የሆነውን ንግግርን አስባለሁ፣ "ሚስትዬ" 00:04:57.818 --> 00:04:58.593 አዎን 00:04:58.593 --> 00:05:00.335 ይሄ በእርግጥም ይመቻል 00:05:00.335 --> 00:05:02.310 አዎን 00:05:04.695 --> 00:05:07.719 በእርግጥም 00:05:07.719 --> 00:05:09.219 ጋብቻን እንደ አማራጭ አድርገን ማሰብ እንደማንችል ወሰንን 00:05:09.219 --> 00:05:10.876 ያም ደግሞ ኢያን መግባባት እስኪችል ድረስ ነበር 00:05:10.876 --> 00:05:12.352 ነገር ግን እርሱ ከእኔ ጋር መግባባት ከቻለ 00:05:12.352 --> 00:05:14.185 ያኔ ጋብቻን ልናደርግ እንችላለን 00:05:14.185 --> 00:05:16.718 የእውነት የተለየ ነገር መሆኑን አውቀን ማለት ነው 00:05:16.718 --> 00:05:18.768 ነገር ግን ኢያን ሊያናግረኝ እስከ ቻለ ድረስ 00:05:18.768 --> 00:05:21.085 ያኔ የሚቻል ነገር እንዲሆን እናደርገዋለን 00:05:21.085 --> 00:05:23.569 ስለዚህ ኢያን አንዴ መግባባት ከጀመረ 00:05:23.569 --> 00:05:25.685 መጋባት በጥቂትም ቢሆን የሚቻል ነገር ይሆናል 00:05:25.685 --> 00:05:28.820 ከዚያም የኢያንን መሻሻል እያየነው እንሄዳለን 00:05:30.204 --> 00:05:32.184 ሰላም፣ ባሌ! 00:05:32.184 --> 00:05:34.490 ሰላም፣ ሚስትዬ! 00:05:34.490 --> 00:05:35.886 እንዴት ነህ? 00:05:35.886 --> 00:05:38.386 ደህና፣ እንዴት ነሽ? 00:05:38.386 --> 00:05:39.414 ምነው? 00:05:39.414 --> 00:05:40.673 እንዴት ነህ? 00:05:40.673 --> 00:05:43.123 ደህና ነኝ፣ አንቺን ማየቴ መልካም ነው 00:05:43.123 --> 00:05:45.555 ቀንህ እንዴት ነበር? መልካም? 00:05:45.555 --> 00:05:46.649 አዎን መልካም ነበር 00:05:47.849 --> 00:05:49.731 ከአባቱ ጋር የነበረኝ ውይይት ነበር 00:05:49.731 --> 00:05:50.814 ከውይይቶቹ አንዱ ያ ነበር 00:05:50.814 --> 00:05:52.796 ይሄ ሊሆን እንደሚችል ባስተዋልኩበት 00:05:52.796 --> 00:05:56.534 በዚያው የነሐሴ ወር አባቱ በአእምሮ ነቀርሳ እንደተያዘ በህክምና ታወቀ 00:05:56.534 --> 00:06:00.602 እናም በዚያ ነጥብ ላይ የአባቱ ትልቁ ስጋት የኢያን እና የእኔ ጉዳይ ሆነ 00:06:00.602 --> 00:06:04.250 እርሱም እንጋባ እንደሆን 00:06:04.250 --> 00:06:05.860 ወይም እንለያይ እንደሆነ እያሰቡ የሚጨነቁበት ነበር 00:06:05.860 --> 00:06:07.968 ህይወታችንን ወደ አንድ አቅጣጫ እንድንመራ 00:06:07.968 --> 00:06:11.106 ውሳኔ እንድናደርግ ይፈልጉ ነበር 00:06:12.245 --> 00:06:15.277 መተጫጨታችንን ማየት ከመቻላቸው በፊት ህይወታቸው አለፈች 00:06:15.277 --> 00:06:21.576 መተጫጨታችንን እንድንፈልገው ያደረገን የሚገፋፋን ነገር ያ ሁኔታ ነበር 00:06:27.822 --> 00:06:29.251 እርሱም በቅድመ-ጋብቻ የምክር አገልግሎት ሁሉ የሆነ ነበር። 00:06:29.251 --> 00:06:32.636 ይህንን ለአጭር ጊዜ የሆነ ጋብቻ ተጠቀምን 00:06:32.636 --> 00:06:34.868 በጣም ጠቃሚ ነበር፤ ምክኒያቱም ጆን ፓይፐር ስለዚህ ነገር ብዙ አስተምረው ነበር 00:06:34.868 --> 00:06:38.201 ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች እና ተከታይ ነገሮች በማለት 00:06:38.201 --> 00:06:39.685 ይሄም ደግሞ የእውነት ለእኛ ጠቃሚ ነበር 00:06:39.685 --> 00:06:44.652 ምክኒያቱም ጋብቻችንን ተግባራዊ በሆነ መልኩ እያስኬድነው ነበር 00:06:44.652 --> 00:06:48.180 ኢያን እንደ መስራት ያሉ ተከታይ ነገሮችን ማድረግ አይችልም 00:06:48.180 --> 00:06:49.875 ወይም ለእኔ ምግብ እንደ ማብሰል አይነቶቹን ነገሮች 00:06:49.875 --> 00:06:52.007 ይልቅ ሊያደርገው ይችል የነበረው ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር 00:06:52.007 --> 00:06:53.537 በመንፈሳዊ ነገር እኔን መምራቱ ነበር 00:06:53.537 --> 00:06:54.747 ኢያን ሁልጊዜ 00:06:54.747 --> 00:06:57.529 እግዚአብሔር ማነው ወደሚለው መሰረታዊ እውነት ይመለስ ነበር 00:06:57.529 --> 00:06:59.979 እናም እኔን ካለሁበት ስሜቶቼ ወደ ኋላ መለስ ያደርገኛል 00:06:59.979 --> 00:07:01.937 ያ ደግሞ በጣም ጠቃሚ የሆነው ነገር ነበር 00:07:03.198 --> 00:07:06.892 አብረናቸው መጽሐፍ የምናጠና ሁለት ጓደኞች ነበሩን 00:07:06.892 --> 00:07:09.274 እነርሱ በጥናቱ አንዳች ነገር እንዲያዩ ልንረዳቸው ችለናል ብዬ አስባለሁ 00:07:09.274 --> 00:07:12.524 ያም የሚደሰቱባቸው ጥቂት ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ 00:07:12.524 --> 00:07:14.575 ስለ ጋብቻ ልንደሰትባቸው የሚያስፈልገን ተገቢ ነገሮች 00:07:14.575 --> 00:07:20.158 ነገር ግን እነርሱ በጥቅሉ ፍጻሜ አይደሉም፣ ደግሞም የጋብቻቸው ሁሉም ነገር አይደሉም 00:07:21.450 --> 00:07:23.972 ነገር ግን እኛ ብዙ ነገር የምንማረው አለን 00:07:23.972 --> 00:07:25.990 ያንንም ከእነርሱ እየተማርነው ነው 00:07:25.990 --> 00:07:27.446 ደግሞም እነርሱ ከሚያካፍሉን ነገሮች 00:07:27.446 --> 00:07:28.744 ምክኒያቱም ግንኙነቶቻችን የተለዩ ናቸው 00:07:28.744 --> 00:07:33.340 አንዳችንም ከሌላችን የተለያዩ ነገሮችን እናገኛለን 00:07:33.340 --> 00:07:35.533 አንዳችን ለሌላችንን ይህንን መሰጠት 00:07:35.533 --> 00:07:36.859 እንድናደርግ የረዳን የሚመስለኝ አንድ ነገር 00:07:36.859 --> 00:07:37.958 ቢያንስ ለእኔ 00:07:37.958 --> 00:07:39.692 ኢያን እኔን ያልተወኝ መሆኑ ነው 00:07:39.692 --> 00:07:42.675 ሚናዎቹ የተቆጠቡ ቢሆኑ ኖሮ 00:07:42.675 --> 00:07:45.543 እናም እኛ እርስ በእርስ ብንዋደድ 00:07:45.543 --> 00:07:49.703 እናም እግዚአብሔር በጋብቻችን ውስጥ ታማኝ እንደሆነ ብናውቅ 00:07:51.118 --> 00:07:53.330 እርስ በእርሳችን ለመዋደድ እንችላለን 00:07:53.330 --> 00:07:54.983 ያም፣ እንደሚመስለኝ ከሆነ፣ የክርስቶስን በሚመስል ፍቅር ነው 00:07:54.983 --> 00:07:57.035 ምክኒያቱም ኢያን ከደረሰበት አካል ጉዳተኝነት የተነሳ 00:07:57.035 --> 00:07:58.602 እናም ያንን ፎቶ ተረዳሁት 00:07:58.602 --> 00:08:01.487 ጤናማ ከምትሆኑ ይልቅ በትንሹ ጤና ያላቸው ብትሆኑ 00:08:01.487 --> 00:08:02.847 ትስማማላችሁ? 00:08:02.847 --> 00:08:03.991 አዎን 00:08:04.868 --> 00:08:09.025 እግዚአብሔር ደስተኛ የምትሆኑበት ትዳር እንዲኖራችሁ ቢያደርግስ? 00:08:09.025 --> 00:08:10.629 ታውቃላችሁ... 00:08:10.629 --> 00:08:11.391 ምን? 00:08:11.391 --> 00:08:12.998 እርሱ አስደናቂ ነው! 00:08:12.998 --> 00:08:13.929 እርሱ አስደናቂ ነው? 00:08:13.929 --> 00:08:15.714 አዎን 00:08:28.534 --> 00:08:33.178 "በነፍሴ ዙሪያ ያሉት ሁሉ ተወት ሲያደርጉኝ እንግዲያውስ ተስፋዬ እና መቆያዬ ሁሉ የሚሆነው እርሱ ነው" 00:08:33.855 --> 00:08:37.603 ዲዛየሪንግ ጋድ የተሠኘው የማስተማር አገልግሎት የተመሰረተው 00:08:38.327 --> 00:08:42.427 እኛ በእርሱ በእጅጉ ስንረካ እግዚአብሔር በእጅጉ ይከብርብናል የሚለውን እውነት ለማስፋፋት ነው።