[Script Info] Title: [Events] Format: Layer, Start, End, Style, Name, MarginL, MarginR, MarginV, Effect, Text Dialogue: 0,0:00:42.65,0:00:46.58,Default,,0000,0000,0000,,ኢያን እና ላሪሳ ጥቂት ጥቅሶችን እንዳነብላቸው ጠየቁኝ Dialogue: 0,0:00:46.58,0:00:48.76,Default,,0000,0000,0000,,ስማቸው ጆን ፓይፐር ከሚባሉት ሰው ትምህርት ላይ Dialogue: 0,0:00:48.76,0:00:50.95,Default,,0000,0000,0000,,እርሳቸውም በጣም የሚታወቁ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ ናቸው Dialogue: 0,0:00:50.95,0:00:53.78,Default,,0000,0000,0000,,እናም ስለ ጋብቻ እያስተማሩ ነበረ Dialogue: 0,0:00:53.78,0:00:58.03,Default,,0000,0000,0000,,ይህም የጋብቻ ሚስጢር ስለ ክርስቶስና ቤተክርስቲያን እንዴት እንደሚያመላክት ያስተምሩ ነበር Dialogue: 0,0:00:58.03,0:00:59.85,Default,,0000,0000,0000,,እናም እንዲህ አሉ Dialogue: 0,0:00:59.85,0:01:04.72,Default,,0000,0000,0000,,"ጋብቻ በዋናነት ስለ በምጣኔ ሃብት ስለ መበልጸግ አይደለም" Dialogue: 0,0:01:04.72,0:01:10.04,Default,,0000,0000,0000,,ጋብቻ ኪዳን ጠባቂነት ያለበት ፍቅርን ስለ ማሳየት ነው Dialogue: 0,0:01:10.04,0:01:13.82,Default,,0000,0000,0000,,በክርስቶስ እና በቤተክርስቲያን መካከል Dialogue: 0,0:01:16.07,0:01:19.52,Default,,0000,0000,0000,,ሲናገሩም "ክርስቶስን ማወቅ Dialogue: 0,0:01:19.52,0:01:22.01,Default,,0000,0000,0000,,ኑሮን ከማሳካት የበለጠ ጠቃሚ ነገር ነው Dialogue: 0,0:01:22.01,0:01:25.61,Default,,0000,0000,0000,,ክርስቶስን ኃብት ማድረግ Dialogue: 0,0:01:25.61,0:01:28.42,Default,,0000,0000,0000,,ልጆችን ከመውለድ የበለጠ ጠቃሚ ነገር ነው Dialogue: 0,0:01:30.23,0:01:33.53,Default,,0000,0000,0000,,በየትኛውም መንገድ ቢሆን፣ ነገሩ አጭር ነው Dialogue: 0,0:01:33.53,0:01:36.43,Default,,0000,0000,0000,,ጋብቻ በርካታ ብሩህ ቀናት ሊኖሩት ይችላል Dialogue: 0,0:01:36.43,0:01:39.08,Default,,0000,0000,0000,,ወይም በደመናዎች የተሸፈነ ሊሆን ይችላል Dialogue: 0,0:01:39.08,0:01:43.10,Default,,0000,0000,0000,,ሆኖም ግን ጋብቻችንን ለመስራት ፊታችንን ብናዞር Dialogue: 0,0:01:43.10,0:01:46.18,Default,,0000,0000,0000,,እርሱንም በዋናነት እግዚአብሔር እንደሚፈልገው አድርገን ብንሰራው Dialogue: 0,0:01:46.18,0:01:50.76,Default,,0000,0000,0000,,ምንም አይነት ኃዘንም ሆነ አደጋ የሆነ ነገር በመንገዳችን ላይ ሊቆም አይችልም Dialogue: 0,0:01:50.76,0:01:54.58,Default,,0000,0000,0000,,የትኛቸውም ቢሆኑ ለስኬታችን እንቅፋት አይሆኑም Dialogue: 0,0:01:54.58,0:01:57.31,Default,,0000,0000,0000,,ነገር ግን የስኬት ጎዳና ይሆኑልናል Dialogue: 0,0:02:10.00,0:02:13.60,Default,,0000,0000,0000,,በክርስቶስ እና በቤተክርስቲያን መካከል ያለው Dialogue: 0,0:02:13.60,0:02:16.28,Default,,0000,0000,0000,,ኪዳንን የሚጠብቀው ፍቅር ውበት Dialogue: 0,0:02:16.28,0:02:23.34,Default,,0000,0000,0000,,ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን ራሱ ክርስቶስ ሲደግፈው ብሩህ ሆኖ ያበራል Dialogue: 0,0:02:29.14,0:02:32.89,Default,,0000,0000,0000,,ኢያን እና እኔ መጀመሪያ የተዋወቅነው በ2005 ኮሌጅ ውስጥ ነበር Dialogue: 0,0:02:32.89,0:02:36.78,Default,,0000,0000,0000,,እርስ በእርሳችንም የምንተዋወቅበት የአስር ወራት የሚያስደስት ቆይታ ነበረን Dialogue: 0,0:02:36.78,0:02:39.62,Default,,0000,0000,0000,,አጥልቄ እመለከት ነበርና በጣም ከምወዳቸውን አንደኛውን ፎቶ ግራፍ አገኘሁት Dialogue: 0,0:02:39.62,0:02:42.33,Default,,0000,0000,0000,,ይሄም ፎቶ ከደረሰበት አደጋ ጥቂት ቀደም ብሎ የተነሳው ይመስለኛል Dialogue: 0,0:02:42.33,0:02:44.90,Default,,0000,0000,0000,,በሦስት እግሮች የሚቆመውን ካሜራ አስተካከለ Dialogue: 0,0:02:44.90,0:02:47.20,Default,,0000,0000,0000,,እናም ያ በእርግጥ ድሮም የማውቀው የኢያን ፊት ነበር Dialogue: 0,0:02:47.20,0:02:50.54,Default,,0000,0000,0000,,ያ፣ ለእኔ፣ እርሱ ማን መሆኑን ጠቅለል አድርጎ ያስቀምጥልኛል Dialogue: 0,0:02:50.54,0:02:52.05,Default,,0000,0000,0000,,ለአስር ወራት ያክል በመጠናናት ፍቅር አሳልፈናል Dialogue: 0,0:02:52.05,0:02:55.07,Default,,0000,0000,0000,,እናም እርሱ ተጨማሪ ሥራ በአባቱ ተቀጥሮ ይሠራ ነበር Dialogue: 0,0:02:55.07,0:02:57.85,Default,,0000,0000,0000,,ፒትስበርግ አቅራቢያ ወዳለው ሥራው እየሄደ ነበር Dialogue: 0,0:02:57.85,0:03:00.71,Default,,0000,0000,0000,,ከዚያም አደጋ እንደ ደረሰበት የሚነግረን የስልክ ጥሪ ደረሰን Dialogue: 0,0:03:00.71,0:03:02.68,Default,,0000,0000,0000,,እርሱም ወደ ሥራ ቦታው እንደ ደረሰ ይሁን Dialogue: 0,0:03:02.68,0:03:04.37,Default,,0000,0000,0000,,ወይም በመንገድ ላይ ሳለ የደረሰበት ይሁን አላወቅንም ነበር Dialogue: 0,0:03:04.37,0:03:07.04,Default,,0000,0000,0000,,ስለዚህ ወደ ፒትስበርግ ወረድን Dialogue: 0,0:03:07.04,0:03:08.90,Default,,0000,0000,0000,,እኔም ጉዟችንን ሙሉ በመኪና ውስጥ ሆኜ ስጸልይ ነበርኩ Dialogue: 0,0:03:08.90,0:03:10.49,Default,,0000,0000,0000,,የምጸልየውም አእምሮው ተጎድቶ እንዳይሆን ነበር Dialogue: 0,0:03:10.49,0:03:12.37,Default,,0000,0000,0000,,ለጥቂት ሰዓታት በሆስፒታል ከቆየን በኋላ Dialogue: 0,0:03:12.37,0:03:14.02,Default,,0000,0000,0000,,አንድ ነገር ተረዳን Dialogue: 0,0:03:14.02,0:03:16.97,Default,,0000,0000,0000,,ለጥቂት ሰዓታት የአእምሮ ቀዶ ጥገና እንደ ነበረው ተነገረን Dialogue: 0,0:03:16.97,0:03:20.80,Default,,0000,0000,0000,,ከፍተኛ ህመም ያለው የአእምሮ ጉዳት ደርሶበት ተሰቃየ Dialogue: 0,0:03:20.80,0:03:23.45,Default,,0000,0000,0000,,እግዚአብሔር ፈጽሞ ህይወቱን አዳነው Dialogue: 0,0:03:23.45,0:03:26.15,Default,,0000,0000,0000,,አንድ ሌሊት ከአምስት የአእምሮ ተግባራት ፈተና ውስጥ አራቱን ሳያልፍ ቀረ Dialogue: 0,0:03:26.15,0:03:29.48,Default,,0000,0000,0000,,ከዚያ በሚቀጥለው ማለዳ ደህና ሆኖ ተገኘ Dialogue: 0,0:03:29.48,0:03:32.10,Default,,0000,0000,0000,,አእምሮው እንደገና ምላስ መስጠት እየጀመረ ነበር Dialogue: 0,0:03:36.60,0:03:38.68,Default,,0000,0000,0000,,ከአደጋው በኋላ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ውስጥ ዘለቅሁ Dialogue: 0,0:03:38.68,0:03:40.84,Default,,0000,0000,0000,,ከዚህ የተነሳ በህክምናው ውስጥ የእውነት እንድሳተፍ ብዬ ነበር Dialogue: 0,0:03:40.84,0:03:44.64,Default,,0000,0000,0000,,ከዚያም ህይወቱን የደስታ ለማድረግ ማድረግ የምችለውን ሁሉ አደረግሁኝ Dialogue: 0,0:03:44.64,0:03:47.49,Default,,0000,0000,0000,,ፍቅረኝነታችንን ለመቀጠል ተያይዘን እንወጣ ነበር፣ ከቀድሞው ጋር ሲተያይ ግን እንግዳ ነገር ነበር Dialogue: 0,0:03:47.49,0:03:49.12,Default,,0000,0000,0000,,ምክንያቱም እርሱ ማውራት አይችልም ነበር Dialogue: 0,0:03:49.12,0:03:50.57,Default,,0000,0000,0000,,እንዲሁም መመገብ አይችልም ነበር Dialogue: 0,0:03:50.57,0:03:53.52,Default,,0000,0000,0000,,ስለዚህ እኛ በፍቅር ህይወት ላይ ያሉ ፍጹም ወፈፌዎች እንመስል ነበር Dialogue: 0,0:03:53.52,0:03:57.07,Default,,0000,0000,0000,,ነገር ግን አስደሳች ስሜት ነበረንና ሁልጊዜም የማወራለት እኔ ነበርኩ Dialogue: 0,0:03:59.81,0:04:02.97,Default,,0000,0000,0000,,ኢያን ላይ ከደረሰው አደጋ በፊት እርሱ በጣም ኮስታራ እንደነበረ አውቅ ነበር Dialogue: 0,0:04:02.97,0:04:04.54,Default,,0000,0000,0000,,ይህም ኮስታራነት ስለ ጋብቻ ሲሆን ቀለበት ልንገዛ ነበር Dialogue: 0,0:04:04.54,0:04:07.33,Default,,0000,0000,0000,,ስለዚህ የት ጋር እንደነበረ አውቅ ነበር Dialogue: 0,0:04:07.33,0:04:09.36,Default,,0000,0000,0000,,ያም ደግሞ Dialogue: 0,0:04:09.36,0:04:11.20,Default,,0000,0000,0000,,ማውራት ወደማይችልበት ደረጃ ከደረሰ በኋላ በእጅጉ ረድቶኛል Dialogue: 0,0:04:11.20,0:04:12.87,Default,,0000,0000,0000,,እንደሚያፈቅረኝ አውቅ ነበር Dialogue: 0,0:04:12.87,0:04:15.61,Default,,0000,0000,0000,,ግንኙነታችን የት እንዲሄድ እንደሚፈልግ አውቅ ነበር Dialogue: 0,0:04:15.61,0:04:18.63,Default,,0000,0000,0000,,ምክኒያቱም በፍቅር እየተጠናናን የምናሳልፈው ሆነ ብለን በዓላማ ነበር Dialogue: 0,0:04:18.63,0:04:21.15,Default,,0000,0000,0000,,ጋብቻችን አንድ ቀን እንዲከናወን ጸልየናል Dialogue: 0,0:04:21.15,0:04:23.25,Default,,0000,0000,0000,,ሁሉም ጓደኞቻችን ሲጋቡ Dialogue: 0,0:04:23.25,0:04:24.98,Default,,0000,0000,0000,,ቤተሰብም ሲኖራቸው አይተናል Dialogue: 0,0:04:24.98,0:04:26.24,Default,,0000,0000,0000,,ያም ደግሞ እኛን ወጥሮ የያዘን ነገር ነበር Dialogue: 0,0:04:26.24,0:04:28.21,Default,,0000,0000,0000,,ነገር ግን ተስፋን አጥብቀን ለመያዝ ሞከርን Dialogue: 0,0:04:28.21,0:04:30.80,Default,,0000,0000,0000,,እርሱም እኛም አንድ ቀን እንደነርሱ እንድንበቃ ነበር Dialogue: 0,0:04:35.14,0:04:37.50,Default,,0000,0000,0000,,ይሄ የእኛ አመስጋኝነት ልክ ነው Dialogue: 0,0:04:37.50,0:04:39.96,Default,,0000,0000,0000,,ስለዚህ እኛ የትኛውንም ብቅ የሚል ሰው ሁሉ Dialogue: 0,0:04:39.96,0:04:42.22,Default,,0000,0000,0000,,የሚያመሰግኑበትን አንዳች ነገር እንዲጽፉ እናበረታታለን Dialogue: 0,0:04:42.22,0:04:43.57,Default,,0000,0000,0000,,በእውነት ትንሽ የምትሉት ነገር ሊሆን ይችላል Dialogue: 0,0:04:43.57,0:04:45.64,Default,,0000,0000,0000,,የእኔ እንደው የቅዳሜ ማለዳዎች ነው Dialogue: 0,0:04:45.64,0:04:49.95,Default,,0000,0000,0000,,በራሱ መልካም መንገድ የሆነው Dialogue: 0,0:04:49.95,0:04:53.02,Default,,0000,0000,0000,,እንዲያው ማመስገንን መለማመዳችን ነው Dialogue: 0,0:04:53.02,0:04:57.82,Default,,0000,0000,0000,,ኢያን፣ ከፊል የሆነውን ንግግርን አስባለሁ፣ "ሚስትዬ" Dialogue: 0,0:04:57.82,0:04:58.59,Default,,0000,0000,0000,,አዎን Dialogue: 0,0:04:58.59,0:05:00.34,Default,,0000,0000,0000,,ይሄ በእርግጥም ይመቻል Dialogue: 0,0:05:00.34,0:05:02.31,Default,,0000,0000,0000,,አዎን Dialogue: 0,0:05:04.70,0:05:07.72,Default,,0000,0000,0000,,በእርግጥም Dialogue: 0,0:05:07.72,0:05:09.22,Default,,0000,0000,0000,,ጋብቻን እንደ አማራጭ አድርገን ማሰብ እንደማንችል ወሰንን Dialogue: 0,0:05:09.22,0:05:10.88,Default,,0000,0000,0000,,ያም ደግሞ ኢያን መግባባት እስኪችል ድረስ ነበር Dialogue: 0,0:05:10.88,0:05:12.35,Default,,0000,0000,0000,,ነገር ግን እርሱ ከእኔ ጋር መግባባት ከቻለ Dialogue: 0,0:05:12.35,0:05:14.18,Default,,0000,0000,0000,,ያኔ ጋብቻን ልናደርግ እንችላለን Dialogue: 0,0:05:14.18,0:05:16.72,Default,,0000,0000,0000,,የእውነት የተለየ ነገር መሆኑን አውቀን ማለት ነው Dialogue: 0,0:05:16.72,0:05:18.77,Default,,0000,0000,0000,,ነገር ግን ኢያን ሊያናግረኝ እስከ ቻለ ድረስ Dialogue: 0,0:05:18.77,0:05:21.08,Default,,0000,0000,0000,,ያኔ የሚቻል ነገር እንዲሆን እናደርገዋለን Dialogue: 0,0:05:21.08,0:05:23.57,Default,,0000,0000,0000,,ስለዚህ ኢያን አንዴ መግባባት ከጀመረ Dialogue: 0,0:05:23.57,0:05:25.68,Default,,0000,0000,0000,,መጋባት በጥቂትም ቢሆን የሚቻል ነገር ይሆናል Dialogue: 0,0:05:25.68,0:05:28.82,Default,,0000,0000,0000,,ከዚያም የኢያንን መሻሻል እያየነው እንሄዳለን Dialogue: 0,0:05:30.20,0:05:32.18,Default,,0000,0000,0000,,ሰላም፣ ባሌ! Dialogue: 0,0:05:32.18,0:05:34.49,Default,,0000,0000,0000,,ሰላም፣ ሚስትዬ! Dialogue: 0,0:05:34.49,0:05:35.89,Default,,0000,0000,0000,,እንዴት ነህ? Dialogue: 0,0:05:35.89,0:05:38.39,Default,,0000,0000,0000,,ደህና፣ እንዴት ነሽ? Dialogue: 0,0:05:38.39,0:05:39.41,Default,,0000,0000,0000,,ምነው? Dialogue: 0,0:05:39.41,0:05:40.67,Default,,0000,0000,0000,,እንዴት ነህ? Dialogue: 0,0:05:40.67,0:05:43.12,Default,,0000,0000,0000,,ደህና ነኝ፣ አንቺን ማየቴ መልካም ነው Dialogue: 0,0:05:43.12,0:05:45.56,Default,,0000,0000,0000,,ቀንህ እንዴት ነበር? መልካም? Dialogue: 0,0:05:45.56,0:05:46.65,Default,,0000,0000,0000,,አዎን መልካም ነበር Dialogue: 0,0:05:47.85,0:05:49.73,Default,,0000,0000,0000,,ከአባቱ ጋር የነበረኝ ውይይት ነበር Dialogue: 0,0:05:49.73,0:05:50.81,Default,,0000,0000,0000,,ከውይይቶቹ አንዱ ያ ነበር Dialogue: 0,0:05:50.81,0:05:52.80,Default,,0000,0000,0000,,ይሄ ሊሆን እንደሚችል ባስተዋልኩበት Dialogue: 0,0:05:52.80,0:05:56.53,Default,,0000,0000,0000,,በዚያው የነሐሴ ወር አባቱ በአእምሮ ነቀርሳ እንደተያዘ በህክምና ታወቀ Dialogue: 0,0:05:56.53,0:06:00.60,Default,,0000,0000,0000,,እናም በዚያ ነጥብ ላይ የአባቱ ትልቁ ስጋት የኢያን እና የእኔ ጉዳይ ሆነ Dialogue: 0,0:06:00.60,0:06:04.25,Default,,0000,0000,0000,,እርሱም እንጋባ እንደሆን Dialogue: 0,0:06:04.25,0:06:05.86,Default,,0000,0000,0000,,ወይም እንለያይ እንደሆነ እያሰቡ የሚጨነቁበት ነበር Dialogue: 0,0:06:05.86,0:06:07.97,Default,,0000,0000,0000,,ህይወታችንን ወደ አንድ አቅጣጫ እንድንመራ Dialogue: 0,0:06:07.97,0:06:11.11,Default,,0000,0000,0000,,ውሳኔ እንድናደርግ ይፈልጉ ነበር Dialogue: 0,0:06:12.24,0:06:15.28,Default,,0000,0000,0000,,መተጫጨታችንን ማየት ከመቻላቸው በፊት ህይወታቸው አለፈች Dialogue: 0,0:06:15.28,0:06:21.58,Default,,0000,0000,0000,,መተጫጨታችንን እንድንፈልገው ያደረገን የሚገፋፋን ነገር ያ ሁኔታ ነበር Dialogue: 0,0:06:27.82,0:06:29.25,Default,,0000,0000,0000,,እርሱም በቅድመ-ጋብቻ የምክር አገልግሎት ሁሉ የሆነ ነበር። Dialogue: 0,0:06:29.25,0:06:32.64,Default,,0000,0000,0000,,ይህንን ለአጭር ጊዜ የሆነ ጋብቻ ተጠቀምን Dialogue: 0,0:06:32.64,0:06:34.87,Default,,0000,0000,0000,,በጣም ጠቃሚ ነበር፤ ምክኒያቱም ጆን ፓይፐር ስለዚህ ነገር ብዙ አስተምረው ነበር Dialogue: 0,0:06:34.87,0:06:38.20,Default,,0000,0000,0000,,ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች እና ተከታይ ነገሮች በማለት Dialogue: 0,0:06:38.20,0:06:39.68,Default,,0000,0000,0000,,ይሄም ደግሞ የእውነት ለእኛ ጠቃሚ ነበር Dialogue: 0,0:06:39.68,0:06:44.65,Default,,0000,0000,0000,,ምክኒያቱም ጋብቻችንን ተግባራዊ በሆነ መልኩ እያስኬድነው ነበር Dialogue: 0,0:06:44.65,0:06:48.18,Default,,0000,0000,0000,,ኢያን እንደ መስራት ያሉ ተከታይ ነገሮችን ማድረግ አይችልም Dialogue: 0,0:06:48.18,0:06:49.88,Default,,0000,0000,0000,,ወይም ለእኔ ምግብ እንደ ማብሰል አይነቶቹን ነገሮች Dialogue: 0,0:06:49.88,0:06:52.01,Default,,0000,0000,0000,,ይልቅ ሊያደርገው ይችል የነበረው ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር Dialogue: 0,0:06:52.01,0:06:53.54,Default,,0000,0000,0000,,በመንፈሳዊ ነገር እኔን መምራቱ ነበር Dialogue: 0,0:06:53.54,0:06:54.75,Default,,0000,0000,0000,,ኢያን ሁልጊዜ Dialogue: 0,0:06:54.75,0:06:57.53,Default,,0000,0000,0000,,እግዚአብሔር ማነው ወደሚለው መሰረታዊ እውነት ይመለስ ነበር Dialogue: 0,0:06:57.53,0:06:59.98,Default,,0000,0000,0000,,እናም እኔን ካለሁበት ስሜቶቼ ወደ ኋላ መለስ ያደርገኛል Dialogue: 0,0:06:59.98,0:07:01.94,Default,,0000,0000,0000,,ያ ደግሞ በጣም ጠቃሚ የሆነው ነገር ነበር Dialogue: 0,0:07:03.20,0:07:06.89,Default,,0000,0000,0000,,አብረናቸው መጽሐፍ የምናጠና ሁለት ጓደኞች ነበሩን Dialogue: 0,0:07:06.89,0:07:09.27,Default,,0000,0000,0000,,እነርሱ በጥናቱ አንዳች ነገር እንዲያዩ ልንረዳቸው ችለናል ብዬ አስባለሁ Dialogue: 0,0:07:09.27,0:07:12.52,Default,,0000,0000,0000,,ያም የሚደሰቱባቸው ጥቂት ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ Dialogue: 0,0:07:12.52,0:07:14.58,Default,,0000,0000,0000,,ስለ ጋብቻ ልንደሰትባቸው የሚያስፈልገን ተገቢ ነገሮች Dialogue: 0,0:07:14.58,0:07:20.16,Default,,0000,0000,0000,,ነገር ግን እነርሱ በጥቅሉ ፍጻሜ አይደሉም፣ ደግሞም የጋብቻቸው ሁሉም ነገር አይደሉም Dialogue: 0,0:07:21.45,0:07:23.97,Default,,0000,0000,0000,,ነገር ግን እኛ ብዙ ነገር የምንማረው አለን Dialogue: 0,0:07:23.97,0:07:25.99,Default,,0000,0000,0000,,ያንንም ከእነርሱ እየተማርነው ነው Dialogue: 0,0:07:25.99,0:07:27.45,Default,,0000,0000,0000,,ደግሞም እነርሱ ከሚያካፍሉን ነገሮች Dialogue: 0,0:07:27.45,0:07:28.74,Default,,0000,0000,0000,,ምክኒያቱም ግንኙነቶቻችን የተለዩ ናቸው Dialogue: 0,0:07:28.74,0:07:33.34,Default,,0000,0000,0000,,አንዳችንም ከሌላችን የተለያዩ ነገሮችን እናገኛለን Dialogue: 0,0:07:33.34,0:07:35.53,Default,,0000,0000,0000,,አንዳችን ለሌላችንን ይህንን መሰጠት Dialogue: 0,0:07:35.53,0:07:36.86,Default,,0000,0000,0000,,እንድናደርግ የረዳን የሚመስለኝ አንድ ነገር Dialogue: 0,0:07:36.86,0:07:37.96,Default,,0000,0000,0000,,ቢያንስ ለእኔ Dialogue: 0,0:07:37.96,0:07:39.69,Default,,0000,0000,0000,,ኢያን እኔን ያልተወኝ መሆኑ ነው Dialogue: 0,0:07:39.69,0:07:42.68,Default,,0000,0000,0000,,ሚናዎቹ የተቆጠቡ ቢሆኑ ኖሮ Dialogue: 0,0:07:42.68,0:07:45.54,Default,,0000,0000,0000,,እናም እኛ እርስ በእርስ ብንዋደድ Dialogue: 0,0:07:45.54,0:07:49.70,Default,,0000,0000,0000,,እናም እግዚአብሔር በጋብቻችን ውስጥ ታማኝ እንደሆነ ብናውቅ Dialogue: 0,0:07:51.12,0:07:53.33,Default,,0000,0000,0000,,እርስ በእርሳችን ለመዋደድ እንችላለን Dialogue: 0,0:07:53.33,0:07:54.98,Default,,0000,0000,0000,,ያም፣ እንደሚመስለኝ ከሆነ፣ የክርስቶስን በሚመስል ፍቅር ነው Dialogue: 0,0:07:54.98,0:07:57.04,Default,,0000,0000,0000,,ምክኒያቱም ኢያን ከደረሰበት አካል ጉዳተኝነት የተነሳ Dialogue: 0,0:07:57.04,0:07:58.60,Default,,0000,0000,0000,,እናም ያንን ፎቶ ተረዳሁት Dialogue: 0,0:07:58.60,0:08:01.49,Default,,0000,0000,0000,,ጤናማ ከምትሆኑ ይልቅ በትንሹ ጤና ያላቸው ብትሆኑ Dialogue: 0,0:08:01.49,0:08:02.85,Default,,0000,0000,0000,,ትስማማላችሁ? Dialogue: 0,0:08:02.85,0:08:03.99,Default,,0000,0000,0000,,አዎን Dialogue: 0,0:08:04.87,0:08:09.02,Default,,0000,0000,0000,,እግዚአብሔር ደስተኛ የምትሆኑበት ትዳር እንዲኖራችሁ ቢያደርግስ? Dialogue: 0,0:08:09.02,0:08:10.63,Default,,0000,0000,0000,,ታውቃላችሁ... Dialogue: 0,0:08:10.63,0:08:11.39,Default,,0000,0000,0000,,ምን? Dialogue: 0,0:08:11.39,0:08:12.100,Default,,0000,0000,0000,,እርሱ አስደናቂ ነው! Dialogue: 0,0:08:12.100,0:08:13.93,Default,,0000,0000,0000,,እርሱ አስደናቂ ነው? Dialogue: 0,0:08:13.93,0:08:15.71,Default,,0000,0000,0000,,አዎን Dialogue: 0,0:08:28.53,0:08:33.18,Default,,0000,0000,0000,,"በነፍሴ ዙሪያ ያሉት ሁሉ ተወት ሲያደርጉኝ እንግዲያውስ ተስፋዬ እና መቆያዬ ሁሉ የሚሆነው እርሱ ነው" Dialogue: 0,0:08:33.86,0:08:37.60,Default,,0000,0000,0000,,ዲዛየሪንግ ጋድ የተሠኘው የማስተማር አገልግሎት የተመሰረተው Dialogue: 0,0:08:38.33,0:08:42.43,Default,,0000,0000,0000,,እኛ በእርሱ በእጅጉ ስንረካ እግዚአብሔር በእጅጉ ይከብርብናል የሚለውን እውነት ለማስፋፋት ነው።