0:00:42.654,0:00:46.577 ኢያን እና ላሪሳ ጥቂት ጥቅሶችን እንዳነብላቸው ጠየቁኝ 0:00:46.577,0:00:48.763 ስማቸው ጆን ፓይፐር ከሚባሉት ሰው ትምህርት ላይ 0:00:48.763,0:00:50.954 እርሳቸውም በጣም የሚታወቁ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ ናቸው 0:00:50.954,0:00:53.776 እናም ስለ ጋብቻ እያስተማሩ ነበረ 0:00:53.776,0:00:58.029 ይህም የጋብቻ ሚስጢር ስለ ክርስቶስና ቤተክርስቲያን እንዴት እንደሚያመላክት ያስተምሩ ነበር 0:00:58.029,0:00:59.852 እናም እንዲህ አሉ 0:00:59.852,0:01:04.725 "ጋብቻ በዋናነት ስለ በምጣኔ ሃብት ስለ መበልጸግ አይደለም" 0:01:04.725,0:01:10.044 ጋብቻ ኪዳን ጠባቂነት ያለበት ፍቅርን ስለ ማሳየት ነው 0:01:10.044,0:01:13.822 በክርስቶስ እና በቤተክርስቲያን መካከል 0:01:16.068,0:01:19.522 ሲናገሩም "ክርስቶስን ማወቅ 0:01:19.522,0:01:22.007 ኑሮን ከማሳካት የበለጠ ጠቃሚ ነገር ነው 0:01:22.007,0:01:25.614 ክርስቶስን ኃብት ማድረግ 0:01:25.614,0:01:28.419 ልጆችን ከመውለድ የበለጠ ጠቃሚ ነገር ነው 0:01:30.234,0:01:33.531 በየትኛውም መንገድ ቢሆን፣ ነገሩ አጭር ነው 0:01:33.531,0:01:36.433 ጋብቻ በርካታ ብሩህ ቀናት ሊኖሩት ይችላል 0:01:36.433,0:01:39.080 ወይም በደመናዎች የተሸፈነ ሊሆን ይችላል 0:01:39.080,0:01:43.096 ሆኖም ግን ጋብቻችንን ለመስራት ፊታችንን ብናዞር 0:01:43.096,0:01:46.175 እርሱንም በዋናነት እግዚአብሔር እንደሚፈልገው አድርገን ብንሰራው 0:01:46.175,0:01:50.756 ምንም አይነት ኃዘንም ሆነ አደጋ የሆነ ነገር በመንገዳችን ላይ ሊቆም አይችልም 0:01:50.756,0:01:54.582 የትኛቸውም ቢሆኑ ለስኬታችን እንቅፋት አይሆኑም 0:01:54.582,0:01:57.313 ነገር ግን የስኬት ጎዳና ይሆኑልናል 0:02:10.005,0:02:13.597 በክርስቶስ እና በቤተክርስቲያን መካከል ያለው 0:02:13.597,0:02:16.281 ኪዳንን የሚጠብቀው ፍቅር ውበት 0:02:16.281,0:02:23.335 ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን ራሱ ክርስቶስ ሲደግፈው ብሩህ ሆኖ ያበራል 0:02:29.135,0:02:32.889 ኢያን እና እኔ መጀመሪያ የተዋወቅነው በ2005 ኮሌጅ ውስጥ ነበር 0:02:32.889,0:02:36.784 እርስ በእርሳችንም የምንተዋወቅበት የአስር ወራት የሚያስደስት ቆይታ ነበረን 0:02:36.784,0:02:39.618 አጥልቄ እመለከት ነበርና በጣም ከምወዳቸውን አንደኛውን ፎቶ ግራፍ አገኘሁት 0:02:39.618,0:02:42.333 ይሄም ፎቶ ከደረሰበት አደጋ ጥቂት ቀደም ብሎ የተነሳው ይመስለኛል 0:02:42.333,0:02:44.900 በሦስት እግሮች የሚቆመውን ካሜራ አስተካከለ 0:02:44.900,0:02:47.198 እናም ያ በእርግጥ ድሮም የማውቀው የኢያን ፊት ነበር 0:02:47.198,0:02:50.536 ያ፣ ለእኔ፣ እርሱ ማን መሆኑን ጠቅለል አድርጎ ያስቀምጥልኛል 0:02:50.536,0:02:52.054 ለአስር ወራት ያክል በመጠናናት ፍቅር አሳልፈናል 0:02:52.054,0:02:55.074 እናም እርሱ ተጨማሪ ሥራ በአባቱ ተቀጥሮ ይሠራ ነበር 0:02:55.074,0:02:57.848 ፒትስበርግ አቅራቢያ ወዳለው ሥራው እየሄደ ነበር 0:02:57.848,0:03:00.706 ከዚያም አደጋ እንደ ደረሰበት የሚነግረን የስልክ ጥሪ ደረሰን 0:03:00.706,0:03:02.681 እርሱም ወደ ሥራ ቦታው እንደ ደረሰ ይሁን 0:03:02.681,0:03:04.371 ወይም በመንገድ ላይ ሳለ የደረሰበት ይሁን አላወቅንም ነበር 0:03:04.371,0:03:07.035 ስለዚህ ወደ ፒትስበርግ ወረድን 0:03:07.035,0:03:08.902 እኔም ጉዟችንን ሙሉ በመኪና ውስጥ ሆኜ ስጸልይ ነበርኩ 0:03:08.902,0:03:10.486 የምጸልየውም አእምሮው ተጎድቶ እንዳይሆን ነበር 0:03:10.486,0:03:12.370 ለጥቂት ሰዓታት በሆስፒታል ከቆየን በኋላ 0:03:12.370,0:03:14.018 አንድ ነገር ተረዳን 0:03:14.018,0:03:16.968 ለጥቂት ሰዓታት የአእምሮ ቀዶ ጥገና እንደ ነበረው ተነገረን 0:03:16.968,0:03:20.802 ከፍተኛ ህመም ያለው የአእምሮ ጉዳት ደርሶበት ተሰቃየ 0:03:20.802,0:03:23.453 እግዚአብሔር ፈጽሞ ህይወቱን አዳነው 0:03:23.453,0:03:26.151 አንድ ሌሊት ከአምስት የአእምሮ ተግባራት ፈተና ውስጥ አራቱን ሳያልፍ ቀረ 0:03:26.151,0:03:29.479 ከዚያ በሚቀጥለው ማለዳ ደህና ሆኖ ተገኘ 0:03:29.479,0:03:32.095 አእምሮው እንደገና ምላስ መስጠት እየጀመረ ነበር 0:03:36.603,0:03:38.676 ከአደጋው በኋላ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ውስጥ ዘለቅሁ 0:03:38.676,0:03:40.835 ከዚህ የተነሳ በህክምናው ውስጥ የእውነት እንድሳተፍ ብዬ ነበር 0:03:40.835,0:03:44.635 ከዚያም ህይወቱን የደስታ ለማድረግ ማድረግ የምችለውን ሁሉ አደረግሁኝ 0:03:44.635,0:03:47.486 ፍቅረኝነታችንን ለመቀጠል ተያይዘን እንወጣ ነበር፣ ከቀድሞው ጋር ሲተያይ ግን እንግዳ ነገር ነበር 0:03:47.486,0:03:49.118 ምክንያቱም እርሱ ማውራት አይችልም ነበር 0:03:49.118,0:03:50.567 እንዲሁም መመገብ አይችልም ነበር 0:03:50.567,0:03:53.518 ስለዚህ እኛ በፍቅር ህይወት ላይ ያሉ ፍጹም ወፈፌዎች እንመስል ነበር 0:03:53.518,0:03:57.073 ነገር ግን አስደሳች ስሜት ነበረንና ሁልጊዜም የማወራለት እኔ ነበርኩ 0:03:59.812,0:04:02.969 ኢያን ላይ ከደረሰው አደጋ በፊት እርሱ በጣም ኮስታራ እንደነበረ አውቅ ነበር 0:04:02.969,0:04:04.541 ይህም ኮስታራነት ስለ ጋብቻ ሲሆን ቀለበት ልንገዛ ነበር 0:04:04.541,0:04:07.329 ስለዚህ የት ጋር እንደነበረ አውቅ ነበር 0:04:07.329,0:04:09.365 ያም ደግሞ 0:04:09.365,0:04:11.201 ማውራት ወደማይችልበት ደረጃ ከደረሰ በኋላ በእጅጉ ረድቶኛል 0:04:11.201,0:04:12.867 እንደሚያፈቅረኝ አውቅ ነበር 0:04:12.867,0:04:15.606 ግንኙነታችን የት እንዲሄድ እንደሚፈልግ አውቅ ነበር 0:04:15.606,0:04:18.626 ምክኒያቱም በፍቅር እየተጠናናን የምናሳልፈው ሆነ ብለን በዓላማ ነበር 0:04:18.626,0:04:21.148 ጋብቻችን አንድ ቀን እንዲከናወን ጸልየናል 0:04:21.148,0:04:23.248 ሁሉም ጓደኞቻችን ሲጋቡ 0:04:23.248,0:04:24.983 ቤተሰብም ሲኖራቸው አይተናል 0:04:24.983,0:04:26.245 ያም ደግሞ እኛን ወጥሮ የያዘን ነገር ነበር 0:04:26.245,0:04:28.214 ነገር ግን ተስፋን አጥብቀን ለመያዝ ሞከርን 0:04:28.214,0:04:30.797 እርሱም እኛም አንድ ቀን እንደነርሱ እንድንበቃ ነበር 0:04:35.135,0:04:37.503 ይሄ የእኛ አመስጋኝነት ልክ ነው 0:04:37.503,0:04:39.956 ስለዚህ እኛ የትኛውንም ብቅ የሚል ሰው ሁሉ 0:04:39.956,0:04:42.216 የሚያመሰግኑበትን አንዳች ነገር እንዲጽፉ እናበረታታለን 0:04:42.216,0:04:43.571 በእውነት ትንሽ የምትሉት ነገር ሊሆን ይችላል 0:04:43.571,0:04:45.635 የእኔ እንደው የቅዳሜ ማለዳዎች ነው 0:04:45.635,0:04:49.949 በራሱ መልካም መንገድ የሆነው 0:04:49.949,0:04:53.017 እንዲያው ማመስገንን መለማመዳችን ነው 0:04:53.017,0:04:57.818 ኢያን፣ ከፊል የሆነውን ንግግርን አስባለሁ፣ "ሚስትዬ" 0:04:57.818,0:04:58.593 አዎን 0:04:58.593,0:05:00.335 ይሄ በእርግጥም ይመቻል 0:05:00.335,0:05:02.310 አዎን 0:05:04.695,0:05:07.719 በእርግጥም 0:05:07.719,0:05:09.219 ጋብቻን እንደ አማራጭ አድርገን ማሰብ እንደማንችል ወሰንን 0:05:09.219,0:05:10.876 ያም ደግሞ ኢያን መግባባት እስኪችል ድረስ ነበር 0:05:10.876,0:05:12.352 ነገር ግን እርሱ ከእኔ ጋር መግባባት ከቻለ 0:05:12.352,0:05:14.185 ያኔ ጋብቻን ልናደርግ እንችላለን 0:05:14.185,0:05:16.718 የእውነት የተለየ ነገር መሆኑን አውቀን ማለት ነው 0:05:16.718,0:05:18.768 ነገር ግን ኢያን ሊያናግረኝ እስከ ቻለ ድረስ 0:05:18.768,0:05:21.085 ያኔ የሚቻል ነገር እንዲሆን እናደርገዋለን 0:05:21.085,0:05:23.569 ስለዚህ ኢያን አንዴ መግባባት ከጀመረ 0:05:23.569,0:05:25.685 መጋባት በጥቂትም ቢሆን የሚቻል ነገር ይሆናል 0:05:25.685,0:05:28.820 ከዚያም የኢያንን መሻሻል እያየነው እንሄዳለን 0:05:30.204,0:05:32.184 ሰላም፣ ባሌ! 0:05:32.184,0:05:34.490 ሰላም፣ ሚስትዬ! 0:05:34.490,0:05:35.886 እንዴት ነህ? 0:05:35.886,0:05:38.386 ደህና፣ እንዴት ነሽ? 0:05:38.386,0:05:39.414 ምነው? 0:05:39.414,0:05:40.673 እንዴት ነህ? 0:05:40.673,0:05:43.123 ደህና ነኝ፣ አንቺን ማየቴ መልካም ነው 0:05:43.123,0:05:45.555 ቀንህ እንዴት ነበር? መልካም? 0:05:45.555,0:05:46.649 አዎን መልካም ነበር 0:05:47.849,0:05:49.731 ከአባቱ ጋር የነበረኝ ውይይት ነበር 0:05:49.731,0:05:50.814 ከውይይቶቹ አንዱ ያ ነበር 0:05:50.814,0:05:52.796 ይሄ ሊሆን እንደሚችል ባስተዋልኩበት 0:05:52.796,0:05:56.534 በዚያው የነሐሴ ወር አባቱ በአእምሮ ነቀርሳ እንደተያዘ በህክምና ታወቀ 0:05:56.534,0:06:00.602 እናም በዚያ ነጥብ ላይ የአባቱ ትልቁ ስጋት የኢያን እና የእኔ ጉዳይ ሆነ 0:06:00.602,0:06:04.250 እርሱም እንጋባ እንደሆን 0:06:04.250,0:06:05.860 ወይም እንለያይ እንደሆነ እያሰቡ የሚጨነቁበት ነበር 0:06:05.860,0:06:07.968 ህይወታችንን ወደ አንድ አቅጣጫ እንድንመራ 0:06:07.968,0:06:11.106 ውሳኔ እንድናደርግ ይፈልጉ ነበር 0:06:12.245,0:06:15.277 መተጫጨታችንን ማየት ከመቻላቸው በፊት ህይወታቸው አለፈች 0:06:15.277,0:06:21.576 መተጫጨታችንን እንድንፈልገው ያደረገን የሚገፋፋን ነገር ያ ሁኔታ ነበር 0:06:27.822,0:06:29.251 እርሱም በቅድመ-ጋብቻ የምክር አገልግሎት ሁሉ የሆነ ነበር። 0:06:29.251,0:06:32.636 ይህንን ለአጭር ጊዜ የሆነ ጋብቻ ተጠቀምን 0:06:32.636,0:06:34.868 በጣም ጠቃሚ ነበር፤ ምክኒያቱም ጆን ፓይፐር ስለዚህ ነገር ብዙ አስተምረው ነበር 0:06:34.868,0:06:38.201 ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች እና ተከታይ ነገሮች በማለት 0:06:38.201,0:06:39.685 ይሄም ደግሞ የእውነት ለእኛ ጠቃሚ ነበር 0:06:39.685,0:06:44.652 ምክኒያቱም ጋብቻችንን ተግባራዊ በሆነ መልኩ እያስኬድነው ነበር 0:06:44.652,0:06:48.180 ኢያን እንደ መስራት ያሉ ተከታይ ነገሮችን ማድረግ አይችልም 0:06:48.180,0:06:49.875 ወይም ለእኔ ምግብ እንደ ማብሰል አይነቶቹን ነገሮች 0:06:49.875,0:06:52.007 ይልቅ ሊያደርገው ይችል የነበረው ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር 0:06:52.007,0:06:53.537 በመንፈሳዊ ነገር እኔን መምራቱ ነበር 0:06:53.537,0:06:54.747 ኢያን ሁልጊዜ 0:06:54.747,0:06:57.529 እግዚአብሔር ማነው ወደሚለው መሰረታዊ እውነት ይመለስ ነበር 0:06:57.529,0:06:59.979 እናም እኔን ካለሁበት ስሜቶቼ ወደ ኋላ መለስ ያደርገኛል 0:06:59.979,0:07:01.937 ያ ደግሞ በጣም ጠቃሚ የሆነው ነገር ነበር 0:07:03.198,0:07:06.892 አብረናቸው መጽሐፍ የምናጠና ሁለት ጓደኞች ነበሩን 0:07:06.892,0:07:09.274 እነርሱ በጥናቱ አንዳች ነገር እንዲያዩ ልንረዳቸው ችለናል ብዬ አስባለሁ 0:07:09.274,0:07:12.524 ያም የሚደሰቱባቸው ጥቂት ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ 0:07:12.524,0:07:14.575 ስለ ጋብቻ ልንደሰትባቸው የሚያስፈልገን ተገቢ ነገሮች 0:07:14.575,0:07:20.158 ነገር ግን እነርሱ በጥቅሉ ፍጻሜ አይደሉም፣ ደግሞም የጋብቻቸው ሁሉም ነገር አይደሉም 0:07:21.450,0:07:23.972 ነገር ግን እኛ ብዙ ነገር የምንማረው አለን 0:07:23.972,0:07:25.990 ያንንም ከእነርሱ እየተማርነው ነው 0:07:25.990,0:07:27.446 ደግሞም እነርሱ ከሚያካፍሉን ነገሮች 0:07:27.446,0:07:28.744 ምክኒያቱም ግንኙነቶቻችን የተለዩ ናቸው 0:07:28.744,0:07:33.340 አንዳችንም ከሌላችን የተለያዩ ነገሮችን እናገኛለን 0:07:33.340,0:07:35.533 አንዳችን ለሌላችንን ይህንን መሰጠት 0:07:35.533,0:07:36.859 እንድናደርግ የረዳን የሚመስለኝ አንድ ነገር 0:07:36.859,0:07:37.958 ቢያንስ ለእኔ 0:07:37.958,0:07:39.692 ኢያን እኔን ያልተወኝ መሆኑ ነው 0:07:39.692,0:07:42.675 ሚናዎቹ የተቆጠቡ ቢሆኑ ኖሮ 0:07:42.675,0:07:45.543 እናም እኛ እርስ በእርስ ብንዋደድ 0:07:45.543,0:07:49.703 እናም እግዚአብሔር በጋብቻችን ውስጥ ታማኝ እንደሆነ ብናውቅ 0:07:51.118,0:07:53.330 እርስ በእርሳችን ለመዋደድ እንችላለን 0:07:53.330,0:07:54.983 ያም፣ እንደሚመስለኝ ከሆነ፣ የክርስቶስን በሚመስል ፍቅር ነው 0:07:54.983,0:07:57.035 ምክኒያቱም ኢያን ከደረሰበት አካል ጉዳተኝነት የተነሳ 0:07:57.035,0:07:58.602 እናም ያንን ፎቶ ተረዳሁት 0:07:58.602,0:08:01.487 ጤናማ ከምትሆኑ ይልቅ በትንሹ ጤና ያላቸው ብትሆኑ 0:08:01.487,0:08:02.847 ትስማማላችሁ? 0:08:02.847,0:08:03.991 አዎን 0:08:04.868,0:08:09.025 እግዚአብሔር ደስተኛ የምትሆኑበት ትዳር እንዲኖራችሁ ቢያደርግስ? 0:08:09.025,0:08:10.629 ታውቃላችሁ... 0:08:10.629,0:08:11.391 ምን? 0:08:11.391,0:08:12.998 እርሱ አስደናቂ ነው! 0:08:12.998,0:08:13.929 እርሱ አስደናቂ ነው? 0:08:13.929,0:08:15.714 አዎን 0:08:28.534,0:08:33.178 "በነፍሴ ዙሪያ ያሉት ሁሉ ተወት ሲያደርጉኝ እንግዲያውስ ተስፋዬ እና መቆያዬ ሁሉ የሚሆነው እርሱ ነው" 0:08:33.855,0:08:37.603 ዲዛየሪንግ ጋድ የተሠኘው የማስተማር አገልግሎት የተመሰረተው 0:08:38.327,0:08:42.427 እኛ በእርሱ በእጅጉ ስንረካ እግዚአብሔር በእጅጉ ይከብርብናል የሚለውን እውነት ለማስፋፋት ነው።