ዓለምን መቀየር ከሀሳብ ይጀምራል
ቴዴክስ ታላላቅ ሀሳቦችን ለማስፋፋት ይቻል ዘንድ ሰዎችን ወደ አንድ ቦታ ማምጣት ማለት ነው
በየተኛዎቹም ንግግሮች ተማርከው ከሆነ
አንዲት ቀላል ነገር በማድረግ ይህን ሀሳብ ማጉላት ይችላሉ
ድምፅን ወደ ፅሁፍ በመቀየር
ንግግርን ወደ ፅሁፍ በመቀየር
ወደ ተለያየ ቋንቋ ለመተርጎም እንዲቻል እያገዙ ነው
በቀላሉ በድረ ገጽ ላይ እንዲገኝ
እናም መስማት ለተሳናቸው ተደራሽነቱ እንዲጨምር ያስችላሉ
ይህን ያህል ቀላል ነው
ሌላ ቋንቋ መናገር አይጠበቅቦትም
የትም ቦታ ቢሆኑ ሊሰሩ ይችላሉ
የሚወዱት ሀሳብ አለ?
ዓለም አቀፍ ከድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየር እና የትርጉም ማህበረሰብን ይቀላሉ
እናም ለዓለም ያካፍሉ
ለተጨማሪ መረጃ visit
www.TED.com/transcribe. ይጎብኙ!