ተግዳሮቶች የህይወት አካል ብቻ አይደሉም።
ተግዳሮቶች የዕድገት አካል ናቸው።
እንፈልጋቸው እያልኩ አይደለም።
ነገር ግን እንዳት ሸሻቸው
እንደ ክርስቲያን እግዚአብሔር ብዝያ ልያይህ ብቻ
በተግዳሮት ውስጥ አያሳልፍም;
በእነሱ በኩል ያስተምርሃል።
እና የሚያስተምራቸው ትምህርቶች
ለሚለቃቸው በረከቶች ያስታጥቃሃል።