የምለው ነገር ሊከብድ ይችላል ፀሀይ ወታለች አረፍ ማለት ይቻላል ፊኛ ነኝ በርሬ ወደ ህዋ የምጓዝ ከአየሩ ጋር፤ ምንም እንዳለጨነቀው፡፡ ሆዴ! በዚህ አጋጣሚ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! የታሰረክ መስሎ ካልተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ ደስታ እውነት መስሎ ከተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስታ ላንተ ትርጉም ካላው! ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስተኛ መሆን ካሰብክ! መጥፎ ዜና ከተፍ አለ! ወሬ መንፋት ተጀመረ ያለህን አምጣው፤ አትገድበው ምንም እንደማልሆን ላስጠነቅቅህ እፈልጋለሁ! እንዳትጎዳ፤ ጊዜህን አትግደል! ለምን መሰለህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ የታሰረክ መስሎ ካልተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ ደስታ እውነት መስሎ ከተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስታ ላንተ ትርጉም ካላው! ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስተኛ መሆን ካሰብክ! ደስታ! ልታወርደኝ፤ አትችልም ልታወርደኝ፤ በጣም ከፍ ብያለሁ ልታወርደኝ፤ አትችልም ልታወረደኝ፤ እልሀለሁ ልታወርደኝ፤ አትችልም ልታወርደኝ፤ በጣም ከፍ ብያለሁ ልታወርደኝ፤ አትችልም ልታወረደኝ፤ እልሀለሁ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ የታሰረክ መስሎ ካልተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ ደስታ እውነት መስሎ ከተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስታ ላንተ ትርጉም ካላው! ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስተኛ መሆን ካሰብክ! ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ የታሰረክ መስሎ ካልተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ ደስታ እውነት መስሎ ከተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስታ ላንተ ትርጉም ካላው! ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስተኛ መሆን ካሰብክ! ልታወርደኝ፤ አትችልም ልታወርደኝ፤ በጣም ከፍ ብያለሁ ልታወርደኝ፤ አትችልም ልታወረደኝ፤ እልሀለሁ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ የታሰረክ መስሎ ካልተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ ደስታ እውነት መስሎ ከተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስታ ላንተ ትርጉም ካላው! ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስተኛ መሆን ከፈለክ! ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ የታሰረክ መስሎ ካልተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ፤ ደስታ እውነት መስሎ ከተሰማህ ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስታ ላንተ ትርጉም ካላው! ምክንያቱም ደስተኛ ነኝ! አጨብጭብ! ደስተኛ መሆን ከፈለክ!