[Script Info] Title: [Events] Format: Layer, Start, End, Style, Name, MarginL, MarginR, MarginV, Effect, Text Dialogue: 0,0:00:01.56,0:00:04.14,Default,,0000,0000,0000,,ይህ መልእክት እንደዋዛ መታየት ያለበት አደለም፡፡ Dialogue: 0,0:00:04.38,0:00:06.65,Default,,0000,0000,0000,,እኔ ስሜ ግሬታ ቱንበርግ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:00:06.85,0:00:10.21,Default,,0000,0000,0000,,እኛ አሁን እየኖርን ያለነው በጅምላ በምንጠፋበት\Nሁኔታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ላይ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:00:11.17,0:00:13.61,Default,,0000,0000,0000,,የአየር ንብረታችን በእጅጉ እየተበላሸ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:00:14.02,0:00:18.22,Default,,0000,0000,0000,,እንደ እኔ ያሉ ሕጻናት ይህንን ለመቃወም\Nትምህርታቸውን እያቆሙ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:00:18.56,0:00:20.90,Default,,0000,0000,0000,,ነገር ግን ይህንን አሁንም ማስተካከል እንችላለን፡፡ Dialogue: 0,0:00:20.90,0:00:22.96,Default,,0000,0000,0000,,እናንተም ይህንን ለማስተካከል አሁንም ትችላላችሁ፡፡ Dialogue: 0,0:00:23.37,0:00:26.58,Default,,0000,0000,0000,,በሕይወት ለመኖር መቀጠል እንችል ዘንድ የቅሪተ አካል ነዳጅን ማቃጠል ማቆም ይኖርብናል፤ ይሁንና ይህ ብቻውን በቂ አይደለም፡፡ Dialogue: 0,0:00:27.22,0:00:29.82,Default,,0000,0000,0000,,ብዙ መፍትሄዎች ስለመኖራቸው እየተነገረ ይገኛል፤ ነገር ግን ከፊት ለፊታችን ስለሚገኘው መፍትሄ ምን ያህል Dialogue: 0,0:00:30.11,0:00:32.69,Default,,0000,0000,0000,,እናውቃለን? Dialogue: 0,0:00:32.69,0:00:35.41,Default,,0000,0000,0000,,የእኔ ጓደኛ ጆርጅ ስለዚህ ጉዳይ እንዲያስረዳ እተዋለሁ፡፡ Dialogue: 0,0:00:35.68,0:00:38.11,Default,,0000,0000,0000,,ካርቦንን ከአየር ውስጥ ስቦ የሚያስወጣ፣ ወጭው አነስተኛ የሆነና\Nራሱን የሚገነባ ተዐምረኛ ማሽን Dialogue: 0,0:00:38.21,0:00:42.72,Default,,0000,0000,0000,,አለ፡፡ Dialogue: 0,0:00:42.72,0:00:44.42,Default,,0000,0000,0000,,ይህም … ዛፍ ተብሎ ይጠራል፡፡ Dialogue: 0,0:00:44.42,0:00:46.47,Default,,0000,0000,0000,,ዛፍ አንድ የተፈጥሯዊ የአየር ንብረት መፍትሄ ምሣሌ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:00:46.58,0:00:47.93,Default,,0000,0000,0000,,ውሃ አካባቢ የሚበቅሉ ዕጽዋቶች፣ በእጽዋት ብስባሽ የተሞሉ\Nረግራጋ መሬቶች፣ ደኖች፣ Dialogue: 0,0:00:47.93,0:00:48.87,Default,,0000,0000,0000,,ረግረጎች፣ የባሕር ወለሎች፣ የኬልፕ ጫካዎች፣ እና የኮራል ሪፎች Dialogue: 0,0:00:48.95,0:00:53.69,Default,,0000,0000,0000,,ካርቦንን ከአየር ውስጥ በማስወጣት እንዳይመለስ ያደርጉታል፡፡ Dialogue: 0,0:00:53.69,0:00:56.50,Default,,0000,0000,0000,,በእጅጉ የተበላሸውን የአየር ንብረታችንን ለማከም ተፈጥሮ መሣሪያ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:00:56.50,0:00:58.77,Default,,0000,0000,0000,,እነዚህ የተፈጥሮ የአየር ንብረት መፍትሄዎች\Nእጅግ ከፍተኛ ልዩነት ሊፈጥሩ የሚችሉ ናቸው፡፡ Dialogue: 0,0:00:58.77,0:01:02.69,Default,,0000,0000,0000,,እጅግ መልካም ነው፣ አይደል? Dialogue: 0,0:01:03.21,0:01:05.96,Default,,0000,0000,0000,,ሆኖም የቅሪተ አካል ነዳጆችን በከርሰ ምድር ውስጥ\Nእንዳሉ ስንተዋቸው ብቻ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:01:05.96,0:01:08.09,Default,,0000,0000,0000,,የሚያናድደው ነገር ግን ይህ ነው፤ በአሁኑ ጊዜ ትኩረት ነፍገናቸዋል ፡፡ Dialogue: 0,0:01:08.50,0:01:12.32,Default,,0000,0000,0000,,ከተፈጥሯዊ መፍትሄዎች ይልቅ በአለም አቀፍ ደረጃ ለቅሪተ አካል ነዳጅ የምንሰጠው ድጎማ ከአንድ ሺህ እጥፍ በላይ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:01:12.32,0:01:14.01,Default,,0000,0000,0000,,የአየር ንብረት መበላሸትን ለመቋቋም ከሚሰጠው ድጋፍ የተፈጥሮ የአየር ንብረት መፍትሄዎች የሚያገኙት ድጎማ Dialogue: 0,0:01:14.22,0:01:17.62,Default,,0000,0000,0000,,2% የሚሆነው ብቻ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:01:19.70,0:01:21.89,Default,,0000,0000,0000,, Dialogue: 0,0:01:21.89,0:01:24.40,Default,,0000,0000,0000,,ይህ የእናንተ ገንዘብ፣ የእናንተ የግብር ክፍያ፣ \Nየእናንተ የቁጠባ ገንዘብ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:01:25.74,0:01:30.55,Default,,0000,0000,0000,,ሌላው ዕብደት ደሞ ተፈጥሮን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ \Nበእጅጉ በምንፈልጋት በአሁኑ ወቅት Dialogue: 0,0:01:30.55,0:01:32.84,Default,,0000,0000,0000,,ከምንጊዜውም በላይ በፍጥነት እያወደምናት ነው፡፡ Dialogue: 0,0:01:32.84,0:01:35.38,Default,,0000,0000,0000,,በእያንዳንዱ ቀን እስከ 200 የሚደርሱ የተፈጥሮ ዝርያዎች \Nከምድረ-ገጽ እየጠፉ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:01:35.38,0:01:37.10,Default,,0000,0000,0000,,አብዛኛው የአርክቲክ በረዶ ጠፍቷል፡፡ Dialogue: 0,0:01:37.10,0:01:39.45,Default,,0000,0000,0000,,አብዛኛዎቹ የዱር እንስሳቶቻችን የሉም፡፡ Dialogue: 0,0:01:39.45,0:01:41.02,Default,,0000,0000,0000,,አብዛኛው አፈራችን የለም፡፡ Dialogue: 0,0:01:41.02,0:01:43.47,Default,,0000,0000,0000,,እና ምን ማድረግ ይኖርብናል? Dialogue: 0,0:01:43.77,0:01:44.96,Default,,0000,0000,0000,,እናንተ ምን ማድረግ አለባችሁ? Dialogue: 0,0:01:44.96,0:01:47.21,Default,,0000,0000,0000,,ቀላል ነው … መከላከል፣ እንደገና መመለስ፣ እና በገንዘብ መደገፍ ያስፈልገናል፡፡ Dialogue: 0,0:01:47.21,0:01:50.09,Default,,0000,0000,0000,,መከላከል Dialogue: 0,0:01:50.09,0:01:54.23,Default,,0000,0000,0000,,የሐሩር አውራጃ (ትሮፒካል) ደኖች Dialogue: 0,0:01:54.46,0:01:57.05,Default,,0000,0000,0000,,30 የእግር ኳስ ሜዳ የሚያህሉት በአንድ ደቂቃ ውስጥ እየተመነጠሩ ይገኛሉ፡፡ Dialogue: 0,0:01:57.05,0:01:59.03,Default,,0000,0000,0000,,ተፈጥሮ በጣም አስፈላጊ በሆነበት ቦታ ሁሉ \Nልንጠብቀው ወይም ልንከላከለው ይገባል፡፡ Dialogue: 0,0:01:59.03,0:02:01.01,Default,,0000,0000,0000,,እንደገና መመለስ Dialogue: 0,0:02:01.01,0:02:02.81,Default,,0000,0000,0000,,አብዛኛው የዓለማችን ክፍል ተጎድቷል፡፡ Dialogue: 0,0:02:02.81,0:02:04.37,Default,,0000,0000,0000,,ሆኖም ተፈጥሮ ራሷን መልሳ ማቋቋም የምትችል ሲሆን Dialogue: 0,0:02:04.37,0:02:05.46,Default,,0000,0000,0000,,እኛም ሥርዓተ-ምህዳሩ ወደነበረበት እንዲመለስ መርዳት እንችላለን፡፡ Dialogue: 0,0:02:05.46,0:02:06.22,Default,,0000,0000,0000,,በገንዘብ መደገፍ Dialogue: 0,0:02:06.22,0:02:07.43,Default,,0000,0000,0000,,ተፈጥሮን የሚያጠፉ ነገሮችን በገንዘብ ከመደገፍ Dialogue: 0,0:02:07.43,0:02:08.50,Default,,0000,0000,0000,,እና ይህንንም ለሚረዱ ነገሮች ክፍያ ከመፈጸም መቆጠብ ይኖርብናል፡፡ Dialogue: 0,0:02:08.50,0:02:09.51,Default,,0000,0000,0000,,ይህን ያህል ቀላል ነው፡፡ Dialogue: 0,0:02:10.08,0:02:11.20,Default,,0000,0000,0000,,መከላከል፣ እንደገና መመለስ፣ እና በገንዘብ መደገፍ፡፡ Dialogue: 0,0:02:11.20,0:02:13.32,Default,,0000,0000,0000,,ይህ የትም ሥፍራ ሊፈጸም የሚቻል ነው፡፡ Dialogue: 0,0:02:13.32,0:02:16.15,Default,,0000,0000,0000,,በርካታ ሰዎች የተፈጥሮ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን መጠቀም ጀምረዋል፡፡ Dialogue: 0,0:02:16.15,0:02:18.68,Default,,0000,0000,0000,,ይህንን እጅግ ከፍተኛ በሆነ መጠን ልንተገብረው ይገባል፡፡ Dialogue: 0,0:02:18.68,0:02:20.50,Default,,0000,0000,0000,,እናንተም የዚህ አንድ አካል መሆን ትችላላችሁ፡፡ Dialogue: 0,0:02:20.50,0:02:21.88,Default,,0000,0000,0000,,ተፈጥሮን ለሚከላከሉ ሰዎች የምርጫ ድምጸችሁን ስጡ፡፡ Dialogue: 0,0:02:21.88,0:02:24.58,Default,,0000,0000,0000,,ይህንን ቪዲዮ ለሌሎችም አጋሩ፡፡ Dialogue: 0,0:02:24.58,0:02:26.58,Default,,0000,0000,0000,,በዚህ ርዕስ ላይ ተወያዩ፡፡ Dialogue: 0,0:02:26.58,0:02:30.04,Default,,0000,0000,0000,,በመላው ዓለም ላይ ለተፈጥሮ አስገራሚ ትግሎች እየተደረጉ ነው፡፡ Dialogue: 0,0:02:31.05,0:02:31.88,Default,,0000,0000,0000,,ተቀላቀሏቸው! Dialogue: 0,0:02:32.70,0:02:36.17,Default,,0000,0000,0000,,ሁሉም ነገር ዋጋ አለው፡፡ Dialogue: 0,0:02:36.17,0:02:38.41,Default,,0000,0000,0000,,እናንተም የምታደርጉት ዋጋ አለው፡፡