-
በመጀመሪያ በየነመርቡ ቀላል እና የተገናኘ ነበር
-
ክፍት እና ሰላማዊ
-
ለመልካም ነገር የተገነባ ሀይል ነበር
-
እጅግ በጣም ታላቅ ይሆንም ነበር
-
በህይወት ያለ እየተነፈሰ ያላ ከባቢያዊ ምህዳር
-
ለሰው ልጅ በጎ ሊሆን ዘንድ
-
ፈጠራ የሚዳብርበት የህዝብ ሀብት
-
እናም መልካም አጋጣሚ
-
ህልሞን የሚገነቡበት ስፍራ
-
ነገር ግን በነዚያ የመጀመሪያዎቹ ቀናት
-
እንደ አካባቢያዊ ምህዳር
-
በየነመረቡ እንክብካቤ ይሻ ነበር
-
በተሰፋፋም ጊዜ ተጠቃሚዎች አዳዲስ ተግዳሮቶ ይገጥሟቸው ጀመር
-
ፖፕ አፕ፣ ቫይረሶች
-
የአማራጭ እጥረት
-
የተገደቡ ጠቃሚ ይዘቶች
-
በየነመረቡ ተቆላለፈ
-
ፍጥነት ቀነሰ፣ ተወሳሰበ፣ አስፈሪም ሆነ
-
ተጠቃሚዎች ጥያቄ ማንሳት ጀመሩ
-
ይሄ ነው በቃ?
-
ወይስ በየነመረቡ የተሻለ መሆን ይችላል?
-
ጥቂት ሰዎች
-
ኮደሮች፣ ዲዛይነሮች፣ ሀሳብ አፍላቂዎች
-
መሆን እንደሚችል ያምናሉ
-
ድፍረት የሚጠይቅ ሀሰብ ነበራቸው
-
በጣም ትንሽ ትርፋማ ያልሆነ እና ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ
-
የተሻለ ነገር መገንባት እንደሚችል
-
አዳዲስ ሀሳቦችን እና ፈጠራዎችነ ወደ በየነመረቡ ማስተዋወቅ
-
የሞዚላ ፕሮጀክትም ብለው ሰየሙት
-
አዲስ ድር በመፍጠር የመጀመሪያውን ስራ ጀመረ
-
አሁን ፋየር ፎክስ ብለን የምንጠራው
-
ለትርፍ የማይሰራም እንዲሆን ተደረገ
-
ድር ገጾችን የሚጠቀሙ ግለሰቦች ቅድሚያ ለመስጠት ዘንድ
-
ከሶፍትዌር በላይ የመገናኛ መድረክ ነው
-
ማንም ሰው ሀሳቡን ሊገነባበት የሚችልበት ቦታ
-
የነበረው ሁከትም ቀነሰ
-
የድር ገጾች ሥር መሰረት እንደ ነበር የምናቀው
-
ተመልሶ መምጣት ጀመረ
-
በየነመረቡ አንድ ነገር መሆን ቻለ
-
የፈለጉትን መገንባት የሚችሉበት ቦታ
-
በተስፋፋም ጊዜ
-
ግንኙነታችንም እየተቀየረ መጣ
-
ተንቀሳቃሽ ስልኮች የትም ቦታ ይዘነው እንድንሄድ አስቻሉን
-
በአፕሊኬሽኖች ብቻ ሳይሆን በብሮውዘሮችም ውስጥ እንገኛለን
-
በየነመረቡ አሁን አዲስ ተግደሮት ገጥሞታል
-
ዝግ የሆኑ መድረኮች፣ የግል መረጃን ማቀበል፣ አዋጭ ያልሆነ የመንግስት አዋጆች
-
ዝግ የሆኑ ማህበረሰቦች፣ ውስን ምርጫዎች
-
የግል መረጃዎቻችን በሄድንበት ቦታ ለእይታ ክፍት ናቸው፤ ተጠቃሚዎች አቅም አጡ
-
ግን እንደዚ መሆን የለበትም
-
ሞዚላ እና ፋየር ፎክስ የምንወደውን በየነመረብ ከጥቃት በመጠበቅ ሁሉምንም ሰው ለማገዝ ነው የተፈጠሩት
-
ምርጫ እና ቁጥጥር ለአደጋ በተጋለጡበት ዓለም ከተጠቃሚዎች ጎን ይቆማል
-
በፋየር ፎክስ ሞባይል እና ፋየር ፎክስ ኦ ኤስ ሞዚላ በየነመረቡን ክፍት እና ተደራሽ እንዲሆን እየሰራ ነው
-
የፈጠራ ቦታም ሆኖ እንዲያገለግል እናም ከሶፍትዌር በላይ ነው እየሄድን ያለነው
-
የድር ገጽ ፈጣሪዎች ትውልድ ለመገንባት እየረዳን ነው
-
ሚሊዮኖችን ከድር ገጽ ተጠቃሚነት ወደ ድር ገጽ ፈጣሪነት እየቀየርን ነው
-
በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ውስጥ አብሮ በመማር
-
በበየነመረብ ላይ ለሚወዱት ነገር እንዲታገሉ ዘንድ ብዙሃንን በማንቀሳቀስ ላይ እንገኛለን
-
የግል መረጃን በመጠበቅ፣ የተጠቃሚን ምርጫ በማስቀደም፣ ነፃነትን በመስጥ የምንፈልገውን ድር እንገነባለን
-
በየነመረቡ ሁሉም ተገኝቶበት ህልሙን የሚገነባበት ቦታ እንደሆነ እናምናለን
-
የተለያዩ ምርቶችን እና መርሀ-ግብሮችን በመገንባት ሊያግዙን ይችላሉ
-
በየነመረቡን ይጠብቁ እና ሞዚላን ያሳድጉ፤ ምክንያቱም ድሩን መዘንጋት አያዋጣምና
-
ይቀላሉን!
-
MOZILLA.ORG/CONTRIBUTE