WEBVTT 00:00:00.574 --> 00:00:04.436 በመጀመሪያ በየነመርቡ ቀላል እና የተገናኘ ነበር 00:00:04.436 --> 00:00:06.894 ክፍት እና ሰላማዊ 00:00:06.894 --> 00:00:08.966 ለመልካም ነገር የተገነባ ሀይል ነበር 00:00:08.982 --> 00:00:11.791 እጅግ በጣም ታላቅ ይሆንም ነበር 00:00:11.791 --> 00:00:13.598 በህይወት ያለ እየተነፈሰ ያላ ከባቢያዊ ምህዳር 00:00:13.628 --> 00:00:15.198 ለሰው ልጅ በጎ ሊሆን ዘንድ 00:00:15.198 --> 00:00:17.290 ፈጠራ የሚዳብርበት የህዝብ ሀብት 00:00:17.290 --> 00:00:18.937 እናም መልካም አጋጣሚ 00:00:18.937 --> 00:00:21.477 ህልሞን የሚገነቡበት ስፍራ 00:00:21.477 --> 00:00:23.014 ነገር ግን በነዚያ የመጀመሪያዎቹ ቀናት 00:00:23.014 --> 00:00:24.554 እንደ አካባቢያዊ ምህዳር 00:00:24.554 --> 00:00:26.319 በየነመረቡ እንክብካቤ ይሻ ነበር 00:00:26.319 --> 00:00:29.182 በተሰፋፋም ጊዜ ተጠቃሚዎች አዳዲስ ተግዳሮቶ ይገጥሟቸው ጀመር 00:00:29.182 --> 00:00:31.846 ፖፕ አፕ፣ ቫይረሶች 00:00:31.846 --> 00:00:33.663 የአማራጭ እጥረት 00:00:34.402 --> 00:00:36.843 የተገደቡ ጠቃሚ ይዘቶች 00:00:36.843 --> 00:00:38.383 በየነመረቡ ተቆላለፈ 00:00:38.383 --> 00:00:42.021 ፍጥነት ቀነሰ፣ ተወሳሰበ፣ አስፈሪም ሆነ 00:00:42.021 --> 00:00:43.760 ተጠቃሚዎች ጥያቄ ማንሳት ጀመሩ 00:00:43.760 --> 00:00:45.667 ይሄ ነው በቃ? 00:00:45.667 --> 00:00:48.045 ወይስ በየነመረቡ የተሻለ መሆን ይችላል? 00:00:48.045 --> 00:00:49.844 ጥቂት ሰዎች 00:00:49.844 --> 00:00:52.085 ኮደሮች፣ ዲዛይነሮች፣ ሀሳብ አፍላቂዎች 00:00:52.085 --> 00:00:53.791 መሆን እንደሚችል ያምናሉ 00:00:53.791 --> 00:00:55.972 ድፍረት የሚጠይቅ ሀሰብ ነበራቸው 00:00:55.972 --> 00:00:58.878 በጣም ትንሽ ትርፋማ ያልሆነ እና ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ 00:00:58.878 --> 00:01:00.757 የተሻለ ነገር መገንባት እንደሚችል 00:01:00.757 --> 00:01:04.557 አዳዲስ ሀሳቦችን እና ፈጠራዎችነ ወደ በየነመረቡ ማስተዋወቅ 00:01:04.557 --> 00:01:07.300 የሞዚላ ፕሮጀክትም ብለው ሰየሙት 00:01:07.300 --> 00:01:10.973 አዲስ ድር በመፍጠር የመጀመሪያውን ስራ ጀመረ 00:01:10.973 --> 00:01:13.723 አሁን ፋየር ፎክስ ብለን የምንጠራው 00:01:13.723 --> 00:01:15.548 ለትርፍ የማይሰራም እንዲሆን ተደረገ 00:01:15.548 --> 00:01:19.535 ድር ገጾችን የሚጠቀሙ ግለሰቦች ቅድሚያ ለመስጠት ዘንድ 00:01:19.535 --> 00:01:22.340 ከሶፍትዌር በላይ የመገናኛ መድረክ ነው 00:01:22.340 --> 00:01:25.250 ማንም ሰው ሀሳቡን ሊገነባበት የሚችልበት ቦታ 00:01:25.250 --> 00:01:27.578 የነበረው ሁከትም ቀነሰ 00:01:27.578 --> 00:01:29.798 የድር ገጾች ሥር መሰረት እንደ ነበር የምናቀው 00:01:29.798 --> 00:01:31.857 ተመልሶ መምጣት ጀመረ 00:01:31.857 --> 00:01:34.930 በየነመረቡ አንድ ነገር መሆን ቻለ 00:01:34.930 --> 00:01:36.414 የፈለጉትን መገንባት የሚችሉበት ቦታ 00:01:36.414 --> 00:01:38.408 በተስፋፋም ጊዜ 00:01:38.408 --> 00:01:40.695 ግንኙነታችንም እየተቀየረ መጣ 00:01:40.695 --> 00:01:44.431 ተንቀሳቃሽ ስልኮች የትም ቦታ ይዘነው እንድንሄድ አስቻሉን 00:01:44.431 --> 00:01:47.798 በአፕሊኬሽኖች ብቻ ሳይሆን በብሮውዘሮችም ውስጥ እንገኛለን 00:01:47.798 --> 00:01:50.794 በየነመረቡ አሁን አዲስ ተግደሮት ገጥሞታል 00:01:50.794 --> 00:01:55.741 ዝግ የሆኑ መድረኮች፣ የግል መረጃን ማቀበል፣ አዋጭ ያልሆነ የመንግስት አዋጆች 00:01:55.741 --> 00:01:59.679 ዝግ የሆኑ ማህበረሰቦች፣ ውስን ምርጫዎች 00:01:59.697 --> 00:02:05.143 የግል መረጃዎቻችን በሄድንበት ቦታ ለእይታ ክፍት ናቸው፤ ተጠቃሚዎች አቅም አጡ 00:02:05.143 --> 00:02:07.678 ግን እንደዚ መሆን የለበትም 00:02:07.678 --> 00:02:12.785 ሞዚላ እና ፋየር ፎክስ የምንወደውን በየነመረብ ከጥቃት በመጠበቅ ሁሉምንም ሰው ለማገዝ ነው የተፈጠሩት 00:02:12.870 --> 00:02:19.969 ምርጫ እና ቁጥጥር ለአደጋ በተጋለጡበት ዓለም ከተጠቃሚዎች ጎን ይቆማል 00:02:19.969 --> 00:02:26.165 በፋየር ፎክስ ሞባይል እና ፋየር ፎክስ ኦ ኤስ ሞዚላ በየነመረቡን ክፍት እና ተደራሽ እንዲሆን እየሰራ ነው 00:02:26.165 --> 00:02:31.408 የፈጠራ ቦታም ሆኖ እንዲያገለግል እናም ከሶፍትዌር በላይ ነው እየሄድን ያለነው 00:02:31.408 --> 00:02:35.033 የድር ገጽ ፈጣሪዎች ትውልድ ለመገንባት እየረዳን ነው 00:02:35.248 --> 00:02:39.063 ሚሊዮኖችን ከድር ገጽ ተጠቃሚነት ወደ ድር ገጽ ፈጣሪነት እየቀየርን ነው 00:02:39.140 --> 00:02:42.203 በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ውስጥ አብሮ በመማር 00:02:42.203 --> 00:02:46.523 በበየነመረብ ላይ ለሚወዱት ነገር እንዲታገሉ ዘንድ ብዙሃንን በማንቀሳቀስ ላይ እንገኛለን 00:02:46.523 --> 00:02:53.122 የግል መረጃን በመጠበቅ፣ የተጠቃሚን ምርጫ በማስቀደም፣ ነፃነትን በመስጥ የምንፈልገውን ድር እንገነባለን 00:02:54.122 --> 00:02:58.305 በየነመረቡ ሁሉም ተገኝቶበት ህልሙን የሚገነባበት ቦታ እንደሆነ እናምናለን 00:02:59.073 --> 00:03:01.863 የተለያዩ ምርቶችን እና መርሀ-ግብሮችን በመገንባት ሊያግዙን ይችላሉ 00:03:01.940 --> 00:03:08.847 በየነመረቡን ይጠብቁ እና ሞዚላን ያሳድጉ፤ ምክንያቱም ድሩን መዘንጋት አያዋጣምና 00:03:08.847 --> 00:03:11.776 ይቀላሉን! 00:03:11.776 --> 00:03:28.328 MOZILLA.ORG/CONTRIBUTE