[Script Info] Title: [Events] Format: Layer, Start, End, Style, Name, MarginL, MarginR, MarginV, Effect, Text Dialogue: 0,0:00:00.57,0:00:04.44,Default,,0000,0000,0000,,በመጀመሪያ በየነመርቡ ቀላል እና የተገናኘ ነበር Dialogue: 0,0:00:04.44,0:00:06.89,Default,,0000,0000,0000,,ክፍት እና ሰላማዊ Dialogue: 0,0:00:06.89,0:00:08.97,Default,,0000,0000,0000,,ለመልካም ነገር የተገነባ ሀይል ነበር Dialogue: 0,0:00:08.98,0:00:11.79,Default,,0000,0000,0000,,እጅግ በጣም ታላቅ ይሆንም ነበር Dialogue: 0,0:00:11.79,0:00:13.60,Default,,0000,0000,0000,,በህይወት ያለ እየተነፈሰ ያላ ከባቢያዊ ምህዳር Dialogue: 0,0:00:13.63,0:00:15.20,Default,,0000,0000,0000,,ለሰው ልጅ በጎ ሊሆን ዘንድ Dialogue: 0,0:00:15.20,0:00:17.29,Default,,0000,0000,0000,,ፈጠራ የሚዳብርበት የህዝብ ሀብት Dialogue: 0,0:00:17.29,0:00:18.94,Default,,0000,0000,0000,,እናም መልካም አጋጣሚ Dialogue: 0,0:00:18.94,0:00:21.48,Default,,0000,0000,0000,,ህልሞን የሚገነቡበት ስፍራ Dialogue: 0,0:00:21.48,0:00:23.01,Default,,0000,0000,0000,,ነገር ግን በነዚያ የመጀመሪያዎቹ ቀናት Dialogue: 0,0:00:23.01,0:00:24.55,Default,,0000,0000,0000,,እንደ አካባቢያዊ ምህዳር Dialogue: 0,0:00:24.55,0:00:26.32,Default,,0000,0000,0000,,በየነመረቡ እንክብካቤ ይሻ ነበር Dialogue: 0,0:00:26.32,0:00:29.18,Default,,0000,0000,0000,,በተሰፋፋም ጊዜ ተጠቃሚዎች አዳዲስ ተግዳሮቶ ይገጥሟቸው ጀመር Dialogue: 0,0:00:29.18,0:00:31.85,Default,,0000,0000,0000,,ፖፕ አፕ፣ ቫይረሶች Dialogue: 0,0:00:31.85,0:00:33.66,Default,,0000,0000,0000,,የአማራጭ እጥረት Dialogue: 0,0:00:34.40,0:00:36.84,Default,,0000,0000,0000,,የተገደቡ ጠቃሚ ይዘቶች Dialogue: 0,0:00:36.84,0:00:38.38,Default,,0000,0000,0000,,በየነመረቡ ተቆላለፈ Dialogue: 0,0:00:38.38,0:00:42.02,Default,,0000,0000,0000,,ፍጥነት ቀነሰ፣ ተወሳሰበ፣ አስፈሪም ሆነ Dialogue: 0,0:00:42.02,0:00:43.76,Default,,0000,0000,0000,,ተጠቃሚዎች ጥያቄ ማንሳት ጀመሩ Dialogue: 0,0:00:43.76,0:00:45.67,Default,,0000,0000,0000,,ይሄ ነው በቃ? Dialogue: 0,0:00:45.67,0:00:48.04,Default,,0000,0000,0000,,ወይስ በየነመረቡ የተሻለ መሆን ይችላል? Dialogue: 0,0:00:48.04,0:00:49.84,Default,,0000,0000,0000,,ጥቂት ሰዎች Dialogue: 0,0:00:49.84,0:00:52.08,Default,,0000,0000,0000,,ኮደሮች፣ ዲዛይነሮች፣ ሀሳብ አፍላቂዎች Dialogue: 0,0:00:52.08,0:00:53.79,Default,,0000,0000,0000,,መሆን እንደሚችል ያምናሉ Dialogue: 0,0:00:53.79,0:00:55.97,Default,,0000,0000,0000,,ድፍረት የሚጠይቅ ሀሰብ ነበራቸው Dialogue: 0,0:00:55.97,0:00:58.88,Default,,0000,0000,0000,,በጣም ትንሽ ትርፋማ ያልሆነ እና ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ Dialogue: 0,0:00:58.88,0:01:00.76,Default,,0000,0000,0000,,የተሻለ ነገር መገንባት እንደሚችል Dialogue: 0,0:01:00.76,0:01:04.56,Default,,0000,0000,0000,,አዳዲስ ሀሳቦችን እና ፈጠራዎችነ ወደ በየነመረቡ ማስተዋወቅ Dialogue: 0,0:01:04.56,0:01:07.30,Default,,0000,0000,0000,,የሞዚላ ፕሮጀክትም ብለው ሰየሙት Dialogue: 0,0:01:07.30,0:01:10.97,Default,,0000,0000,0000,,አዲስ ድር በመፍጠር የመጀመሪያውን ስራ ጀመረ Dialogue: 0,0:01:10.97,0:01:13.72,Default,,0000,0000,0000,,አሁን ፋየር ፎክስ ብለን የምንጠራው Dialogue: 0,0:01:13.72,0:01:15.55,Default,,0000,0000,0000,,ለትርፍ የማይሰራም እንዲሆን ተደረገ Dialogue: 0,0:01:15.55,0:01:19.54,Default,,0000,0000,0000,,ድር ገጾችን የሚጠቀሙ ግለሰቦች ቅድሚያ ለመስጠት ዘንድ Dialogue: 0,0:01:19.54,0:01:22.34,Default,,0000,0000,0000,,ከሶፍትዌር በላይ የመገናኛ መድረክ ነው Dialogue: 0,0:01:22.34,0:01:25.25,Default,,0000,0000,0000,,ማንም ሰው ሀሳቡን ሊገነባበት የሚችልበት ቦታ Dialogue: 0,0:01:25.25,0:01:27.58,Default,,0000,0000,0000,,የነበረው ሁከትም ቀነሰ Dialogue: 0,0:01:27.58,0:01:29.80,Default,,0000,0000,0000,,የድር ገጾች ሥር መሰረት እንደ ነበር የምናቀው Dialogue: 0,0:01:29.80,0:01:31.86,Default,,0000,0000,0000,,ተመልሶ መምጣት ጀመረ Dialogue: 0,0:01:31.86,0:01:34.93,Default,,0000,0000,0000,,በየነመረቡ አንድ ነገር መሆን ቻለ Dialogue: 0,0:01:34.93,0:01:36.41,Default,,0000,0000,0000,,የፈለጉትን መገንባት የሚችሉበት ቦታ Dialogue: 0,0:01:36.41,0:01:38.41,Default,,0000,0000,0000,,በተስፋፋም ጊዜ Dialogue: 0,0:01:38.41,0:01:40.70,Default,,0000,0000,0000,,ግንኙነታችንም እየተቀየረ መጣ Dialogue: 0,0:01:40.70,0:01:44.43,Default,,0000,0000,0000,,ተንቀሳቃሽ ስልኮች የትም ቦታ ይዘነው እንድንሄድ አስቻሉን Dialogue: 0,0:01:44.43,0:01:47.80,Default,,0000,0000,0000,,በአፕሊኬሽኖች ብቻ ሳይሆን በብሮውዘሮችም ውስጥ እንገኛለን Dialogue: 0,0:01:47.80,0:01:50.79,Default,,0000,0000,0000,,በየነመረቡ አሁን አዲስ ተግደሮት ገጥሞታል Dialogue: 0,0:01:50.79,0:01:55.74,Default,,0000,0000,0000,,ዝግ የሆኑ መድረኮች፣ የግል መረጃን ማቀበል፣ አዋጭ ያልሆነ የመንግስት አዋጆች Dialogue: 0,0:01:55.74,0:01:59.68,Default,,0000,0000,0000,,ዝግ የሆኑ ማህበረሰቦች፣ ውስን ምርጫዎች Dialogue: 0,0:01:59.70,0:02:05.14,Default,,0000,0000,0000,,የግል መረጃዎቻችን በሄድንበት ቦታ ለእይታ ክፍት ናቸው፤ ተጠቃሚዎች አቅም አጡ Dialogue: 0,0:02:05.14,0:02:07.68,Default,,0000,0000,0000,,ግን እንደዚ መሆን የለበትም Dialogue: 0,0:02:07.68,0:02:12.78,Default,,0000,0000,0000,,ሞዚላ እና ፋየር ፎክስ የምንወደውን በየነመረብ ከጥቃት በመጠበቅ ሁሉምንም ሰው ለማገዝ ነው የተፈጠሩት Dialogue: 0,0:02:12.87,0:02:19.97,Default,,0000,0000,0000,,ምርጫ እና ቁጥጥር ለአደጋ በተጋለጡበት ዓለም ከተጠቃሚዎች ጎን ይቆማል Dialogue: 0,0:02:19.97,0:02:26.16,Default,,0000,0000,0000,,በፋየር ፎክስ ሞባይል እና ፋየር ፎክስ ኦ ኤስ ሞዚላ በየነመረቡን ክፍት እና ተደራሽ እንዲሆን እየሰራ ነው Dialogue: 0,0:02:26.16,0:02:31.41,Default,,0000,0000,0000,,የፈጠራ ቦታም ሆኖ እንዲያገለግል እናም ከሶፍትዌር በላይ ነው እየሄድን ያለነው Dialogue: 0,0:02:31.41,0:02:35.03,Default,,0000,0000,0000,,የድር ገጽ ፈጣሪዎች ትውልድ ለመገንባት እየረዳን ነው Dialogue: 0,0:02:35.25,0:02:39.06,Default,,0000,0000,0000,,ሚሊዮኖችን ከድር ገጽ ተጠቃሚነት ወደ ድር ገጽ ፈጣሪነት እየቀየርን ነው Dialogue: 0,0:02:39.14,0:02:42.20,Default,,0000,0000,0000,,በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ውስጥ አብሮ በመማር Dialogue: 0,0:02:42.20,0:02:46.52,Default,,0000,0000,0000,,በበየነመረብ ላይ ለሚወዱት ነገር እንዲታገሉ ዘንድ ብዙሃንን በማንቀሳቀስ ላይ እንገኛለን Dialogue: 0,0:02:46.52,0:02:53.12,Default,,0000,0000,0000,,የግል መረጃን በመጠበቅ፣ የተጠቃሚን ምርጫ በማስቀደም፣ ነፃነትን በመስጥ የምንፈልገውን ድር እንገነባለን Dialogue: 0,0:02:54.12,0:02:58.30,Default,,0000,0000,0000,,በየነመረቡ ሁሉም ተገኝቶበት ህልሙን የሚገነባበት ቦታ እንደሆነ እናምናለን Dialogue: 0,0:02:59.07,0:03:01.86,Default,,0000,0000,0000,,የተለያዩ ምርቶችን እና መርሀ-ግብሮችን በመገንባት ሊያግዙን ይችላሉ Dialogue: 0,0:03:01.94,0:03:08.85,Default,,0000,0000,0000,,በየነመረቡን ይጠብቁ እና ሞዚላን ያሳድጉ፤ ምክንያቱም ድሩን መዘንጋት አያዋጣምና Dialogue: 0,0:03:08.85,0:03:11.78,Default,,0000,0000,0000,,ይቀላሉን! Dialogue: 0,0:03:11.78,0:03:28.33,Default,,0000,0000,0000,,MOZILLA.ORG/CONTRIBUTE