1 00:00:00,574 --> 00:00:04,436 በመጀመሪያ በየነመርቡ ቀላል እና የተገናኘ ነበር 2 00:00:04,436 --> 00:00:06,894 ክፍት እና ሰላማዊ 3 00:00:06,894 --> 00:00:08,966 ለመልካም ነገር የተገነባ ሀይል ነበር 4 00:00:08,982 --> 00:00:11,791 እጅግ በጣም ታላቅ ይሆንም ነበር 5 00:00:11,791 --> 00:00:13,598 በህይወት ያለ እየተነፈሰ ያላ ከባቢያዊ ምህዳር 6 00:00:13,628 --> 00:00:15,198 ለሰው ልጅ በጎ ሊሆን ዘንድ 7 00:00:15,198 --> 00:00:17,290 ፈጠራ የሚዳብርበት የህዝብ ሀብት 8 00:00:17,290 --> 00:00:18,937 እናም መልካም አጋጣሚ 9 00:00:18,937 --> 00:00:21,477 ህልሞን የሚገነቡበት ስፍራ 10 00:00:21,477 --> 00:00:23,014 ነገር ግን በነዚያ የመጀመሪያዎቹ ቀናት 11 00:00:23,014 --> 00:00:24,554 እንደ አካባቢያዊ ምህዳር 12 00:00:24,554 --> 00:00:26,319 በየነመረቡ እንክብካቤ ይሻ ነበር 13 00:00:26,319 --> 00:00:29,182 በተሰፋፋም ጊዜ ተጠቃሚዎች አዳዲስ ተግዳሮቶ ይገጥሟቸው ጀመር 14 00:00:29,182 --> 00:00:31,846 ፖፕ አፕ፣ ቫይረሶች 15 00:00:31,846 --> 00:00:33,663 የአማራጭ እጥረት 16 00:00:34,402 --> 00:00:36,843 የተገደቡ ጠቃሚ ይዘቶች 17 00:00:36,843 --> 00:00:38,383 በየነመረቡ ተቆላለፈ 18 00:00:38,383 --> 00:00:42,021 ፍጥነት ቀነሰ፣ ተወሳሰበ፣ አስፈሪም ሆነ 19 00:00:42,021 --> 00:00:43,760 ተጠቃሚዎች ጥያቄ ማንሳት ጀመሩ 20 00:00:43,760 --> 00:00:45,667 ይሄ ነው በቃ? 21 00:00:45,667 --> 00:00:48,045 ወይስ በየነመረቡ የተሻለ መሆን ይችላል? 22 00:00:48,045 --> 00:00:49,844 ጥቂት ሰዎች 23 00:00:49,844 --> 00:00:52,085 ኮደሮች፣ ዲዛይነሮች፣ ሀሳብ አፍላቂዎች 24 00:00:52,085 --> 00:00:53,791 መሆን እንደሚችል ያምናሉ 25 00:00:53,791 --> 00:00:55,972 ድፍረት የሚጠይቅ ሀሰብ ነበራቸው 26 00:00:55,972 --> 00:00:58,878 በጣም ትንሽ ትርፋማ ያልሆነ እና ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ 27 00:00:58,878 --> 00:01:00,757 የተሻለ ነገር መገንባት እንደሚችል 28 00:01:00,757 --> 00:01:04,557 አዳዲስ ሀሳቦችን እና ፈጠራዎችነ ወደ በየነመረቡ ማስተዋወቅ 29 00:01:04,557 --> 00:01:07,300 የሞዚላ ፕሮጀክትም ብለው ሰየሙት 30 00:01:07,300 --> 00:01:10,973 አዲስ ድር በመፍጠር የመጀመሪያውን ስራ ጀመረ 31 00:01:10,973 --> 00:01:13,723 አሁን ፋየር ፎክስ ብለን የምንጠራው 32 00:01:13,723 --> 00:01:15,548 ለትርፍ የማይሰራም እንዲሆን ተደረገ 33 00:01:15,548 --> 00:01:19,535 ድር ገጾችን የሚጠቀሙ ግለሰቦች ቅድሚያ ለመስጠት ዘንድ 34 00:01:19,535 --> 00:01:22,340 ከሶፍትዌር በላይ የመገናኛ መድረክ ነው 35 00:01:22,340 --> 00:01:25,250 ማንም ሰው ሀሳቡን ሊገነባበት የሚችልበት ቦታ 36 00:01:25,250 --> 00:01:27,578 የነበረው ሁከትም ቀነሰ 37 00:01:27,578 --> 00:01:29,798 የድር ገጾች ሥር መሰረት እንደ ነበር የምናቀው 38 00:01:29,798 --> 00:01:31,857 ተመልሶ መምጣት ጀመረ 39 00:01:31,857 --> 00:01:34,930 በየነመረቡ አንድ ነገር መሆን ቻለ 40 00:01:34,930 --> 00:01:36,414 የፈለጉትን መገንባት የሚችሉበት ቦታ 41 00:01:36,414 --> 00:01:38,408 በተስፋፋም ጊዜ 42 00:01:38,408 --> 00:01:40,695 ግንኙነታችንም እየተቀየረ መጣ 43 00:01:40,695 --> 00:01:44,431 ተንቀሳቃሽ ስልኮች የትም ቦታ ይዘነው እንድንሄድ አስቻሉን 44 00:01:44,431 --> 00:01:47,798 በአፕሊኬሽኖች ብቻ ሳይሆን በብሮውዘሮችም ውስጥ እንገኛለን 45 00:01:47,798 --> 00:01:50,794 በየነመረቡ አሁን አዲስ ተግደሮት ገጥሞታል 46 00:01:50,794 --> 00:01:55,741 ዝግ የሆኑ መድረኮች፣ የግል መረጃን ማቀበል፣ አዋጭ ያልሆነ የመንግስት አዋጆች 47 00:01:55,741 --> 00:01:59,679 ዝግ የሆኑ ማህበረሰቦች፣ ውስን ምርጫዎች 48 00:01:59,697 --> 00:02:05,143 የግል መረጃዎቻችን በሄድንበት ቦታ ለእይታ ክፍት ናቸው፤ ተጠቃሚዎች አቅም አጡ 49 00:02:05,143 --> 00:02:07,678 ግን እንደዚ መሆን የለበትም 50 00:02:07,678 --> 00:02:12,785 ሞዚላ እና ፋየር ፎክስ የምንወደውን በየነመረብ ከጥቃት በመጠበቅ ሁሉምንም ሰው ለማገዝ ነው የተፈጠሩት 51 00:02:12,870 --> 00:02:19,969 ምርጫ እና ቁጥጥር ለአደጋ በተጋለጡበት ዓለም ከተጠቃሚዎች ጎን ይቆማል 52 00:02:19,969 --> 00:02:26,165 በፋየር ፎክስ ሞባይል እና ፋየር ፎክስ ኦ ኤስ ሞዚላ በየነመረቡን ክፍት እና ተደራሽ እንዲሆን እየሰራ ነው 53 00:02:26,165 --> 00:02:31,408 የፈጠራ ቦታም ሆኖ እንዲያገለግል እናም ከሶፍትዌር በላይ ነው እየሄድን ያለነው 54 00:02:31,408 --> 00:02:35,033 የድር ገጽ ፈጣሪዎች ትውልድ ለመገንባት እየረዳን ነው 55 00:02:35,248 --> 00:02:39,063 ሚሊዮኖችን ከድር ገጽ ተጠቃሚነት ወደ ድር ገጽ ፈጣሪነት እየቀየርን ነው 56 00:02:39,140 --> 00:02:42,203 በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ውስጥ አብሮ በመማር 57 00:02:42,203 --> 00:02:46,523 በበየነመረብ ላይ ለሚወዱት ነገር እንዲታገሉ ዘንድ ብዙሃንን በማንቀሳቀስ ላይ እንገኛለን 58 00:02:46,523 --> 00:02:53,122 የግል መረጃን በመጠበቅ፣ የተጠቃሚን ምርጫ በማስቀደም፣ ነፃነትን በመስጥ የምንፈልገውን ድር እንገነባለን 59 00:02:54,122 --> 00:02:58,305 በየነመረቡ ሁሉም ተገኝቶበት ህልሙን የሚገነባበት ቦታ እንደሆነ እናምናለን 60 00:02:59,073 --> 00:03:01,863 የተለያዩ ምርቶችን እና መርሀ-ግብሮችን በመገንባት ሊያግዙን ይችላሉ 61 00:03:01,940 --> 00:03:08,847 በየነመረቡን ይጠብቁ እና ሞዚላን ያሳድጉ፤ ምክንያቱም ድሩን መዘንጋት አያዋጣምና 62 00:03:08,847 --> 00:03:11,776 ይቀላሉን! 63 00:03:11,776 --> 00:03:28,328 MOZILLA.ORG/CONTRIBUTE