0:00:00.574,0:00:04.436 በመጀመሪያ በየነመርቡ ቀላል እና የተገናኘ ነበር 0:00:04.436,0:00:06.894 ክፍት እና ሰላማዊ 0:00:06.894,0:00:08.966 ለመልካም ነገር የተገነባ ሀይል ነበር 0:00:08.982,0:00:11.791 እጅግ በጣም ታላቅ ይሆንም ነበር 0:00:11.791,0:00:13.598 በህይወት ያለ እየተነፈሰ ያላ ከባቢያዊ ምህዳር 0:00:13.628,0:00:15.198 ለሰው ልጅ በጎ ሊሆን ዘንድ 0:00:15.198,0:00:17.290 ፈጠራ የሚዳብርበት የህዝብ ሀብት 0:00:17.290,0:00:18.937 እናም መልካም አጋጣሚ 0:00:18.937,0:00:21.477 ህልሞን የሚገነቡበት ስፍራ 0:00:21.477,0:00:23.014 ነገር ግን በነዚያ የመጀመሪያዎቹ ቀናት 0:00:23.014,0:00:24.554 እንደ አካባቢያዊ ምህዳር 0:00:24.554,0:00:26.319 በየነመረቡ እንክብካቤ ይሻ ነበር 0:00:26.319,0:00:29.182 በተሰፋፋም ጊዜ ተጠቃሚዎች አዳዲስ ተግዳሮቶ ይገጥሟቸው ጀመር 0:00:29.182,0:00:31.846 ፖፕ አፕ፣ ቫይረሶች 0:00:31.846,0:00:33.663 የአማራጭ እጥረት 0:00:34.402,0:00:36.843 የተገደቡ ጠቃሚ ይዘቶች 0:00:36.843,0:00:38.383 በየነመረቡ ተቆላለፈ 0:00:38.383,0:00:42.021 ፍጥነት ቀነሰ፣ ተወሳሰበ፣ አስፈሪም ሆነ 0:00:42.021,0:00:43.760 ተጠቃሚዎች ጥያቄ ማንሳት ጀመሩ 0:00:43.760,0:00:45.667 ይሄ ነው በቃ? 0:00:45.667,0:00:48.045 ወይስ በየነመረቡ የተሻለ መሆን ይችላል? 0:00:48.045,0:00:49.844 ጥቂት ሰዎች 0:00:49.844,0:00:52.085 ኮደሮች፣ ዲዛይነሮች፣ ሀሳብ አፍላቂዎች 0:00:52.085,0:00:53.791 መሆን እንደሚችል ያምናሉ 0:00:53.791,0:00:55.972 ድፍረት የሚጠይቅ ሀሰብ ነበራቸው 0:00:55.972,0:00:58.878 በጣም ትንሽ ትርፋማ ያልሆነ እና ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ 0:00:58.878,0:01:00.757 የተሻለ ነገር መገንባት እንደሚችል 0:01:00.757,0:01:04.557 አዳዲስ ሀሳቦችን እና ፈጠራዎችነ ወደ በየነመረቡ ማስተዋወቅ 0:01:04.557,0:01:07.300 የሞዚላ ፕሮጀክትም ብለው ሰየሙት 0:01:07.300,0:01:10.973 አዲስ ድር በመፍጠር የመጀመሪያውን ስራ ጀመረ 0:01:10.973,0:01:13.723 አሁን ፋየር ፎክስ ብለን የምንጠራው 0:01:13.723,0:01:15.548 ለትርፍ የማይሰራም እንዲሆን ተደረገ 0:01:15.548,0:01:19.535 ድር ገጾችን የሚጠቀሙ ግለሰቦች ቅድሚያ ለመስጠት ዘንድ 0:01:19.535,0:01:22.340 ከሶፍትዌር በላይ የመገናኛ መድረክ ነው 0:01:22.340,0:01:25.250 ማንም ሰው ሀሳቡን ሊገነባበት የሚችልበት ቦታ 0:01:25.250,0:01:27.578 የነበረው ሁከትም ቀነሰ 0:01:27.578,0:01:29.798 የድር ገጾች ሥር መሰረት እንደ ነበር የምናቀው 0:01:29.798,0:01:31.857 ተመልሶ መምጣት ጀመረ 0:01:31.857,0:01:34.930 በየነመረቡ አንድ ነገር መሆን ቻለ 0:01:34.930,0:01:36.414 የፈለጉትን መገንባት የሚችሉበት ቦታ 0:01:36.414,0:01:38.408 በተስፋፋም ጊዜ 0:01:38.408,0:01:40.695 ግንኙነታችንም እየተቀየረ መጣ 0:01:40.695,0:01:44.431 ተንቀሳቃሽ ስልኮች የትም ቦታ ይዘነው እንድንሄድ አስቻሉን 0:01:44.431,0:01:47.798 በአፕሊኬሽኖች ብቻ ሳይሆን በብሮውዘሮችም ውስጥ እንገኛለን 0:01:47.798,0:01:50.794 በየነመረቡ አሁን አዲስ ተግደሮት ገጥሞታል 0:01:50.794,0:01:55.741 ዝግ የሆኑ መድረኮች፣ የግል መረጃን ማቀበል፣ አዋጭ ያልሆነ የመንግስት አዋጆች 0:01:55.741,0:01:59.679 ዝግ የሆኑ ማህበረሰቦች፣ ውስን ምርጫዎች 0:01:59.697,0:02:05.143 የግል መረጃዎቻችን በሄድንበት ቦታ ለእይታ ክፍት ናቸው፤ ተጠቃሚዎች አቅም አጡ 0:02:05.143,0:02:07.678 ግን እንደዚ መሆን የለበትም 0:02:07.678,0:02:12.785 ሞዚላ እና ፋየር ፎክስ የምንወደውን በየነመረብ ከጥቃት በመጠበቅ ሁሉምንም ሰው ለማገዝ ነው የተፈጠሩት 0:02:12.870,0:02:19.969 ምርጫ እና ቁጥጥር ለአደጋ በተጋለጡበት ዓለም ከተጠቃሚዎች ጎን ይቆማል 0:02:19.969,0:02:26.165 በፋየር ፎክስ ሞባይል እና ፋየር ፎክስ ኦ ኤስ ሞዚላ በየነመረቡን ክፍት እና ተደራሽ እንዲሆን እየሰራ ነው 0:02:26.165,0:02:31.408 የፈጠራ ቦታም ሆኖ እንዲያገለግል እናም ከሶፍትዌር በላይ ነው እየሄድን ያለነው 0:02:31.408,0:02:35.033 የድር ገጽ ፈጣሪዎች ትውልድ ለመገንባት እየረዳን ነው 0:02:35.248,0:02:39.063 ሚሊዮኖችን ከድር ገጽ ተጠቃሚነት ወደ ድር ገጽ ፈጣሪነት እየቀየርን ነው 0:02:39.140,0:02:42.203 በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ውስጥ አብሮ በመማር 0:02:42.203,0:02:46.523 በበየነመረብ ላይ ለሚወዱት ነገር እንዲታገሉ ዘንድ ብዙሃንን በማንቀሳቀስ ላይ እንገኛለን 0:02:46.523,0:02:53.122 የግል መረጃን በመጠበቅ፣ የተጠቃሚን ምርጫ በማስቀደም፣ ነፃነትን በመስጥ የምንፈልገውን ድር እንገነባለን 0:02:54.122,0:02:58.305 በየነመረቡ ሁሉም ተገኝቶበት ህልሙን የሚገነባበት ቦታ እንደሆነ እናምናለን 0:02:59.073,0:03:01.863 የተለያዩ ምርቶችን እና መርሀ-ግብሮችን በመገንባት ሊያግዙን ይችላሉ 0:03:01.940,0:03:08.847 በየነመረቡን ይጠብቁ እና ሞዚላን ያሳድጉ፤ ምክንያቱም ድሩን መዘንጋት አያዋጣምና 0:03:08.847,0:03:11.776 ይቀላሉን! 0:03:11.776,0:03:28.328 MOZILLA.ORG/CONTRIBUTE