አንደርሰን ኩፐር : እሺ ቢዮንሴ ; በዓለም የሰባዊነት ቀን ላይ እንዴት ልተሳተፊ ቻልሽ ? ቢዮንሴ : ሰለዚህ ቀን ለሌሎች ግንዛቤ የመስጠት ጥልቅ ፍላጎት ነበረኝ:: አንደምናውቀው 22 ሰዎች ለሎችን ሲረዱ ሀይወታችው አልፏል አንደርሰን ኩፐር : ባግዳድ ወስጥ በፍንዳታው ምክንያት:: ቢዮንሴ : አዎ ባግዳድ ወስጥ የህንን ወደበጎ መቀየር እንዲሁም መላው ዓለም ለሌሎች ጥሩ ነገረን እንዲሰራ ማድረግ በጣም ትልቅ ነገር ነው ብዬ አሰባለሁ :: አንደርሰን ኩፐር : ለዚህ አላማ ያዋልሽው ዘፈን "I was here" የሰኛል :: የዘፈኑን መለክቱን ነገሪን ? ቢዮንሴ : ዘፈኑ የሚለው " በዘመኔ የራሴን አሻራ ማስቀመጥ እፈለጋለሁ ነው" እንደማሰበው የሁላቸንንም አላማ የጠቅሳል እናም ይሄ አሻራችንን ዓለም ላይ ማኖር ነው ::