Meet Amara
-
0:01 - 0:03አማራ ቪዲዮች ዓለም አቀፍ ተደራሽነት እንዲኖራቸው ያስችላል
-
0:03 - 0:05በካፕሽኖች እና ትርጉሞች
-
0:05 - 0:09ሶስት ተጠቃሚዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነበር የተሰራው
-
0:09 - 0:11መጀመሪያ ቪዲዮ የሚያዘጋጁ ከሆነ
-
0:11 - 0:13አማራ ሰብታይትል እንዲያዘጋጁ ይረዳዎታል
-
0:13 - 0:16ከዓለም ለመማር ቀላል የተባለ ሶፍትዌርን በመጠቀም
-
0:16 - 0:19እንደ ዊኪፒዲያ በትብብር ነው ሚሰራው
-
0:19 - 0:22ጓደኞቾን እና አባል ተከታታይዎችን እንዲያግዙ በመጋበዝ
-
0:22 - 0:25ሁለተኛ፤ ለተደራሽነት ጥለቅ የሆነ ፍላጎት ካሎት
-
0:25 - 0:27እንደኛ
-
0:27 - 0:31በአማራ ላይ የተለያየ ስራ በመስራት የሚገኙትን ማህበረሰቦች በመቀላቀል
-
0:31 - 0:34መስማት ለተሳናቸው ተጠቃሚዎች ቪዲዮችን ካፕሽን ያድርጉ
-
0:34 - 0:37እናም ቪዲዮችን ወደ ብዙ ቋንቋዎች ይተርጉሙ
-
0:37 - 0:39ሶስተኛ፤ በቪዲዮዎች ላይ የሚሰሩ ከሆነ
-
0:39 - 0:43እናም ባለሙያ ደረጃ የተሰሩ መሳሪያዎችን ወይም ሰብታይትሎችን ከፈለጉ
-
0:43 - 0:45አማራ ሊያግዞት ዝግጁ ነው
-
0:45 - 0:47ስለዚ ግለሰብም ሆኑ
-
0:47 - 0:48የማህበረሰብ አባል
-
0:48 - 0:50ወይም አማራ ላይ ተጠቃሚ የሆኑ ድርጅትም ቢሆኑ
-
0:50 - 0:56ለሁሉም ተደራሽነትን በማረጋገጥ የአማራን ተልዕኮ እይደገፉ ነው
- Titolo:
- Meet Amara
- Descrizione:
-
Visit: http://amara.org
Amara is home to an award winning subtitle editor, many different video localization and accessibility communities, plus a range of professional solutions that make it easy to caption and translate video.
- Video Language:
- English
- Team:
Volunteer
- Duration:
- 0:56
![]() |
Ahmed Omer edited Amharic subtitles for Meet Amara |