Return to Video

ማንም ሰው የቴድኤክስ ንግግሮችን ከድምፅ ወደ ፅሁፍ መቀየር ይችላል!

  • 0:00 - 0:04
    ዓለምን መቀየር ከሀሳብ ይጀምራል
  • 0:04 - 0:09
    ቴዴክስ ታላላቅ ሀሳቦችን ለማስፋፋት ይቻል ዘንድ ሰዎችን ወደ አንድ ቦታ ማምጣት ማለት ነው
  • 0:09 - 0:12
    በየተኛዎቹም ንግግሮች ተማርከው ከሆነ
  • 0:12 - 0:17
    አንዲት ቀላል ነገር በማድረግ ይህን ሀሳብ ማጉላት ይችላሉ
  • 0:17 - 0:18
    ድምፅን ወደ ፅሁፍ በመቀየር
  • 0:19 - 0:21
    ንግግርን ወደ ፅሁፍ በመቀየር
  • 0:21 - 0:26
    ወደ ተለያየ ቋንቋ ለመተርጎም እንዲቻል እያገዙ ነው
  • 0:26 - 0:29
    በቀላሉ በድረ ገጽ ላይ እንዲገኝ
  • 0:29 - 0:32
    እናም መስማት ለተሳናቸው ተደራሽነቱ እንዲጨምር ያስችላሉ
  • 0:32 - 0:34
    ይህን ያህል ቀላል ነው
  • 0:34 - 0:36
    ሌላ ቋንቋ መናገር አይጠበቅቦትም
  • 0:36 - 0:38
    የትም ቦታ ቢሆኑ ሊሰሩ ይችላሉ
  • 0:39 - 0:40
    የሚወዱት ሀሳብ አለ?
  • 0:41 - 0:45
    ዓለም አቀፍ ከድምፅ ወደ ፅሁፍ የመቀየር እና የትርጉም ማህበረሰብን ይቀላሉ
  • 0:45 - 0:46
    እናም ለዓለም ያካፍሉ
  • 0:47 - 0:52
    ለተጨማሪ መረጃ visit
    www.TED.com/transcribe. ይጎብኙ!
Title:
ማንም ሰው የቴድኤክስ ንግግሮችን ከድምፅ ወደ ፅሁፍ መቀየር ይችላል!
Description:

ማንም ሰው የቴድኤክስ ንግግሮችን ከድምፅ ወደ ፅሁፍ መቀየር ይችላል! የንግግሩን ቋንቋ ወደ ፅሁፍ የመቀየር ጥልቅ የሆነ ፍላጎት ካሎት እንዲሁም ከመላው ዓለም ጋር በማካፈል መርዳት የሚሹ ከሆነ ወደ TED.com/transcribe ይሂዱ

more » « less
Video Language:
English
Team:
closed TED
Project:
TED Translator Resources
Duration:
0:55

Amharic subtitles

Revisions