Return to Video

Google+: Hangouts

  • 0:00 - 0:07
    እንደምወደው አውቃለሁ፣ እወደዋለሁ፣ ወደነዛ ጊዜዎች ብንመለስ ብዬ እመኛለሁ
  • 0:10 - 0:14
    ምንም ነገር አስቀድሞ ሳይታቀድ ምክንያቱም ነገሮችን በራሳቸው ሰዓት እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል ብዬ አስባለሁ።
  • 0:14 - 0:20
    ከእንግዲህ ነገሮች በራሳቸው ጊዜ እንዲሆኑ በጭራሽ አናደርግም ስለዚህ ሁሉም ነገር የታቀደ ነው፤ እናም
  • 0:20 - 0:22
    ድብርት ለፈጠራ በጣም ምርጥ ነገር እንደሆነ ታውቃለህ።
  • 0:22 - 0:29
    አዋቂ ሰዎች፣ በጣም ትንሽ ጊዜ ብቻ ሲኖራቸው፣ እኛ ግን ሁሉንም ነገር በዕቅድ እንዲመራ የማድረግ አዝማሚያ አለን፣ እና
  • 0:29 - 0:34
    ስለዚህ የሆነ የተወሰነ አስገራሚ ነገር ሳናስበው እያጣን ነው።
  • 0:34 - 0:39
    አብረን ብንሆን ብዬ እመኛለሁ እናም ዕቅድ ባይኖረን። እንደዛ ያለ ምንም ነገር የለም።
  • 0:39 - 0:41
    መታወስ ያለባቸው ጊዜዎች እነዚህ ናቸው ብዬ አስባለሁ።
Title:
Google+: Hangouts
Description:

more » « less
Duration:
0:54
Amara Bot edited Amharic subtitles for Google+: Hangouts

Amharic subtitles

Revisions